cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😍❤💓Mihret Aayan🌞 💕

@fkeee @fkeee Fata lamalt በግጥም በታሪክ በስእል በሙዚቃ ፈታ በሉልኝ😍😍❤ እኔን ለማግኘት @Aayannnnnn ግን ወደገደለው 😛

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
776
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከሴቶች እና ከወንዶች በውሸት ማን ይበልጣል?
نمایش همه...
🧍‍♂ወንዶች ✅99
🧍‍♀ ሴቶች ✅100
Weyne yemr beeeetam yemimest tarik nw 1gna👌👌👌
نمایش همه...
نمایش همه...
Tarek ewnatga nawe ? Khona yasazenal
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
​​​​​​​​ ​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 🌹ሊጠናቀቅ ጥቂት ክፍሎች ብቻ ቀሩት🌹 ❐ ክፍል 13 ❑​​​​ #ኑኑሻ ነኝ ከአሜሪካ ❝ከኔ ህይወት እናንተ ተማሩ❞ የባለ ታሪኳ መልክት ነው!!! በህይወቴ አንድ መልካም ሰው አውቅ ነበር እሱም ፍቅር ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ባለፈው ማንነቴ አርክሶ ጣለኝ... አሁን አሜሪካ የምገባበትን መንገድ ብቻ ነው የምፈልገው እሱም የማዳም ባል የሰጠኝን አማራጭ የሌለው ምርጫ መጠቀም ከሰው ሀገር ሰው ሊያውም ከ ትልቅ ሰውዬ ጋር በድብቅ ሴትነቴን ክብሬን ገላዬን መስዋት ማቅረብ ...ዛሬ ደግሞ እቤት ተቀምጠው ሲያወሩ ድንገት አንድ ንግግር ትኩረቴን ሳበው እሱም "ለምን ከኛ ጋር አሜሪካ አንወስዳትም?..." ሲላት ግን መልስዋ "በፍፁም አይሆንም" የሚል ነበር አንድ ሃሳብ መጣልኝ ማዳሜ እቤት የለችም ነበር ለጉዞአቸው የሚረዳቸውን ጉዳይ ለማስፈፀም ወታ ሳለ ሰውየው ወደኔ መጣ አልጋ እያነጠፍኩ ነበር እና ያልኩሽን ምን አሰብሽ አለኝ ሚስትህ እንድሄድ ፈቅዳለች ብዬ ስጠይቀው አዎ አንቺ ብቻ እሺ በይ አለኝ ከዛም ምንም እንዳልሰማ በሀሳቡ መስማማቴን ገለፅኩለትና ነገ ማታ አልኩት... የውሎዬ ነገር አይወራ የስልችት ኑሮ ስለሆነብኝ ...በተነጋገርነው መሰረት የማዳም ባል የሚስቱን እግር ጠብቆ ከኔ ጋር ሊልከሰከስ መጣ እኔም በሩን ከፈትኩለት ገባና በጥድፊያ ልብሱን አውልቆ የኔንም ማውለቅና ሰውነቴን ማሻሸት ጀመረ ወንድ እንደዚ ቀፎኝ አያውቅም ግን አላማ ስላለኝ ዝም ብዬ የሚያረገውን መተግበር ቀጠልኩ ቀድሜ ስልኬን ደብቄም ጥሩ ቦታ ላይ ቪድዮ እንዲቀርፀን አዘጋጅቼዋለው... የሰውየው እጆች ሰውነቴን እያዳረሱት ነው ሁፍፍፍ እንዴት ይቀፋል ባለፈው ህይወቴ በግድም ለገንዘብ ስልም ከብዙ ወንዶች ጋር ብዙ አሳልፌአለው ነገር ግን ዛሬ ሌላ መአት የወረደብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ብቃ ይዘገንናል ይቀፋል ግን የምፈልገውን ለማሳካት መቋቋም ነበረብኝ ሰውየው ስሜቱን መቆጣጠር ተሳነው እናም መፍራትም ጀመርኩ በልቤ ፈጣሪዬን እየተማፀንኩ የምፈልገውን ያህል ሰውየው ከሄደልኝ ቡሃላ በቃ ብዬ ገፈተርኩት ደነገጠ በስሜት ተውጦ "የኔ ጣፋጭ ገናኮ ምንም አላረግንም አለኝ" እርቃኑን ሳየው ነጭ ሰይጣን መሰለኝ ወደ ኌላዬ እየሸሸው ምንም ማረግ አልፈልግም ሀሳቤን ቀይሬአለው አልኩት ደመነብስ ሆኛለው ሰውየው ግራ ገብቶት ትንሽ ቆም ብሎ አየኝና እይዞሽ አትፍሪ እያለ ተጠጋኝ... .....ይቀጥላል ✎ክፍል-14 ከ150 Like♥️በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ማድረግ አይርሱ። ••●◉Join us & share ◉●•• ❍✰ @bongadop ✰❍ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
نمایش همه...

​​​​​​​​ ​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 🌹ሊጠናቀቅ 1 ክፍል ቀረው🌹 ❐ ክፍል 15 ❑​​​​ 👉ያለፉት ክፍሎች አልደረሰንም ላላችሁ <ለፍቅሬ ስል> ብላችሁ Search በማድረግ ፔጁ ላይ ታገኙታላችሁ። #ኑኑሻ ነኝ ከአሜሪካ ❝ከኔ ህይወት እናንተ ተማሩ❞ የባለ ታሪኳ መልክት ነው!!! ሞት ለኔ ብርቄ አይደለም ይልቅም ግልግል ነው ከዚ አለም ስቃይ! በዚ መሀል እናቴ ጋር ደወልኩ ገንዘብም ልኬ ስለነበር ነው የደወልኩት ግን ሌላ ደግሞ ክፉ ዜና እናቴ በጠና ታማለች እናም ከቻልኩ ሀገር መግባት እንዳለብኝ ተነገረኝ በማልቀስ እምባ ቢያልቅ ያን ቀን እጨርሰው ነበር እናቴን አምላክ እንዲያቆይልኝ ለመንኩት ወንድሜ ብቻውን እናቴን እያስታመመ ነው... "ከገንዘቡ ይልቅ አይንሽን ልየው" ብላ እናቴ እያቃሰተች ተማፀነችኝ ግን እሺ ብላትም እዚ የጀመርኩት ጣጣ ስላለ እንደማልሄድ አውቀዋለው፤ ብሄድም ህመሟን አይቼ ከማዘንና ከማልቀስ ውጪ ምን አረግላታለው ይልቅ የሚጠቅማት መታከምያ ገንዘብ በቂ ብልክ እንጂ... ብቻዬን እንደ እብድ አወራለው ፥ ለናቴ ግን ነገሮችን አመቻችቼ በዚ ወር እመጣለው ብያት ነው ስልኩን የዘጋሁት... ታድያ እዚች ምድር ላይ እንደኔ ማን እድለ ቢስ አለ? ፈጣሪ የረሳኝ እስኪመስለኝ ሁሌ ችግር አያጣኝም ከፍቅረኛ ፍቅረኛ አላደለኝ ከዘመድ ዘመድ አላገኘው አባቴን ሞት ነጠቀኝ አሁን ደግሞ እናቴን ሊነጥቀኝ ነው ...አነባሁ አለቀስኩ ግን በማልቀስ ምንም አይለወጥም የሚለወጥ ቢሆን እኔ ድሮ ያለቀስኩት ይበቃኝ ነበር... በዚ መሀል ሆኜ የአሜሪካ ጉዞ ትኬት ከሴትዮዬ <ከማዳሜ> እጅ ተሰጠኝ እንዴት እንዳሳመናት ፈጣሪ ይወቀው የደስታ ጭላንጭል ታየኝ እናቴን ለአምላኬ ሰጠሁ አሜሪካ መግባት ግድ እንዳለብኝ ተሰማኝ።! መሽቶ ክፍሌ ገብቼ ፊስቡክ ከፈትኩ ግን ፍቅርን ለማየት አልነበረም አንዳንድ አዲስ መረጃ ካለ ብዬ ነበር ቢሆንም ግን ሳላስበው የፍቅርን መልእክት ማንበብ ጀመርኩ ይቅርታና ልመና ይበዛበታል አልቅሶም የድምፅ መልክት ልኮልኛል አሳዘነኝ ግን አሜሪካ ልሄድ እንደሆነና ዳግም መገናኘት እንደማልችል ሳላስበው ነገርኩት እሱም "ለካ ለዛ ነው አይንህን ላፈር ያልሽኝ" አለ ...ደነገጥኩ ግን መልስም ሳልክለት ወጣሁ... ይህን እያረኩ የማዳም ባል መጣ ያስፈራ ነበር ደንግጬ ቆምኩና ምን እንደፈለገ እየተርበተበትኩ ጠየኩት! ..."መሄድሽ ካልቀረማ የግድ ሴክስ ታረግያለሽ ከኔ ጋር"! አለ በተቆጣ ድምፁ... .....ይቀጥላል ✎የመጨረሻ ክፍል ከ200 Like♥️በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...

​​​​​​​​ ​ 💞 ለፍቅሬ ስል 😢 🌹ሊጠናቀቅ ጥቂት ክፍሎች ብቻ ቀሩት🌹 ❐ ክፍል 14 ❑​​​​ #ኑኑሻ ነኝ ከአሜሪካ ❝ከኔ ህይወት እናንተ ተማሩ❞ የባለ ታሪኳ መልክት ነው!!! ሀሳቤን ቀይሬአለው አልኩት ደመነብስ ሆኛለው ሰውየው ግራ ገብቶት ትንሽ ቆም ብሎ አየኝና እይዞሽ አትፍሪ እያለ ተጠጋኝ ...አሁን ያለኝን ሀይል ተጠቅሜ ሰውየውን ከቤት ማስወጣት አለብኝ ምክንያቱም ስሜቱ ስለተቆጣጠረው ሊደፍረኝም ይችላል... 'እጮሀለው ልጆችህ ከተነሱ የሚፈጠረውን አስብ' አልኩት እሰይ አሁን ፈራ እርቃኑን ቆሞ ለመነኝ ገገምኩበት አማራጭ ስላጣ ልብሱን ለብሶ ወጣ፤ ወድያው ስልኬን ከነበረበት አነሳሁት እያንዳንዱን ነገር ቀርፆልኛል ብቻዬን እንደፊልም አይቼው ፈገግ አልኩ እሰራለታለሁ! እሱ ሚስቱ እንደማይሆን ነግራው በውሸት ሊጠቀምብኝ ነበር ግን ፈጣሪ ታላቅ ነው መንገድን ሁሉ እሱ ያስተካክላል አሁን ለዚህ ሰውዬ ይህን ቪድዮ አሳየውና ወይ ጥሩ ገንዘብ እንዲሰጠኝ አልያም አሜሪካ እንድገባ እንዲያደርግልኝ ማስፈራራት እጀምራለው እምቢ ካለ ደግሞ ለሚስቱ እንደማሳያት እነግረዋለው፤ ምናልባት ስልኬን ቢቀማኝ ብዬ ሚሞሪ ላይ ኮፒ አርጌ ሚሞሪዬን ደበኩት። ዛሬ ፍርሃትና መረበሼ ለቆኛል! ፌስቡኬን ከፍቼ ተመለከትኩት ፍቅር ብዙ መልክት ልኮልኛል ግን አንዱንም ከፍቼ ለማየት አልሞከርኩም ደግሜ ለፍቅር ምኔንም አልሰጥም ለነገሩ ምንስ ቀረኝና ሁለመናዬን እርክሶ ልቤን አድምቶ ጥሎኝ የለ... ብቻ አንዳንድ እንዲው በስልክ ያወኳቸውን ጓደኞቼን ሰላም ብዬ ብቻ ተመልሼ ወጣሁ፤ መሸም ነጋ 3ተኛ ቀን ሆነን ከሰውየው ጋር ያ ከተፈጠረ እናም ዛሬ ደግሞ ሊጠይቀኝ መጣ ጥሩ አጋጣሚ ነበር... ዋትሳፕ ላይ ቪድዮ እልክልሃለው ማንም ሳያይህ እየው አልኩት ትንሽ የተደናገረ ይመስላል... እንዳልኩትም ላኩለት ከድምፅ መልእክት ጋር አብሬ 'ይኸውልህ አሁን ይህን ነገር ለሚስትህ ላሳያት ስለምችል አልፈራህም ምንም ካንተ አልፈልግም ግን ሚስትህን<ማዳምን> አሳምነህ እብሬአቹ አሜሪካ እንድሄድ አድርግ!!' አልኩት... አሁን ነገሮች እንደምፈልገው መሆን ጀመሩልኝ ሰውየው ፈራኝ! በርግጥም መፍራቱ ግድ ነው ምክንያቱም በዚ አገር ሚስቶች በጣም ይፈራሉ ...ግንኮ አሳያታ ቢለኝ አላሳያትም ምክንያቱም እፈራለሁ በርግጠኝነት ከባሏ በፊት ትገለኛለች ግን ባሁን ሰአት ሞት ለኔ ብርቄ አይደለም ይልቅም ግልግል ነው ከዚ አለም ስቃይ... በዚ መሀል እናቴ ጋር ደወልኩ ገንዘብም ልኬ ስለነበር ነው የደወልኩት ግን ሌላ ደግሞ ክፉ ዜና... .....ይቀጥላል ✎ክፍል-15 ከ150 Like♥️በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...