cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Keld 😂 ena Kumneger😮

In dis Channel u can get 👑💯Quote ❤️ 👑💯Music 🎵 👑💯Video 🎬 👑💯Vine & Prank🤣 👑💯‌ fun videos 😂 🎀✨👱‍♂️💗👸✨🎀 🎀✨👨💜👩✨🎀 🎀✨👴💙👵✨🎀 🎀✨🐯💛🐰✨🎀 🎀✨👽💚💀✨🎀 AllYouNeedIsLove 😍💓😘💘😜💝☺️ 😁😁😁😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

نمایش بیشتر
إيران353 856زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
158مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እራስክን ከማንም ጋር አታወዳድርው የሁሉም መክሊቱ የተለያየ ነውና 🌀✅ በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ተደገፍ እሱ አይጥልህምና 🌀✅ ውሻ 3 ቀን ብታበላው 3 አመት ያስታውስሀል ሰው ግን 3 አመት ብታበላው በ3 ቀን ይረሳሀል 🚺🚺 #ወዳጄ 🚹🚹 ✅ እራስክን ከማንማ ጋር አታወዳድር፡፡ ይህን ባደረክ ጊዜ ራስክን በራስህ እንደሰደብክ ቁጠረው፡፡ ✅ ቁልፍን ያለመክፈቻ ማንም እንደማይሰራ ሁሉ ፈጣሪም መፍትሄ የሌለው ችግር እንዲገጥምን አይፈቅድም፡፡ ✅ ደስታህን ከራስህ ባራቅህ ጊዜ ሕይዎት በአንተ ላይ ትስቃለች፡፡ ደስተኛ በሆንክ ጊዜ ሕይዎት ፈገግታዋን ትለግስሃለች፡፡ ሌሎች እንዲደሰቱ ምክንያት በሆንክ ጊዜ ግን ሕይዎት የከበረ ሠላምታዋን ታቀርብልሃለች፡፡ ማንኛውም ስኬታማ ሰው ከበስተጀርባው አስቸጋሪ ታሪኮች እንዳሉት ሁሉ ማንኛውም የችግር(አስቸጋሪ) ታሪክ መጠናቀቂያው ስኬት ይሆናል፡፡ ስለሆነም ችግሩን ተቀበልና ለስኬት ተዘጋጅ፡፡ ✅ የሌሎችን ስህተት ለመተቸት በጣም ቀላል ነው፡፡ ከባዱ ነገር የእራስን ስህተት መረዳቱ ላይ ነው፡፡ ✅ የተፈጠረልህ መልካም አጋጣሚ ባመለጠህ ጊዜ እዛው ባለህበት ቁመህ አይንህን በእንባ አትሙላ፡፡ ቀጣዩንና የተሻለውን መልካም አጋጣሚ እንዳታይ ይከልልሃልና፡፡ ✅ ለችግር ፊትን ማዞር ችግሩን አይቀይረውም ችግሩን መጋፈጥ እንጅ፡፡ በሌሎች ቅሬታን ከማሰማት እራስን ለውጦ ሠላምን መግዛት፡፡ ✅ ስህተት ስህተቱ በተፈጠረበት ወቅት ስሜትን ይጎዳል፡፡ ከዓመታት በኋላ የስህተቶች ድምር የሚፈጥረውና ወደ ስኬት የሚያመራው ከስህተት መማር ተሞክሮ(ልምድ) እንለዋለን፡፡ ✅ የቀለጠ ወርቅ ጌጣጌጥ እንደሚሆነው፣ አንተም በብዙ ችግር ባለፍክ ቁጥር አንተነትህ እያደገ መሆኑን አትርሳ፡፡ በመሆኑም ስትሸነፍ ጠንካራ ስታሸንፍ የተረጋጋ ሁን፡፡ ምርጥ መጣጥፎች ሼርርርር 👇👇👇👇👇👇 @KanebebnewMekuadesha
نمایش همه...