cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አጋፔ Tube

" እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23) " የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:19) @wedonala @Musee11 #Youtub https://youtu.be/QSZ3GhQqFhk

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
240
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ነፍሴ ሆይ" ዘማሪ ካሌብ ጎኣ Live Worship Song 🎵Audio 6-MB📥 SHARE📲 & JOIN Us @wedonala @wedonala
نمایش همه...
ነፍሴ_ሆይ_Singer_KALEB_GOA_New_Worship_Song||_Official_Video_2020360p.mp37.58 MB
Singer kes_fike Tsegah yidegifegn @wedonala share and jon
نمایش همه...
kes_fike_ጸጋህ_ይደግፈኝ_New_Ethiopian_protestant_mezmur_2020360p.mp425.11 MB
Singer lidiya Beletkibign @wedonala Share and jon
نمایش همه...
Lidya_Derese_በለጥክብኝ_New_Ethiopian_Protestant_Mezmur_2020240p.3gp10.01 MB
Singer nardi Nefse hoy teregagi @wedonala Share and join
نمایش همه...
Merdekiyos_Yohannes_ነፍሴ_ሆይ_ተረጋጊ_New_Ethiopian_Protestant_Mezmur.3gp11.84 MB
Mike Beyene: 🙏🙏🙏 እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት @wedonala #Share and join
نمایش همه...
😱 አስቸኳይ ጥሪ ለቅዱሳን: ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኖ ብቻ ሳይሆብ የምተውነው ደግሞ ግብረሰዶማዊቷ ኢየሱስን ሆና ነው ። 👉 ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን ማኖር ባይችሉም በፀሎት በመቃወም በእግዙአብሔር ፊት በማቅረብ የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ። A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”. Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society. 🙏 ሼር ይደረግ https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abi Change.org Sign the Petition PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT” @wedonala
نمایش همه...
Sign the Petition

PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT”

New mezmur video clip Singer tedi #Alzenegahutim Our Channel @wedonala join
نمایش همه...
Teddy_Tadesse_“ALZENEGAHUTEM”_Ethiopian_mezmurቴዲ_ታደሰ_አልዘነጋሁትምመዝሙር240p.3gp10.41 MB
New mezmur Video clip Singer efi #Medane beqagn Our Channel @wedonala
نمایش همه...
መዳኔ_በቃኝ_Ethiopian_gospel_worship_song(360p).mp424.82 MB
New worship song none stop @wedonala share and join
نمایش همه...
አዲስ_መዝሙር_ፕሮቴስታንት_2020_NEW_ETHIOPIAN_PROTESTANT_MEZMUR_2020_መዝሙር.3gp13.75 MB
#New_mezmur Singer AMANUEL ZERIHUN [[አልረታም]] New Amazing Ethiopia Protestant Song 2020 @wedonala share us join the
نمایش همه...
AMANUEL_ZERIHUN_አልረታም_New_Amazing_Ethiopia_Protestant_Song_2020360p.mp422.79 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.