fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ

🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ 🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT አድራሻ 👇👇 https ://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ

کانال 🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ (@marakisat2) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 995 مشترک است و جایگاه 8 043 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 237 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 995 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -274 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 5.31% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.43% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 849 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 389 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ 🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT አድራሻ 👇👇 https ://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

15 995
مشترکین
-1024 ساعت
-497 روز
-27430 روز
آرشیو پست ها
📞ሸጠን ጨርሰናል!
📞ሸጠን ጨርሰናል!

⭐SMART CAMERA V380Pro ⭐በ SIM የሚሰራ ⭐ሁለት ሌንስ ያለው ⭐ገበያ ላይ የተለመደ ካሜራ ⭐በምርጥ ዋጋ
⭐SMART CAMERA V380Pro ⭐በ SIM የሚሰራ ⭐ሁለት ሌንስ ያለው ⭐ገበያ ላይ የተለመደ ካሜራ ⭐በምርጥ ዋጋ

. 💰Discounted item💰 📌V380PRO📌 😀• ባለ 2 Lens በ Ethiotele እና SAFARICOM ሲም ካርድ የሚሰራ 😀• 100% ከ ገመድ ዝርጋታ የፀዳ Camera 😀• SMART
+1
. 💰Discounted item💰 📌V380PRO📌 😀• ባለ 2 Lens በ Ethiotele እና SAFARICOM ሲም ካርድ የሚሰራ 😀• 100% ከ ገመድ ዝርጋታ የፀዳ Camera 😀• SMART HYBRID With OPTICAL ZOOM 😀• Solar + Battery Powered (Wire-Free) 😀• PIR Human Detection 😀• Color Night Vision ⭐️ 😀• Two-Way Audio🎤 😀• V380 Pro App | 4G SIMCARD 😀• Outdoor IP66 😀• SMART HYBRID LIGHT 🔹 😀•ምስልም ፣ ድምፅም ይቀርፃል ፣ ሰው እና መኪና እና ሌሎች ነገሮችን ለይቶ ይቀርፃል! 😀•360 Degree Rotating PTZ CAMERA

BATTERY ያለው Security Camera | በ4G SIMCARD የሚሰራ •🛜የEthiotele ወይም Safaricom 4G SIM CARD በማስገባት መጠቀም ይችላሉ! •PTZ ስለሆነ 360 Degree
+2
BATTERY ያለው Security Camera | በ4G SIMCARD የሚሰራ •🛜የEthiotele ወይም Safaricom 4G SIM CARD በማስገባት መጠቀም ይችላሉ! •PTZ ስለሆነ 360 Degree እየዞረ ይቀረፃል! 🌟PERSON DETECTION MODE ስላለው በተገጠመለት SENSOR ሰው ይለያል! 🌟Flash መብራት ስላለው ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በስልክ ብቻ ማብራት ማጥፋት ወይም Automatic በርቶ እንዲበራ እንዲጠፋ ማድረግ ይችላሉ! 🌟በስልክ ከፈለጉት ሀገር ወይም ቦታ ሆነው መቆጣጠር ይችላሉ! -ይህንን ዕቃ ያሉበት ድረስ ሙሉ አዲስ አበባ እና ክፍለ ሀገር ጭምር እንልካለን! ⭐ማራኪ- ኤሌክትሮኒክስ⭐

ዋጋ 👌 🔋 ጥራት ያለው የAI ሶላር ካሜራ (SPM-T Series) — ለቤትዎ እና ለድርጅትዎ አስተማማኝ ጠባቂ! 🔒 የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ወይም የዋይፋይ (Internet) መጥፋት ሳያሳስብዎት፣
+1
ዋጋ 👌 🔋 ጥራት ያለው የAI ሶላር ካሜራ (SPM-T Series) — ለቤትዎ እና ለድርጅትዎ አስተማማኝ ጠባቂ! 🔒 የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ወይም የዋይፋይ (Internet) መጥፋት ሳያሳስብዎት፣ 24/7 ሙሉ በሙሉ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የጥበቃ ካሜራ! ☀️ ✨ ዋና ዋና ዝርዝር መረጃዎች እና ጥቅሞች፦ 📷 4K Ultra HD እጅግ ከፍተኛ ጥራት፦ ማንኛውንም እንቅስቃሴ፣ የሰዎችን ፊት እና የ መኪና ሰሌዳ ሳይቀር በግልጽ እና በጥራት ያሳያል። 🌙 3 in 1 Warm Full-Color (የምሽት እይታ)፦ በጨለማ ውስጥ እንኳ እንደ ቀን ሙሉ ቀለም ያለው ጥራት ያለው ምስል ይቀርጻል። 📡 4G Sim Card እና WiFi አማራጭ፦ በየቦታው ዋይፋይ መፈለግ አይጠበቅብዎትም፤ የሲም ካርድ በማስገባት በፈለጉበት ቦታ መግጠም ይችላሉ። 📱 Remote Viewing (የርቀት መቆጣጠሪያ)፦ የትም ሀገር ወይም ቦታ ይሁኑ፣ በስልክዎ መተግበሪያ (App) አማካኝነት በቀጥታ ስምሪቱን መከታተል ይችላሉ። ☀️ 100% በፀሐይ ኃይል የሚሰራ፦ የራሱ የሆነ የሶላር ፓናል ስላለው ተጨማሪ የኤሌክትሪክ መስመር መዘርጋትም ሆነ ወጪ አይጠይቅም። 🌧️ የአየር ፀባይ የማይበግረው (Weatherproof)፦ ለዝናብ፣ ለብርድ እና ለከፍተኛ ፀሐይ የማይበላሽ፣ ለውጭ ግቢ ፍፁም ተስማሚ። 🛍️ ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ (Maraki Electronics) 📍 አድራሻ፦ መርካቶ፣ ጎንደር ግቢ 📞 ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፦ 👉 0906070505 👉 0905060711 💡 ፈጥነው ይዘዙ፣ አስተማማኝ ሰላምና ደህንነትን ለቤትዎ ይሸምቱ!

⭐Calus Bulb Smart Camera 😀በሲም የሚሰራ 😀ሁለት ሌንስ ያለው 😀360 የሚዞር 😀ምንም አይነት ገመድ የማይፈልግ 😀በቀላሉ እንደ አምፖል ታስሮ የሚሰራ 😀1080HD ጥራት ያለው
+1
⭐Calus Bulb Smart Camera 😀በሲም የሚሰራ 😀ሁለት ሌንስ ያለው 😀360 የሚዞር 😀ምንም አይነት ገመድ የማይፈልግ 😀በቀላሉ እንደ አምፖል ታስሮ የሚሰራ 😀1080HD ጥራት ያለው 🌀ቅናሽ የሚባል ዋጋ

📌CALUS DUAL LENS WiFi CAMERA📌 📌ለሪሴለሮች እና ስቶክ ለምትይዙ ዘናጭ ዋጋ
📌CALUS DUAL LENS WiFi CAMERA📌 📌ለሪሴለሮች እና ስቶክ ለምትይዙ ዘናጭ ዋጋ

⭐CALUS Q7S⭐ 🛍Fair በሆነ ዋጋ 🌟በwifi የሚሰራ 🌟Wireless - 360Degree 🌟Two-way talk 🌟Day/night vision 🌟Multiuser/Multi platform 🌟
+1
⭐CALUS Q7S⭐ 🛍Fair በሆነ ዋጋ 🌟በwifi የሚሰራ 🌟Wireless - 360Degree 🌟Two-way talk 🌟Day/night vision 🌟Multiuser/Multi platform 🌟Cloud Storage 🌟Human detection ⭐በ-V380PRO App የሚሰራ ⭐CALUS TECHNOLOGY

⭐RANGER 2 ብዛት የትም በሌለ ዋጋ! 😀0906070505/0905060711
⭐RANGER 2 ብዛት የትም በሌለ ዋጋ! 😀0906070505/0905060711

ዋጋ 👌 🔥 IMOU BULLET 2E PRO ካሜራ አሁኑኑ ይግዙ! ☑ 📸 3K (5MP) ጥራት ያለው ምስል ☑ 🌈 በሌሊት ባለቀለም ምስል የማየት ችሎታ ☑ 🚨 ሰውና ተሽከርካሪ የመለየት ባህሪ ☑
+1
ዋጋ 👌 🔥 IMOU BULLET 2E PRO ካሜራ አሁኑኑ ይግዙ! ☑ 📸 3K (5MP) ጥራት ያለው ምስል ☑ 🌈 በሌሊት ባለቀለም ምስል የማየት ችሎታ ☑ 🚨 ሰውና ተሽከርካሪ የመለየት ባህሪ ☑ 🎤 የድምፅ መቅረጫ ማይክሮፎን ☑ 📶 Wi-Fi ግንኙነት ☑ 🏠 ለቤት፣ ለሱቅ፣ ለቢሮና ለሌሎች የውጪ ቦታዎች ተስማሚ 💥 ደህንነትዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ! 💰 ዋጋ፦ [የትም የሌለ] 📞 ስልክ፦ [0906070505/0905060711] 📍 አድራሻ፦ [መርካቶ ጎንደር ግቢ] 📩 ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ያግኙን!

ዋጋ 👌 🏠 ቤትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይከታተሉ! 📹 🔥 IMOU RANGER MINI — ትንሽ ካሜራ፣ ዘመናዊ መፍትሔ! ✅ 📸 3K (5MP) ጥራት ያለው ምስል ✅ 🌈 ባለቀለም የሌሊት እይታ ✅
+1
ዋጋ 👌 🏠 ቤትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይከታተሉ! 📹 🔥 IMOU RANGER MINI — ትንሽ ካሜራ፣ ዘመናዊ መፍትሔ! ✅ 📸 3K (5MP) ጥራት ያለው ምስል ✅ 🌈 ባለቀለም የሌሊት እይታ ✅ 👤 የሰው እንቅስቃሴ መለየት ✅ 🔄 የካሜራውን አቅጣጫ ለመቀየር የሚያስችል ዲዛይን ✅ 📶 Wi-Fi ግንኙነት ✅ 🏡 ለቤት፣ ለሱቅና ለቢሮ ውስጥ ክትትል ተስማሚ ✨ ይመልከቱ፣ ይከታተሉ፣ የበለጠ እርጋታ ያግኙ! 💰 ዋጋ፦ [የትም የሌለ] 📞 ስልክ፦ [0906070505/0905060711] 📍 አድራሻ፦ [መርካቶ ጎንደር ግቢ] 🔥 የዘመናዊ ደህንነት ምርጫዎ IMOU!

ዋጋ🤌 ✅ NEW ARRIVAL ✅ #️⃣IMOU CRUISER DUAL 2 ዓለምን በ 6K ተመልከቱ ይለናል IMOU Cruiser DUAL 2 •በ WIFI እና LAN CABLE 🛜 የሚሰራ! •6MP ወይም 2
ዋጋ🤌 ✅ NEW ARRIVAL ✅ #️⃣IMOU CRUISER DUAL 2 ዓለምን በ 6K ተመልከቱ ይለናል IMOU Cruiser DUAL 2 •በ WIFI እና LAN CABLE 🛜 የሚሰራ! •6MP ወይም 2 የተለያዩ 2K RESOLUTION ያለው Lens የተገጠመለት •360 Degree የሚዞር •ቀይ 🔴እና 🔵 ሰማያዊ የ ALARM Light የተገጠመለት! •HUMAN DETECTION ወይም የሰው እና የዕንቅስቃሴ Sensor አለው! •TWO WAY TALK - በስልኩ እና በCameraው መሀል እንደ ስልክ መነጋገር ይቻላል! •SECURITY SIREN አለው •በእንቅስቃሴ Activate መሆን የሚችል መብራት አለው! • እስከ 256GB ድረስ Memmory ይቀበላል! •ዝናብ እና ፀሀይ መቋቋም የሚችል •SMART TRACKING ON አርገን የመርጥነውን ሰው ፣ እንስሳ እና መኪና እየተከተለ መቅረፅ ይችላል! ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ

imou Bullet 5mp imou Turret 4mp በጥሩ ዋጋ ገብቷል!
imou Bullet 5mp imou Turret 4mp በጥሩ ዋጋ ገብቷል!

😀በድጋሜ ብዛት ገብቷል! 💗 📞0906070505 📞0905060711
😀በድጋሜ ብዛት ገብቷል! 💗 📞0906070505 📞0905060711

⭐TV-STANDS⭐ ⭐ሁሉም አይነት የቲቪ ፣የሪሲቨር ፣የፍሪጅ ስታንዶች በብዛት እና በቆንጆ ዋጋ ስላለን @maraki_sales2 ላይ የምትፈልጉትን ጠይቁን! ⭐ቆንጆ ዋጋ እንሰጣችዃለን!
+3
⭐TV-STANDS⭐ ⭐ሁሉም አይነት የቲቪ ፣የሪሲቨር ፣የፍሪጅ ስታንዶች በብዛት እና በቆንጆ ዋጋ ስላለን @maraki_sales2 ላይ የምትፈልጉትን ጠይቁን! ⭐ቆንጆ ዋጋ እንሰጣችዃለን!

⭐የፍሪጅ ስታንድ በብዛት አስገብተናል። ⭐የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን አንድ ቦታ ለማስቀመጥ እንዲሁም ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚረዳ የራሱ ጎማ የተገጠመለት ! ⭐ብዛት ዋጋ ቀንሷል!
⭐የፍሪጅ ስታንድ በብዛት አስገብተናል። ⭐የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን አንድ ቦታ ለማስቀመጥ እንዲሁም ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚረዳ የራሱ ጎማ የተገጠመለት ! ⭐ብዛት ዋጋ ቀንሷል!

⭐V380 👍Dual Lens 👍Battery Backup 👍Solar 👍Support 4G Sim 🛍እጅግ በሚገርም ቅናሽ!
+1
⭐V380 👍Dual Lens 👍Battery Backup 👍Solar 👍Support 4G Sim 🛍እጅግ በሚገርም ቅናሽ!

🆕EDISON LIFE GUARD🆕 🛡ለቲቪ ፍሪጅ ኮምፒውተር እንዲሁም ለቤት አገልግሎት የሚሆን ⭐2500W የሆነ ⭐UNDER VOLTAGE 150V/180V ⭐OVER VOLTAGE 240V/265V ⭐ሀይል
+5
🆕EDISON LIFE GUARD🆕 🛡ለቲቪ ፍሪጅ ኮምፒውተር እንዲሁም ለቤት አገልግሎት የሚሆን ⭐2500W የሆነ ⭐UNDER VOLTAGE 150V/180V ⭐OVER VOLTAGE 240V/265V ⭐ሀይል ቢበዛም ቢያንም በትክክል 220V የሚያደርግ አዲስ ቴክኖሎጂ 👍👍👍ሙሉ ለሙሉ የሀይል መቆራረጥን የሚከላከል እቃነቱ እና አገልግሎቱ በማራኪ የተረጋገጠ!

🆕EDISON LIFE GUARD🆕 🛡ለቲቪ ፍሪጅ ኮምፒውተር እንዲሁም ለቤት አገልግሎት የሚሆን ⭐2500W የሆነ ⭐UNDER VOLTAGE 150V/180V ⭐OVER VOLTAGE 240V/265V ⭐ሀይል
+4
🆕EDISON LIFE GUARD🆕 🛡ለቲቪ ፍሪጅ ኮምፒውተር እንዲሁም ለቤት አገልግሎት የሚሆን ⭐2500W የሆነ ⭐UNDER VOLTAGE 150V/180V ⭐OVER VOLTAGE 240V/265V ⭐ሀይል ቢበዛም ቢያንም በትክክል 220V የሚያደርግ አዲስ ቴክኖሎጂ 👍👍👍ሙሉ ለሙሉ የሀይል መቆራረጥን የሚከላከል እቃነቱ እና አገልግሎቱ በማራኪ የተረጋገጠ!