fa
Feedback
Jobs

Jobs

رفتن به کانال در Telegram

ሀገሬ Gebeya

نمایش بیشتر
6 796
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Jobs
6 796
🦺 የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ መምህር ይፈለጋል 🦺 የማስተማር ልምድ ያለው ፣ የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል - በ ኢንጂነሪግ - በ ሳይንስ -በአካውንቲንግ -በማናጂመንት -በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም - በጤና የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ። የስራ ሁኔታ Part-time ደሞዝ በስምምነት የትምህርት እና የስራ ልምዳችሁን በ ቴሌግራም አድራሻችን 👉 @bolejobs በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

Jobs
6 796
የኦሮምኛ  መምህር ይፈለጋል:: ደሞዝ 18,000 ብር በኦፋን ኦሮሞ የተመረቀ የትምህርት ማስረጃውን በ @bolejobs ልኮ መመዝገብ ይችላል

Jobs
6 796
✅ ቫት ሪፖርት ላይ፣ ታክስ ፣ የሂሳብ አያያዝ ላይ የረጂም ጊዜ ልምድ ያለው ሰው ይፈለጋል፥፥ ደሞዝ በስምምነት የቅጥር ሁኔታ በቁዋሚነት ቦታ : ቃሊቲ  & ገርጂ 👉 @bolejobs

Jobs
6 796
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 👆🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👆 3 በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ 2 በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቀ 2 በ አካውንቲንግ የተመረቀ 2 በማናጂመንት የተመረቀ ይፈለጋል ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ ቦሌ፣ አዲስ አበባ ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃችሁን @bolejobs እየላካችሁ መመዝገብ ትችላላቹ

Jobs
6 796
የ CNC (የብረት ፕላዝማ) ባለሙያ ይፈለጋል ደሞዝ 8,500 እና ኮሚሽን በስራ መጠን @bolejobs ያናግሩን አስቸኩዋይ

Jobs
6 796
ስራ Jobs 📮📮📮 ⛔️ቪዲዮ ኤዲተር ይፈለጋል⛔️ 👉 ብዛት 3 ⛔️ የካርቶ አኒሜሽን ችሎታ ያለው ይፈለጋል⛔️ ብዛት 1 👉 በትርፍ ሰዓት(Part time) የሚሰራ 🎯 ክፍያ በቪዲዮ @bolejobs ላይ ያናግሩን ለጀማሪዎች ቦታ አለን!

Jobs
6 796
✅ የቅጥር ማስታዎቂያ ⭕️ 👉👆👆👆 ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች የሽያጭ ባለሙያ መስፈረት : ተግባቢና የሽያጭ ልምድ ያለው በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ
+1
✅ የቅጥር ማስታዎቂያ ⭕️              👉👆👆👆 ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች የሽያጭ ባለሙያ መስፈረት : ተግባቢና የሽያጭ ልምድ ያለው በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ እንሰጣለን ፆታ : ወንድ ደሞዝ 6500  ብር  እና ኮሚሽን አድራሻ ጎሮ አዲስ አበባ ብዛት 1 @bolejobs ላይ ያናግሩን