cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☝☝ወደ አላህ ሽሹ☝☝

Eslemena ke hulum yebelxal 👉 Islamawe temertoc 👉 web tarekoc 👉 nashidawoc 👉 muslim wendem ena ehetocacun add be mareg yezi group tekafay yehunu @wedeallhasesuu

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
248
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከሠላቱ የተዘናጋ ሰው አስራ ሁለት አይነት ፈተና ይደርስበታል ኤሄንን አምብቦ ሼር ላደረገው ሁሉ አላህ ከጀሀነም እሣት አላህ ይጠብቀው ጀነተል ፍርደውስ አላህ ይወፍቀው ። 〽️የዱንያ ፈተና አላህ የሪዝቁንና የሰራውን በረካ ያነሳበታል የሷሊህነት ኑሩ አላህ ያነሳበታል በሙሚኖች ቀልብ ዘንድ የተጠላ ይሆናል 〽️ሲሞትጊዜ ሩሁ ስትወጣ በጣም የውሀ ጥም ይይዘዋል የዱንያ ባህር እንኳን ቢጠጣ ሩሁ ስትወጣ ሰከራት ይብስበታል ይፈራል ኢማኑ እንዳይወገድ 〽️ቀብር ላይ የነኪርና ሙንከር ጥያቄ ይጠናበታል የቀብር ጨለማ ይጠናበታል የጎን አጥንቶቹ እስኪተላለፉ ድረስ ቀብሩ ይጠብበታል 〽️የቂያማ ቀን ሂሣብ ይጠናበታል አላህ ይቆጣበታል በእሣት ይቀጣዋል አላህ ከቁጣው ይጠብቀን
نمایش همه...
😰ትውልድና ዘመን🏙 ፡ ድንግልናን ከማስወሰድ በላይ ስልክን መሰረቅ በጣም የሚያስቆጭበት ትውልድ ፡ ሴቶች ከHIV ይልቅ እርግዝናን የፈሩበት አስነዋሪ ትውልድ ፡ I Phone መያዝ ተምሮ ከመመረቅ በላይ የሚደሰትበት ትውልድ ፡ ሴቶች እምብርትንና ጡትን በአደባባይ እንደ ከተማ ህንፃ እዩኝ እዩኝ እያሉ ለሰይጣን የተማረኩበት ትውልድ ፡ ፍቅር በዋጋ ዝሙት ያለ ሃላል በነፃ የሆነበት አሳፋሪ ትውልድ ፡ እውነት ተዳፍኖ ውሸትና ክህደት እውነት መስሎ የታየበት አፀያፊ ዘመን ፡ ህዝቡ ከፈጣሪ ይልቅ አሸባሪ ፣ ገዳይና ሌባን የሚፈራበት አስቀያሚ ዘመን ፡ ገንዘብ ከቤተሰብና ከጉደኛ በላይ የተወደደበት ርካሽ ትውልድ ፡ በሚስቱ ውጭ ሌላ ሴት ካልደረቡ "ፋራ" ተብሎ ሰውን የሚሳደቡበት ትውልድ ፡ ሰው ሞልቶ ተርፎ ብቻን እንዲኖሩ ያስገደደ አሳዛኝ ዘመን ፡ ለፍቅር መታመን ፣ ለፍቅር መሰደድ ፣ ለፍቅር መሰቃየትና መሞት እንደ ሞባይል game የተቆጠረበት ቅስም ሰባሪ ትውልድ ፡ ባልና ሚስት የማይተማመኑበት መሽቶ ላይነጋ የጨለመ ዘመን ፡ ወንዶች ሱሪን ዝቅ አድርጎ መታጠቅ ስልጣኔ መስሏቸው ለሰይጣን የሰገዱበት የተረገመ ትውልድ ፡ ሴቶች እምብርትንና ጡትን በአደባባይ እንደ ከተማ ህንፃ እዩኝ እዩኝ እያሉ ለሰይጣን የተማረኩበት ትውልድ ፡ አለባበስ ታይቶ የሰውን ማንነት በአብረቅራቂ ነገርና በአይን ብቻ የሚገምት ትውልድ ፡ ቤተሰቦች ጋር መሄድ እንደ እፍረት እና ውርደት የታየበት ዘመን ትውልድ 😭😭😭 🖊በወንድማችሁ Mohammed ebnu seid 01/03/2020 ዓ.ም እባካችሁ እባካችሁ ካነበቡ በሇዋላ Share ያድርጉ ፡፡ ፡ -------------------- mohammed ebnu seid ----------------------------- 🍀🍀🍀 በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን! ➢👇👇👇 @analmuslimi @analmuslimi
نمایش همه...
የኛ ሳይክል🚴 መዝናኛ😂 እዉቀትን🤔 ፍለጋ🙏🙏👌👌👈 Am A King https://t.me/saykle
نمایش همه...
Bike life

📶#ፈታ ማለት ነው 😂😂😂 No ጭንቀት 😟😟😟 No ትካዜ 😢😢😢 Just ....ፈታ ፈታ ፈታ💓💓💓🔛🔛🔛 #ስለ እስፖርት እንጫወታለን እናሳድጋለን #ማንኛውም እውቀትን እንማማራለን #ብልግና ማውራትየብልግና ፎቶዎች መልቀቅ አይቻልም

🌿አስተማሪ ፅሁፎችን🌿
🌿አስተማሪ ታሪኮች🌿
የ ዳዕዋ video
🌿እና ሌሎችም ለማግኘት 🌿
🌿ይቀላቀላሉ❤️👌 🌿
🌿❤️JOIN JOIN &SHARE SHARE❤️🌿
የነቢ ሙሂቦች የነቢ ሙሂቦች ወንድም ባክህ አሽቅ አይበልህ ጭንቅ ሁሉን አርገህ ለቀቅ ነቢን ጥራ በሀቅ https://t.me/habibkedr
نمایش همه...
የነቢ ሙሂቦች የነቢ ሙሂቦች

ወንድም ባክህ አሽቅ አይበልህ ጭንቅ ሁሉን አርገህ ለቀቅ ነቢን ጥራ በሀቅ

Watch "ምርጥ አዲስ መንዙማ ክሊፕ ሰላቱን አለነቢይ new best menzuma video" on YouTube https://youtu.be/nQRnhnjY-CU
نمایش همه...
ምርጥ አዲስ መንዙማ ክሊፕ ሰላቱን አለነቢይ new best menzuma video

ምርጥ አዲስ m መንዙማ ማዲህ መብሩክ ሙሀመድ እና ፉአድ ሙራድ በዚህ youtube አዳዲስ መንዙማዎች እና መውሊዶች ሐዲሶችን እና ኢስላምን ሚመልከቱ ጉዳዮች ይቀርባሉ subscribers በማድረግ ይቀላቀሉን

ጥቂት_ቀናት_ታሪክህን_ሊቀይሩ_ይችላሉ! ============================= በኮሮና ቫይረስ ከተያዝክ በሕይወትህ # አይተህ # የማታውቀውን አይነት ትኩሳት /ንዳድ/ ይሰማሀል፡፡ ሁሌ የሚሰማህ አይነት ጉንፋን ወይም ራስ ምታት አይምሰልህ፡፡ # ስፖንጅ አፍንጫህ ላይ የተቀረቀረ ይመስል ለመተንፈስ ትቃትታለህ፡፡ ሳንባህን በአየር ለመሙላት በሀይለኛው ትንፋሽህን ስትስብ አየር ያጥርሀል! ያኔ ትፈራለህ! በሀይል ከማሳልህ የተነሳ በድካም አእምሮህን # ልትስት ትደርሳለህ! ባሳልክ ቁጥር ደረትህ፣ እጆችህ፣ ጀርባህ፣ የእጅና እግር ጣቶችህ .... # ነፍስህ እዚያ ጋር ያለ ይመስል በጣም ያሙሃል፡፡ በአፍንጫህ አየር ለማስገባት ስለማትችል ኦክስጂን ይሰጡሀል፡፡ ያ ደግሞ የአፍንጫህ ቱቦዎች እሳት የተለቀቀባቸው ያክል ስቃይ ይለቅብሀል! አሁንም መተንፈስ ካልቻልክ ሌላ ሀኪም ይመጣና ግማሽ ኢንች የሚሆኑ ሁለት # ቱቦዎች በጉሮሮህ በኩል ወደሳንባዎችህ ይሰዳል! ይህን artificial respirator ብለው የሚጠሩት ህክምና ለመተንፈስ የሚረዳህ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በጣም ከማስጠላቱና ከመክበዱ በላይ # መብላትና መጠጣት አትችልም፡፡በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻህን መሆን ስላለብህ # እናትህን፣ # አባትህን ፣ # ልጆችህን ፣ # ሚስትህን ፣ # ወንድምና # እህትህን ወይም ጓደኛችህን ማየት አይፈቀድልህም፡፡ ምክንያቱም ሊገልህ ባለው በሽታ እንዳትበክላቸው ነው! በዚህ ስቃይ ውስጥ ብቻህን ከመሆንህ የተነሳ # ትፈራለህ ፣ ታለቅሳለህ ፣ ሊገልህም እንደሚችል ይገባሀል ! ! ! በነገርህ ላይ ልትሞትም ትችላለህ! የምትወዳቸውን እያሰብክ ካለጠያቂ ነፍስ ለማዳን በሚዋከቡ ሀኪሞች ተከበህ ታለቅሳለህ፤ ከትንፋሽህ ጋር ግብ ግብ እየገጠምክ፡፡ ያኔ ነው ከቻልክ እቤትህ ተቀመጥ፣ ያለምክንያት ከቤት አትውጣ፣ እጅህን በተደጋጋሚ ታጠብ፣ ሳኒታይዘርና አልኮሆል ተጠቀም፣ ርቀትህን ጠብቅ እና ማስክ አድርግ የተባልከው ትዝ የሚልህ! እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ፣ እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፡፡ እኔ ለወላጆቼ እጠነቀቃለሁ ብለህ ካሁኑ ንቃ! ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ ይችላል! ከቻልክ በጣም ለምትወዳቸው 3ሰወች ይሄንን ሸር በማድረግ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዳይዘናጉ አስታውሳቸው 🎖ዶክተር ሊያ ታደሰ
نمایش همه...
ሰሞኑን አነጋጋሪ ስለሆነው "የኢምሬቱ ገይስ" ውሸት አደለም ገብተው ያንብቡት ከስር ነክተው 😊
نمایش همه...
🌴የኢምሬቱ ጋይስ
JOIN
አዲስ የ ሙአዝ ሀቢብ እልበም ከፈለጉ 👇👇
نمایش همه...
🎵Track1🎵
🎵Track8🎵
🎵Track2🎵
🎵Track9🎵
🎵Track3🎵
🎵Track10🎵
🎵Track4🎵
🎵Track11🎵
🎵Track5🎵
🎵Track12🎵
🎵Track6🎵
🎵Track13🎵
🎵Track7🎵
🎵Track14🎵
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.