cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሱና ኡስታዞች መጽሐፍ የምተላለፍበት

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የተጻፉ መጽሐፍት የምተላለፍበት ይሆናል፡፡

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
209
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሁሉም ሰው ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ share ያድርጉ ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ "العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን። https://t.me/kitabe22
نمایش همه...
ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ

"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።

#ኑ_ኪታቦችን_አብረን_እን-#ንቅራ #ተቀርቶ_ያለቀ_ደርስ 🔊 በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ [ሓፊዘሁሏህ] የተቀራ ደርስ نواقض الإسلا 📝 የኪታቡን pdf ለማውረድ 📝 👇 👇 👇 👇 👇 📚 https://bit.ly/34cWjy6 📚 🎵 ክፍል አንድ የድምጽ file ለማውረድ 🎵 👇 👇 👇 👇 👇 🎶 https://bit.ly/2HHih4C 🎶 🎵 ክፍል ሁለት የድምጽ file ለማውረድ 🎵 👇 👇 👇 👇 👇 🎶 https://bit.ly/36D8aZl 🎶 🎵 ክፍል ሶስት የድምጽ file ለማውረድ 🎵 👇 👇 👇 👇 👇 🎶 https://bit.ly/2G9ezAD 🎶 🎵 ክፍል አራት የድምጽ file ለማውረድ 🎵 👇 👇 👇 👇 👇 🎶https://bit.ly/2GjiPxd 🎶 🎵ክፍል አምስት የድምጽ file ለማውረድ 🎵 👇 👇 👇 👇 👇 🎶 https://bit.ly/2Gjj0sn 🎶 "العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ✅ያ ረብ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን [አሚን]✅ 🔛 https://t.me/kitabe22 🛑 share ማድረጎን አይርሱ 🛑
نمایش همه...
ar_nawaqid_al_islam.pdf

Shared with Dropbox

የአማኞች ጋሻ በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆዎችን ያዘለ ጥናት ✅ የተሳሳቱት የሚታረሙበት ✅ የተጠራጠሩት የሚረጉበት ✅ ያረጋገጡት የሚፀኑበት በሸኽ ኢልያስ አህመድ [ሀፊዘሁላህ] የተዘጋጀ መጽሐፍ። https://t.me/ilypia
نمایش همه...
የአማኞች ጋሻ

በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆዎችን ያዘለ ጥናት ✅ የተሳሳቱት የሚታረሙበት ✅ የተጠራጠሩት የሚረጉበት ✅ ያረጋገጡት የሚፀኑበት በሸኽ ኢልያስ አህመድ [ሀፊዘሁላህ] የተዘጋጀ መጽሐፍ።

👉ልብ ብለህ ስማ ፦ 👉ከሰማህም በኋላ ራስህን ፈትሽ፦ *********************************** አሁንም ቢሆን ሰዎችን ሳይሆን ትክክለኛ መንሀጅን እንዎቅ! *********************************** መከፋፈል በበዛ ጊዜ እና ተሸንሸራታች ቡድኖች በበዙበት ሰዓት | ማንኛው ይሆን እውነተኛው ብለህ የምትዋልል ወይም እገሌ ተንሸራቷል ብሎ የሚነግርህን ወንድም ደግሞ ዛሬም ክፍፍል አመጣህብን የምትል ከሆንክ ወይም ሁል ጊዜ ስለ ክፍፍል ማውራት አይሰለቻችሁም እንደ እያልክ የምትሰላች ከሆንክ | - አንተ ሀቅን ሳይሆን ሰዎችን ነበር ስትከተል የበርከው | ምክንያቱም መንሀጅህ ከተስተካከለ የተስሳሳተውን ቡድን ማነም ሳይነግርህ ራስ ታውቀው ነበርና | ሰንትና ስንት ወንድሞች አውቃለሁ የሙመይዖችን ተንኮል እንድህ በሸይኾቻችንና በኡስታዞቻችን አንደበት ግልፅ ከመደረጉ በፊት ➮➮ እገሌ የሚባለው ኡስታዝ ተብየ እውነት መንሀጁ ከእናተ ጋር ተመሳሳይ ነውን? ብሎ ለኡስታዞቹ ለሸይኾቹ የሚጠይቅ ተማሪ አውቃለሁ | ለማንኛውም ያለፈውስ አለፈ ለቀጣዩ የሚከሰተውን ወይም አሁን ካለው አቋሙ የሚንሸራተተው አካል ማን እንደሆ አናውቅምና አሁንም ቢሆን ሰዎችን ሳይሆን ትክክለኛ መንሀጅን እንዎቅ ! ሰዎችን/ሸይኾችህን ሀቅ በመናገራቸው ወይም በማስተማራቸው ብቻ ውደዳቸው ከአቋማቸው ሲወርዱ አንተም እርግፍ አድርገህ ተዋቸው ። 🇸🇦"አብዱሮህማን ኡመር"🇸🇦 "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ፁሁፎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ> ^ <ለሌሎችም አድርሱ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A ➮አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት 👉 @Abdurohemane_Bot
نمایش همه...

🌙*صيـــــام أيـــــام البيـض* 🌙 *‏لشهر شعبان ١٤٤١* الأثنين ١٣* ٢٠١٣/٤/٦* الثلاثاء ١٤* *‏٢٠٢٠/٤/٧* الأربعاء ١٥* ‏*٢٠٢٠/٤/٨ * ‏ان لم تغتنم صيامها فلايفوتك أجرها بتذكير غيرك* ‏
نمایش همه...
በታታኙ ኢኽዋን በሰሜን ወሎ በመርሳ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ በሰሜን ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ መርሳ ከተማ ሱንይ ወንድሞቻችን ኢስላምን ለመርዳት እና ተውሂድና ሱናን ለማጠናከር እየሱሩ ይገኛሉ ሀቅን የሚያስተምር ኡስታዝ ለዘላቂት ባያገኙም ይሄን ለማሳካት በልፋት ላይ ናቸው አንዳንድ ጊዜ ሸይኽ አደም አዙበይር የተባሉ ሸይኽ ከሱዳን እየመጡ ያስተምራሉ ሰሞኑንም መጥተዋል ሸይኸ አደም አዙበይር የሱዳን ሰው ሲሆኑ ግብፅ ላይ ያለው ታላቅ ዓሊም የሸይ ሙሀመድ ሰዒድ ረሰላን ተማሪ ናቸው ታድያ ሸይኽ አደም የሱዳን ተዎላጅ ቢሆኑም ሰለፍዮች ዘንድ ዘረኝነት ቦታ ስለማይሰጠው የሀገራችንን የመርሳ ልጅ አግብተው ግብፅ ሀገር ይኖራሉ የባለቤታቸውን ቤተሰብ ለመዘየር ወደ መርሳ በመጡበት ሰዓት ወደ ሀገራቸው እስኪመለሱ ድረስ አንዳንድ ሙሀዶራዎችንና ትንሽ የቂርዓት ደርስ በመስጠት ትክክለኛውን የነብያት ጥሪ በማካፈል ላይ ይገኛሉ ታድያ በዚህ ሰራቸው ሀቅ ፈላጊ ሰለፍይ ወጣቶችን በማንቃትና ከተለያዩ ኮተቶች ከሸርከያትና ከቢድዓ እንዳይገቡ በትልቅ ትግል ባሉበት ሰዓት እና እንድሁም የሙስሊሙን አንድነት በሀቅ ላይ እያጠናከሩ እያበዙ ባሉበት ሰዓት ላይ አንድነት የማይፈልጉ ግን በውሸት አንድነት ሰዎችን እናጭበረብራል ብለው የተነሱ የኢኽዋን ፊክራ ያለባቸው አካላቶች ይሄን እንቅስቃሴ ሲያዩ አይናቸው ደም እለበሰባቸው ና ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ይገኛሉ የመርሳ ኢኽዋኖች ይሄም ብቻ ሳይሆን ከአሁን በፊት በሀቅ ፈላጊና ሙስሊሙን ለማገልገል በሚንቀሳቀሱ ወጣቶች ላይ ብዙ ጫናዎችን በማድረስ ይታዎቃሉ ለምሳሌ፦ 1/ በቋሚነት ሲያስተምር የነበረ ጀማል ዘሀቤ ሚባለውን ኡስታዝ በማስፈራራት ፣ ስም በመለጠፍ ፣ ሙስሊሞችን በታታኝ በማለት ፣ የተለያዩ ሙከራዎችን በማድረስ አባረዋል 2/ከሌላ ቦታ መጥተው ትምህርት የሚቀስሙ ደረሶች ላይ/የመርሳ ተወላጅ ያልሆኑ ሰዎች ላይ እናንተ መጤዎች መንገደኛ የተለያዩ ስድቦችና ጫናዎች እያሳደሩ ይገኛሉ 3/በድን የማይታወቅ አድስ ቢድዓ መጥፎ ስራዎችን እሚቃዎሙ እና ወጣቱን በበጎ ስራ ላይ የሚያነሳሱ ወንድሞቻችንን በሽጉጥ ሳይቀር እያስፈራሩ ይገኛሉ ለመሆኑ የመርሳ ኢከኽዋኖች እነማን ናቸው? ብዙዎቹ አህባሽ ጋ ሲተሻሹ የነበሩና አህባሽም የነበሩ እንድሁም አባገትዮ ከሚባለው የሸርክ መናሀሪያ ተሳትፎ የነበራቸው ሲሆነ ከፊሎቹ ደግሞ ከአህባሽ ጋር ሰልጣንና ገንዘብ የመስጅድ ንብረት ሀላፊ መሆን ያጣላቸው ነበሩ አሏህ ብሎት መርዘኛው አህባሽ ቀኑ ሲደርስ በሰለፍይ ወጣቶች ሰበብ ድምጥማጡ ሲጠፋ ኢኽዋኖች ተሸቀዳድመው መሪነትን ፣ ኮሚቴነትን ፣ በሁሉም ነገር አለን አለን ማለትን በፍጥነት ያዙ ከዛም በመቀጠል የዛሬ አመት አካባቢ ከአህባሽ ጋ እንቀራረብ ብለው በሬ አርደው ወረላሎ ከሚባለው ሰፋር መስጅድ ውስጥ ጫት እየበሉ በውሸት ለቅሶ ከእንግድህ ታረቅን በውሸት አንድነት አንድ ሆን ብለው ኢኽዋን በመሪነት አህባሽ በተከታይነት ጨዋታውን ቀጠሉ አደገኛው አህባሽ የኢኽዋንን ማንነት ሰለሚያውቁ በእምነታቸውም መተማመን እንደሌላቸው ጠንቅቀው ስለሚያቁ ዝናብ ቀርቷል ምክንያቱም የኛ ዱዓ ከ(❌ሙጄ❌) ከሚባለው ቀብር ላይ ማድማት ማረድ ሰለተውን ነው ብለው ሲጠይቁ በሀቅ በተውሂድ ያልተሰበሰበ የኢኽዋን ጥርቅም መስጅዱን ለአህባሽ ፈቅደው ሸርክ ሲያሰሩበት ቆዩ ✖️ሲጥል የነበረው ዝናብም አቆመ አህባሽም መስጅዱን በመቆለፍ ከዛ ቀን ጀምረው የራሳቸው አደረጉ በጣም እሚገርመው ሰሞኑን አሰፓልቱ ዳር ያለውንም ትልቁን መሰጅድ ፈቅደው በጫት እና በቢድዓ ሲያንቋሽሹ ቆይተዋል የመርሳም ኢኽዋኖችም ሆኑ በጠቅላላ ሀገሮች የሚገኙ ኢኽዋኖች ተግባራቸው ለሸርክ ሰዎች ጫት መቃሚያ መስጅድ ይፈቅዳሉ ትክክለኛውን የነብያቶች ሁሉ ጥሪ የሆነውን ተውሂድ የሚያስተምሩ ወንድሞችን ደግሞ ለአንድነት ሲባል መስጅድ ውስጥ አታስተምሩም እያሉ በየ መስጅዱ በር ማስታዎቂያ ይለጥፋሉ ይገርማል {{{ለአንድነት ሲባል ተውሂድ አታስተምሩ ይባላል}}} ሰሞኑን መርሳ ላይ የለጠፉትን ማስታዎቂያ ከሰር መመልከት ይቻላል ስለዚህ ኢኽዋኖችን አንድ እሚያደረጋቸው ነገር ሸርክ ፣ቢድዓ ፣ጫት፣ ሲሆን የሚለያያቸው ተውሂድና ሱና ነው እኛ ደግሞ አንድነት የሚመጣው ተውሂድን በማስተማር ከአህባሽ ከሱፍይ ከኢኽዋን በየ ቀኑ ቢያን አንድ ሰው እንኳ ወደ ሀቅ ቢመጣ እና ሀቅ ላይ በመሰብሰብ አንድ በመሆን ነው ብለናል ታድያ ይሄን ስናደርግ ኮሚቴነት ና የመስጅድ ጥቅማጥቅም ሊለያቸው ያልፈለጉ ሰዎች ህብረተሰቡ ሀቅን ሙሉ በሙሉ ካወቀማ እኛ ተመልካች አናጣለን በሚል ስጋት የማይሞክሩት ሙከራ የለም ይሄው ነው በሀገራችንም ደረጃ ሰዎች መጥፎ እያዩ ዝም ሚሉት ሀቅ ከመናገር የከለከላቸው ሀቅን ከተናገሩ ቤት መኪና የሚገዛላቸውን ሰው ማጣት ስላልፈለጉ ነው ፁሁፌን ከመጨረሴ በፊት የመርሳ ሀቅ ፋላጊ ሰለፍይ ወጣቶች መልዕክታቸውን አስተላልፉልን ብለዋል እሱም፦ 1/ከመርሳ ኢኽዋኖችም ሁኑ በሀገራችንም ደረጃ ያሏችሁን መሻይኽ የምትሏቸውን ሰዎች አምጡ በቁርዓን በሀድስ እንወያይ 2/ሌላ ደግሞ መወያየት ሲከብዳችሁ ስማችንን መጥፎ በመርጨት ህዝቡን በውሸት እምትመረዙ ሰዎች ረፉልን ብለዋል። መጋቢት 16/7/2012 ዓል "♦አብዱሮህማን ኡመር♦" የተለያዩ "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ስድ ፁሁፎች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ> ^ <ለሌሎችም አድርሱ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A
نمایش همه...

, ታላቁ ኮሮና , !!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አዑዙ ቢላሂ ምኑ ወረረን? አሸናፊው አሏህ አንተው ጠብቀን ከዚህ ከኮረና ሚስኪን ሙስሊምችን ብርቅየ ባሪያዎች አንተን ያልካዱትን ወዳንተ ሸሽተናል በእዝነትህ ጠብቀን ልንፈራ አይገባም በኮሮና መምጣት ከአሏህ ውሳኔ ውጭ ላይከሰት ቅንጣት ያለ ቀን ገደቧ አትጠፋም ሂዎት በጌዜ ተወስኗል የሁላችንም ሞት አብሽሩ ሙስሊሞች አርቁ ጭንቀትን ጠንቀቅን እንወቅ ምንሰራው ካለንበት ሰፈር ብንሰማ መግባቱን መቆየት ይገባል በቦታው ታግሰን ሰፈር ለቆ መሄድ ኢስላም መች አዘዘን እዛው መሶበር ነው በአሏህ ተመክተን ምላልባት በሽታው እኛን ካገኘን አሏህ ሰበብ አርጎ በዚህ ቢገድለን መሞት ይጠበቃል በአቋማችን ፀንተን በጌታችን ውሳኔ ወደን ተደስተን እደዚህ ከሆነ የኛ ፍፃሜያችን ሰማዕታቶች ጋራ ይፃፋል ስማችን ያማረ ይሆናል ያኛው ሀገራችን ከሞትን በኋላ አሏህ የቀጠረን ጀነት ውስጥ ይሆናል ዘላለም ኑሯችን ግን ግን ይሄን ስልህ በደንብ አሰምርበት ከሰራሀው ስራ ሸርክ ከገባበት ከአሏህ ሙጭ ሌላ አምልኮ ካለበት ነብዮች ወልዮች ድረሱ ያልክበት ለቀብር ለቆሌ ለጅን ያረድከበት እንደ ክርስቲያኖች ሰው ያመለክበት ታላቁ ኮሮና ይሄ ነው ንቃበት ዘውታሪ ሚያደርግ በገሀነም እሳት ይች ቫይረስማ ጥቂት ወረርሽኝ ናት ቢጠና ቢበዛ ታሰከትላለች ሞት ምልክት ትሆን ዘንድ በአሏህ ለካዱት ህዝቡ ይረበሻል ይህ ወረርሽኝ መጥቶ ምክንያቱ ግልፅ ነው ፈጣሪ ተረስቶ ያለ ቁጥር ስፍር ወንጀል ተበራክቶ በቆላ በደጋ ክህደቱ በዝቶ በውጭ ባገር ቤት ሸርክ ተሰራጭቶ የሰው ልጆች አንገት በዋዛ ተቀጭቶ ዝሙት በየ ሰፍራው ለጉድ ተንሰራፍቶ ምድር አስከ ሰማይ በፈሳድ ተሞልቶ የኮሮና መምጣት ምን ይገርማል ከቶ? አሏህ ያመጣውን ማስወገድ ቢሳካ ለምን ተሳናቸው ቻይና አሜሪካ? ኢቦላ ሲረብሽ ኮሮናው ሲተካ? ያ ስልጣኔያቸው ያ እርጉም ፖለቲካ ምነው ድምፁ ጠፋ ቀረ ሳያረካ ጌታችን እንድህ ነው በመጥፎ ሲነካ በሰሩት ተግባር ላይ እኩኩል ሊተካ መከራ ያወርዳል ኢስላምን ለነካ የቻይና ጭቆና የባለፈው ሴራ ክቡር ሙስሊሞችን ለማጥፋት ተዳፍራ በሙሉ ልብ ዘምታ ምንም ሳትፈራ እሷ ተተክታ በአሜሪካ ተራ ቻይና የ ይገባል ቅመሽ መከራ በኮሮና ሰበብ ያሻሻል ሙከራ ኢቦላ በአሜሪካ አድርጓል ወረራ በተንኮሏ ሰበብ ቀምሳለች መራራ ወይዘሮ ኢትዮጲያ በቅርብ የሰራችው ክርስቲያን ህዝቦች ጋር በአንድነት ተባብረው መስጅድ ሲያቃጥሉ ጨክነው ተዳፍረው ረግጠው ሲሄዱ ሙስሊሙን ጨቁነው ሲደፉ ሲቀሙ ማን አለብን ብለው አሸናፊው አሏህ ውሳኔው ቅርብ ነው የኮረና መምጣት ከቃጠሎው ጋር ነው ታላቁ ኮሮና የአሏህ ቁጣ ነው "♦አብዱሮህማን ኡመር♦" የተለያዩ "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ስድ ፁሁፎች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ> ^ <ለሌሎችም አድርሱ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A
نمایش همه...

*ለአሏህ ብላችሁ የሚነይት ብቻ ይግባ* *አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ* *ውድ እና የተከበራቹህ ወንድም እህቶች እነሆ እንደሚታወቀው ኢብኑ አባስ መድረሳ ለማስገንባት ከዚህ በፊት ብዙ ጥረቶችን አድርገናል። ነገር ግን ለመድረሳው የሚሆን በቂ ገንዘብ ባለማግኘታችን ምክንያት በድጋሚ ወደናንተ ዞረናል። *ስለሆነም ይህንን ታላቅ ፕሮጀክት ከጫፍ ለማድረስ እንረባረብ። ስለሆነም የተቀረውን 400,000 ብሩን ለመብሰብ* 👉 ① *በግል አንድ ኩፖን ለመግዛት አቅም ያለው እና የነየተ ወንድም እህት በ 4,000 ብር* እንዲሁም 👉② *በግሉ አንድ ኩፓን መግዛት ለማይችል በጋራ በመሆን ማለትም 2 ወይም 3 በመሆን አንድ ኩፓን ባለ 4000 ብሩን በመውሰድ* *የተቀረውን ገንዘብ ቶሎ ለማሰባሰብ ከሚረዱን ነገሮች ውስጡ አንዱ ስለሆነ በአላህ ስም እጃቹህ በመዘርጋት የ ጀነት ቤታቹሁን ለመስራት ከአሁን ስንቃቹሁን እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን ።* *አላህ ለሁላችም ስራችንን የሚቀበል ያድርገን* ‼️‼️ ⚡️👇👇👇⚡️ *ለ መድረሳው እንቅስቃሴ እነይታለው የአቅሜን አስተዋፅኦ አደርጋለው ለ አላህ ብዬ የሚል ብቻ በዚህ ግሩፕ ውስጥ ይቀላቀል* https://chat.whatsapp.com/Ebg5jkgHoFSLaymo5Rn8zh
نمایش همه...
★ ኡስታዝ ኸድር አህመድን እንገዝ★1

WhatsApp Group Invite

*بلغنا الله وإياكم صيام هذا الشهر المبارك وقيامه* *الْلَّھُم أَهِلَهُ عَليْنَا بِالْأمْنِ وَالإِيْمَانِ وَالْسَّلامَةِ وَالْإِسْلَامِ وَالْعَوْنٓ عَلَى الْصَّلاةِ وَالصِّيَامِ وَتِلَاوَةِ الْقُرْآَنِ الْلَّھُمّ سَلِّمْنَا لِرَمَضَانَ وَسَلِّمْهُ لنا وَتَسَلَّمْهُ مِنّا مُتَقَبَّلاً يٓارٓبٓ العٓالِٓمينْ ..* *مُبارٓكٌ علٓيْكُمْ شّٓهرُ رٓمٓضٓان*
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.