fa
Feedback
ያ አላህ ማረን ቱዩብ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

رفتن به کانال در Telegram

የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇 https://linktw.in/CBgNdr የfacebook #page like ያርጉ 👇👇👇👇👇 http://www.facebook.com/yaAllahmarantube የቴሌግራም. Groupቻናላችን join ይበሉ 👇👇 @YAM_TUBE2 ማንኛው #Comment ካላቹ 👇 @EsmaelIbnuAhmed

نمایش بیشتر
2 590
مشترکین
+124 ساعت
-97 روز
-5230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+48
در 6 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+8 797
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 سپتامبر0
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
Repost from Nur multimedia
🤩 Geenyeerra, geenyeerra…! 😊 Alhamdulillaah, geenyeerra! 🤩 Kunoo sagantaa keenya addaa fi jaallatamaa sanaan isin bira gee
🤩 Geenyeerra, geenyeerra…! 😊 Alhamdulillaah, geenyeerra! 🤩 Kunoo sagantaa keenya addaa fi jaallatamaa sanaan isin bira geenyeerra… 🤗🤗 Kabajamoo maatiiwwan Nuur Multimediaa, akkam jirtu ? Chaanaaliin keenya sagantaalee bashannansiisoo fi barsiisoo garaagaraa dhiyeessuun ni beekama. Borus akkuma barame #Sagantaa_Addaa wajjin isin bira dhiyaanneerra. 📌 #Mata_Duree: #Islamumma_fi_qabsoo….🤗 🎙 Dhiyeessaa Keenya: Keessummaa keenya jaallatamaa #Beekkam_Gammadii 🎤 “Qopheessitu” #Qanani_Awal Waliin taanee yeroo gaarii dabarsina. Akkasumas halkan keenya qiraa’ata Qur’aanaa bareedaan ni miidhagsina. Qopheessaa: #Nuur_Multimediaa Boru Galgala Sa’aatii 3:00 irratti karaa Telegram tamsaasa kallattiin nu eeggadhaa. 😊 Hirmaannaan keessan akka irraa hin hafne abdanna. #Nuur_Multimediaa #Telegram #boru_Galgala_3_00 #Sagantaa_Addaa #Tamsaasa_Kallattii #Hin_Hafu_InshaaAllaah

2
https://t.me/Nur_media26?livestream
286
3
በማዕበል_መሃል_የበቀለ_እርጋታ! ​በስደት (ሒጅራ) ወቅት ሙሽሪኮች ዋሻውን ከበው በነበረበትና አቡበከር በሰጋበት እጅግ አስፈሪ ቅጽበት፣ ነቢያችን (ﷺ) ፍጹም በሆነ የልብ እርግጠኝነትና ሰላም ያቺን ታላቅ ንግግር ተናገሩ። ​«አትዘን፣ አላህ ከእኛ ጋር ነው!» አሉት። ​ይህ እንዲሁ በጭንቅ እለት የሚባል ተራ የውሸት ማረጋጊያ ቃል አልነበረም፤ ይልቁንም ልብን ፍጹም በሆነ እርግጠኝነት (የቂን) የሚሞላና ሰውን በፈተና መሃል የሚያጸና መለኮታዊ እውነት እንጂ! ​አላህ በቁርአኑ ያንን ታላቅ ታሪክ እንዲህ ይዘክረዋል ። { إِذۡ يَقُولُ لِصَـٰحِبِهِۦ لَا تَحۡزَنۡ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَاۖ فَأَنزَلَ ٱللَّهُ سَكِينَتَهُۥ عَلَيۡهِ } ለባልደረባው «አትዘን፤ አላህ ከእኛ ጋር ነውና» ባለ ጊዜ አላህ እርጋታውን በእሱ ላይ አወረደ። [Surah At-Tawbah: 40] ​የዚህ እውነተኛ ስሜትና የቂን ውጤት በስተመጨረሻም ይህንን ታላቅ ስጦታ ያጎናፅፈናል፦ እውነተኛ መረጋጋት ማለት የችግሮች መጥፋት ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በማዕበል መሃል እንኳ አላህ ካንተ ጋር መሆኑን ማወቅና በውሳኔው ማረፍ ነው። ​🥺 በማዕበል መሃል እርጋታን ስጠን ልባችንን በየቂን ሙሉልን🥺 ​ለአላህ ብዬ ወዳችሁዋለው ​♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين .♥️
273
4
Book Review የመፃፍ ዳሰሳ ​ርዕስ፡ ሙስሊሙ ምን ያስባል? ———————————————————— ​በአሁኑ ዓለም ስለ እስልምና እና ስለ ሙስሊሞች የሚነገሩ ብዙ የተዛቡ ትርክቶች አሉ። ነገር ግን፣
Book Review የመፃፍ ዳሰሳ ​ርዕስ፡ ሙስሊሙ ምን ያስባል? ———————————————————— ​በአሁኑ ዓለም ስለ እስልምና እና ስለ ሙስሊሞች የሚነገሩ ብዙ የተዛቡ ትርክቶች አሉ። ነገር ግን፣ እስልምናን ከውጭ በሚያዩ ሰዎች እይታ ሳይሆን፣ ከራሱ ከእስልምና ምንጭ፣ ከሰብአዊነት እና ከምክንያታዊነት አንጻር መመልከት ለምን አስፈለገ? ​ዶ/ር ሐሰን ሐትሁት የጻፉት እና ዘከሪያ መሐመድ ወደ አማርኛ የመለሱት "Reading the Muslim Mind" መጽሐፍ፣ እነዚህን ውስብስብ ጥያቄዎች በሰፊው ይዳስሳል። ስለ አምላክ፣ ስለ ተፈጥሮ፣ ስለ ሳይንስ እና ስለ ዘመናዊው ዓለም ተግዳሮቶች እስልምና ምን አቋም አለው? ​ልዩ ፕሮግራም፡ ይህንን መጽሐፍ በዝርዝር ለመፈተሽ እና ከደራሲው የሐሳብ ዓለም ጋር ለመተዋወቅ፣ በወንድማችን ጣሃ ጀማል አማካኝነት የሚቀርብልን ሰፊ እና ጥልቅ የዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ​ቀጠሮዎትን አሁኑኑ ያስይዙ! ———————————————————— 🎙 እንግዳ አቅራቢ: ጣሃ ጀማል 📚 የመጽሐፍ ዳሰሳ: ሙስሊም ምን ያስባል 🗓 ቀን: የፊታችን ቅዳሜ፣ ⏰ ሰዓት: ምሽት 9:00 ሰዓት (9:00 PM) 📍 አድራሻ: በቢናእ አካዳሚ የቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት (Telegram Live Stream) አል ቢናዕ አካዳሚ Share | like | Join   •┈•• ❉┈ ⇣☆❈☆❈☆⇣ ┈❉ •┈•• ┏━━❄️🌟━━┓ 彡✍🏿  @al_biinaa1 ┗━━🌟❄️━━┛
233
5
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ አላህ ልባችሁን በደስታ፣ ፊታችሁን በፈገግታ ይሙላው። በነገራችን ላይ... over the moon ሁኑ😀😀 ልባችሁን በሀሴት ይሙላ
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ አላህ ልባችሁን በደስታ፣ ፊታችሁን በፈገግታ ይሙላው። በነገራችን ላይ... over the moon ሁኑ😀😀 ልባችሁን በሀሴት ይሙላ። ዒድ ሙባረክ! 🥰🐑
398
6
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ በዚህ በተባረከ እና ልዩ ቀን አላህ ከእናንተ የማይለይ እውነተኛ ደስታን በህይወታችሁ ላይ እንዲያዘንብ፣ የልባችሁን ንጹህ ዱዓ እና
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ በዚህ በተባረከ እና ልዩ ቀን አላህ ከእናንተ የማይለይ እውነተኛ ደስታን በህይወታችሁ ላይ እንዲያዘንብ፣ የልባችሁን ንጹህ ዱዓ እና ምኞት ሁሉ እንዲቀበላችሁ ከልብ እመኛለሁ፤ ፊታችሁ ላይ ሁልጊዜ የሚበራው ያ ውብ ፈገግታችሁ በውስጤ ትልቅ ቦታ እንዳለውና በዱዓዬም ሁሌም እንደማልረሳችሁ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ። እናንተ ለእኔ እጅግ ውድ እና ልዩ ስጦታዎቼ ናችሁ፤ በዓሉ በሰላም፣ በፍቅር እና በበረከት ተሞልቶ በደስታ እንድታሳልፉት እየተመኘሁ፣ ዓመት ከዓመት በሰላም እና በጤና ያውርሰን እላለሁ—ዒድ ሙባረክ! 🥰🐑💛
362
7
ዛሬ አመሻሹን አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር መግባቱ ተረጋግጧል ምርጣቹ የአላህ ቀናት ጃቢር ረ ዐ እንደዘገብት ነብዪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ብለዋል ምርጣቹ የዱኒያ ቀናት ዐስሩ የወርሀ የዙልሒጃ ቀናቶች ናቸው የቻልን እንፁም ያልቻልን ከይር ስራ እና ዚክር በማብዛት እንጠቀምበት🙌
335
8
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🤩መተናል መተናል...!😊 አልሀምዱሊላህ መተናል!🤩 አነሆ ተወዳጁ ልዩ ዝግጅት....🤗🤗 ዉድ የኑር መልቲሚዲያ ቤተሰቦቻችን እንደምን ከረማችሁ? ቻናላች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ  🤩መተናል መተናል...!😊 አልሀምዱሊላህ መተናል!🤩 አነሆ ተወዳጁ ልዩ ዝግጅት....🤗🤗 ዉድ የኑር መልቲሚዲያ ቤተሰቦቻችን እንደምን ከረማችሁ? ቻናላችን የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ይታወቃል ። ዛሬ ምሽት ደግሞ እንደተለመደው #በልዩ_ዝግጅት ብቅ ብለናል። አርዕስት : 10ቱ ከፍታዎች..? 🤗🤗 አቅራቢ፦  እንግዳችን ተወዳጁ ኡስታዝ አብዱሰመድ ኢብራሂም 🤗ከ አዘጋጅ:- አብዱረሺድ ሁሴን ጋር አብረን እንቆያለን እናም በዉብ የቁርዓን ቲላዋ ምሽታችንን እናደምቃለን። አዘጋጅ ፦#ኑር_መልቲሚዲያ #ዛሬ_ማታ_3:00 #ላይ_በቴሌግራም_ቀጥታ #ስርጭት_ይጠብቁን። አብሮነታችሁ እንዳይለየን 😊 #ኑር_መልቲሚድያ #በቴሌግራም #ዛሬ_እሁድ_3:00 #ልዩ_ዝግጅት #ቀጥታ_ስርጭት #አይቀርም
272
9
#አፈጣጠሬ ልዩ ነው..... ጀግኒት ሃያት የሂወት ውጣወረዷን ልታካፍልን ያለፈችባቸውን የሂወት ስንክሳር ፤ አትችይም መባል፤ መገፋት ፤ መውድቅ እንዲሁም ያዳካችውን የሂወት ተሞክሮ ልታካፍለን በመስኮ
#አፈጣጠሬ ልዩ ነው..... ጀግኒት ሃያት የሂወት ውጣወረዷን ልታካፍልን ያለፈችባቸውን የሂወት ስንክሳር ፤ አትችይም መባል፤ መገፋት ፤ መውድቅ እንዲሁም ያዳካችውን የሂወት ተሞክሮ ልታካፍለን በመስኮት tube ከ Ismail Tekle ጋር ቆይታ አርጋለች ። I hope ብዙ ነገሮች እንድምንማርበት ጥርጥር የለኝም አላህ ከፍ ያርግሽ ።
471
10
ታሪካችሁን እያነበባችሁ ነው? ትኩረታችንን የ20ኛው ክፍለ ዘመን የእስልምና ታሪክ አድርገን ልንወያያ እጅግ ጥቂት ቀናት ብቻ የቀሩን:: የከፍታችንን ማማ ዳግም ለመመለስ የአበበውን ስልጣኔያችንን መለ
ታሪካችሁን እያነበባችሁ ነው? ትኩረታችንን የ20ኛው ክፍለ ዘመን የእስልምና ታሪክ አድርገን ልንወያያ እጅግ ጥቂት ቀናት ብቻ የቀሩን:: የከፍታችንን ማማ ዳግም ለመመለስ የአበበውን ስልጣኔያችንን መለስ ብለን መቃኘት አሁን ላለንበት በታችነት መንስኤዎችን መረዳት ይሻል:: ይህን ልንወያይ ቀጠሮ ይዘናል;እያነበባችሁ ጠብቁን! የመድረካችን አጋፉሪዎች ​🎙 Host: ሀሰን አብዱ 👤 Reviewer: ኻሊድ አማን ቀጠሯችን ​📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 10፣ 2018 (April 18, 2026) 🕘 ሰዓት፦ ከምሽቱ 9:00 ሰዓት (3:00 PM Local Time) መገናኛችን 📍 ቦታ፦ በአል ቢናዕ አካዳሚ የቴሌግራም ቻናል እንገናኝ! 🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻 አል ቢናዕ አካዳሚ Share | like | Join ———————————- https://t.me/al_biinaa1
321
11
بدون متن...
455
12
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ሕያው ልብ ማለት እውነትን የሚያውቅ፣ የሚቀበል፣ የሚወድና ከሌላው ነገር ሁሉ የሚያስቀድመው ነው። ልብ የሞተ እንደሆነ ግን ምንም ዓይነት ስሜት አይ
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ሕያው ልብ ማለት እውነትን የሚያውቅ፣ የሚቀበል፣ የሚወድና ከሌላው ነገር ሁሉ የሚያስቀድመው ነው። ልብ የሞተ እንደሆነ ግን ምንም ዓይነት ስሜት አይቀረውም፤ በእውነትና በሐሰት መካከልም መለየት አይችልም።" ''ሺፋኡል ዓሊል (1/104)
371
13
بدون متن...
337
14
ኢላሂ... ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆን ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ
ኢላሂ... ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆን ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ!
375
15
አብሽር Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@esma_t
አብሽር Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f Facebook 👇👇👇 https://www.facebook.com/EsmailHandsome
363
16
#ኸበር፡ የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል። ሚንበር ቲቪ በመላው ዓለም ለሚገኙ ተከታታዮ
#ኸበር፡ የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል። ሚንበር ቲቪ በመላው ዓለም ለሚገኙ ተከታታዮቹ አስቀድሞ መልካም በዓል እንዲሆን ይመኛል! ዒድ ሙባረክ!
336
17
ربي🥹🥹 Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@esm
ربي🥹🥹 Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f Facebook 👇👇👇 https://www.facebook.com/EsmailHandsome
358
18
ያአላሀ🥹🥹 Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@es
ያአላሀ🥹🥹 Youtube channel 👇👇 https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f Facebook 👇👇👇 https://www.facebook.com/EsmailHandsome
318
19
وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉ
وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡ ''አይዟችሁ! ይህ ቁርአን አንደኛው ጫፍ በአላህ እጅ ሌላኛው ጫፍ በናንተ እጅ ነው። እርሱን በደንብ ያዙት። ከርሱ በኋላ መቼም ቢሆን አትጠፉም፤ አትጠሙም።''         ነብያችን ሰዐወ እሁድ ምሺት3:30 ላይ ይጠብቁን አይቀርም إنشالله SABAH MEDIA LIVE https://t.me/sabah1media
301
20
بدون متن...
398