fa
Feedback
Woldia University®🕎

Woldia University®🕎

رفتن به کانال در Telegram

⚜WHAT IS NEW!! Info about Woldia University,📝 ⚜Talk about most burning issues of the student🗣 🔱Motivations ⚜Funny GIFs😂 ⚜️Great restaurants in the city and their foods🍔 for any comments and ads @VJ_Sura

نمایش بیشتر
2 612
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+107 روز
+5030 روز
آرشیو پست ها
🏵እንኳን ደስ አላችሁ 🏵 ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ቻናላችሁ Woldia university channel አዲስ #አድሚን አግኝቷል። አድሚናችን Hong ይባላል። የኮምፒውተር ሳይንስ የአራተኛ አመት ተማሪ ነው። በዚህ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ስለምርጡ ዩኒቨርስቲያችን 🏵 ትኩስ መረጃዎች 🏵 ጥቆማዎች እንዲሁም 🏵 የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። share & support us #ፍቅር_ብቻ🙏🙏🙏 @Woldiauniversity

ለ ፈገግታ..... የአራዳ ቋንቋዎች @ethioz1 ••••••••••••••√•••••••••••••••••••••√••• 1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት 2.ብርቄ=ስጋ ወጥ 3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ ወንድ 4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ 5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ 6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ 7.ሸንኩርት =ልጅ እግር 8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ 9.ፈንጅ =ጡት 10.ላቦሮ =ሌባ 11.ዛፓ =ፖሊስ 12.ልባብ =ልብስ 13.ትሴ =ሴት 14.ፍንዳታ-ዱርዬ 15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ 16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ 17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ 18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር 19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ 20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ 21.በቄ =ቦርሳ 22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ 23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው 24.አርፈው =እየው 25.ደቀሰ =ተኛ 26.ላላ በል =ተረጋጋ 27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ 28.ጮካ=አራዳ 29.ኩሼ=መተኛት 30.መንጠቆ=ቛጣሪ 31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ 32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት 33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት 34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ 35.ጎመን=ኤድስ 36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ 37.ደንገጎ=ዳሌ 38.ትስሚየው=ሚስትየው 39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት 40.ወላንሳ=ወሲባም 41.ጩባ=ወርቅ 42.ደምቋል=ሰክሯል 43.ይሸክካል=ይደብራል 44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ 45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ 46.እንፖሽረው=እንሽጠው 47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም 48.ምትኬ=ውሽማ 49.አሠፉ=ወረኛ 50.ውላ=ዱሩዬ 51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች 52.ነቄ አለ=አወቀ 53.ማስተር ኪ=ከንፈር 54.ሮማንስ=ፓስታ 55.አዳብለው=ሼር አድርገው 56.ጫነች=አረገዘች 57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው 58.ቦርኮ=ለማኝ 59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ 60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ 61.ፎጋሪ =ኮሚክ 62.ሾዳ =ጫማ 63.ጨማቂ =ወረኛ 64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል 65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር 66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን 67.ሽምጣጭ =ውሽታም 68.ቂንጬ =ሴት 67.በቻይንኛ=በአሽሙር 68.እሙሙ=የሴት እቃ 69.ከች አሉ =መጡ 70.አንፎጋገር=አንወሻሽ 71.ጋቢና=ፊት 72.አላምጠው የተፉት=አስጠሊታ=አስቀያሚ 73.ፎጣ ፊት=ቡግራም 74.ቴስትኒ =ጭንቅላት 75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ 76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት 77.መቀፈል=ኮይን መቀበል 78.ቦከመ=ሰረቀ 79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ 80.አርካ=ጉራ 81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ 82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል 83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ 84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች 85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ 86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ 87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው :: 88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ 89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ 90.ቀሚስ=ሴት ልጅ 100.አርፋታለው=አውቃታ ለው 101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት 102.ገጀረች=እምቢ አለች 103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ 104.መቃ=አንገት 105.ጩባ=ወርቅ 106.መንጩ=መቀማት 107.ሸቤ=እስር ቤት 108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው 109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው 110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ 111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች 112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን አስወረደች 113.ድንቡሎ=5 ሳ. 114.ቼላ-50 ሳ. 115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ. 116.ዲናሬ=10 ሳ. 117.ከርክ=25 ሳ. 118.ኤካ=1 ብር 119.ዱ=2 ብር 120.ትሪስ=3 ብር 121.ካትሪስ=4 ብር 122.ቢጫ=5 ብር 123.ቢቻ=6 ብር 124.ከዘራ=7 ብር #Join @ethioz1 125.ስንቅቱ=8 ብር 126.ያኪኒ=9 ብር 127.ዴች=10 ብር 128.ቤንቴ=20 ብር 129.ቼንቶ=50 ብር 130.አመድ=100 ብር ............... ............ 👑አንደኛ ምርጫቹ @ethioz1 ❤️ያው ከተመቻቹ 💋Join👉 @ethioz1 👍 #ሼር ፣ #ፎርዋርድ እና #ቻናሉን_ጆይን አርጉት። Join @ethioz1 @ethioz1 @ethioz1 @ethioz1 @ethioz1 @ethioz1 መልካም የ እረፍት ቀን........

😂😂😂😂😂😂😂😂😂 https://t.me/Woldiauniversity

◇◈◇◈◇◈●◎●◊◊◊◎●◎◈◇◈◇◈◇ ዛሬ ፡ በዳዊት ፡ ከተማ ፡ መድኀኒት ፡ ርሱም ፡ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ ፡ ተወልዶላችኋልና። የሉቃስ ወንጌል ፪፤፲፩ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎ፡
◇◈◇◈◇◈●◎●◊◊◊◎●◎◈◇◈◇◈◇ ዛሬ ፡ በዳዊት ፡ ከተማ ፡ መድኀኒት ፡ ርሱም ፡ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ ፡ ተወልዶላችኋልና። የሉቃስ ወንጌል ፪፤፲፩ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎ፡፡ መልካም በዓል።

https://t.me/Woldiauniversity 😱must see this😱😬😝 [401.9 KB]

Tomas be Burger 🍔 yekeledew mert keld😂😂 https://t.me/ComedianTomasForLife [540KB]

🚴🏼‍♀️🤪😂😂😂 https://t.me/ComedianTomasForLife

Team Woldia🤟🏽😂

No more rebsha in our Gebi✌🏽Luv you’all
No more rebsha in our Gebi✌🏽Luv you’all

This goes for ma Engineering hommies.
This goes for ma Engineering hommies.

photo content

Woldia chickes be like😂

photo content

🌪ስለ ተፈጥሮ🌈፣ 👨‍🔬ስለ ሳይንሳዊ ግኝቶች👩‍🔬፣ ስለ ሁሉም ነገር ጠቅላላ እውቀት ይፈልጋሉ🤔 ታዲያ ተቀላቀሏ 😱

😍You guys’ll luv this😍 https://t.me/ZAHIREY

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼