fa
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

رفتن به کانال در Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

نمایش بیشتر
1 678
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1430 روز
آرشیو پست ها
እሰይ ሰውነት ገነነ (ከሰይፈ ተማም) ምስጋና፣ ውዳሴ፣ አርምሞ ነፍስ በስጋ ተስሞ ዓለም ምድሩ ቀሊል ሆነ እሰይ ሰውነት ገነነ ቅድስና ውስጡ እንዳለ የሰው አይምሮ ባነነ በአንዲት ቅጽበት እልፍ ሃሳብን እንደጭስ እያቦነነ መከልከልን እንኳን ለሰው ለ'ግዜር እምቢ ያልን አመጸኛ በቅጠል ሳንጽፍ አንሞትም የአለም ምድሩን መዳኛ የሳር ቅጠሉን አዱኛ የዳመናውን ጥጥ ዳመጥን ሰማይ አልጋችን ሆነ ምድርን እደጊ ብለን እንትፍ ያልንባት ዘነበ በነጠላ ቆመን እንኳ እኛ ብሎ ለማለት ልባችን መቼ ቦዘነ እሰይ ሰውነት ገነነ የዳመጥነው ተፈተለ በውብ ተሸመነ አማረ በጠላት ያልወደቀ ገላ ይኸው በጥለት ዘመነ እሰይ ሰውነት ገነነ እሰይ ሰውነት ገነነ ነፍሱን ተግባባት ስጋ 'ራሱን መጠየፍ ሰጋ ማብቀል ሆነ ያሁን ጸጋ በጸደቀው ደምቆ ረካ ባጸደቀው ጸድቆ ፈካ ሰውም ከሰው ተሰካካ እሰይ ሰውነት ሰላ ገዘፈ ከአካል ከገላ ተኖረ በቅጡ ሞልቶ ተሰማ ኦባንግ ሜቶ ተተነፈሰ ጻድቅ ቃል እሰይ ሰው መግደል ሞቷል እሰይ ሰውነት ገኗል በአንዲት ቅጽበት እልፍ ሃሳብን እንደጭስ እያቦነነ የሰው አይምሮ ባነነ ቅድስና ውስጡ እንዳለ ምስጋና፣ ውዳሴ፣ አርምሞ ነፍስ በስጋ ተስሞ ዓለም ምድሩ ቀሊል ሆነ እሰይ ሰውነት ገነነ #ሰይፈተማም #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ 2012 @seifetemam

#MESTAfricaChallenge ዛሬ ነሀሴ 6 / 2012 ዓ/ም ምሽት 12 ሰአት በዙም Zoom Online በሚካሄደው የሜስት አፍሪካ ቻሌንጅ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረውን ደቦ ኢንጂነሪግን
#MESTAfricaChallenge ዛሬ ነሀሴ 6 / 2012 ዓ/ም ምሽት 12 ሰአት በዙም Zoom Online በሚካሄደው የሜስት አፍሪካ ቻሌንጅ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረውን ደቦ ኢንጂነሪግን Debo Engineering እንዲመርጡ ተጠይቋል። ደቦ ኢንጂነሪንግ በኢትዮጵያ የእፅዋትን በሽታ በተንቀሳቃሽ ስልክ በመጠቀም መለየት የሚያስችል መተግበሪያ በ4 ቋንቋዎች እና በድምጽ እገዛ የሰራ አገር በቀል ድርጅት ነው። ለመምረጥ የሚከተልውን ደረጃዎች ይከተሉ ፦ 1. በመጀመሪያ በዚህ ማስፈንጠሪያ (Link) https://www.eventbrite.com/e/mest-africa-challenge-2020-finale-tickets-114145546402 ይመዝገቡ 2. ከዚያም ወደ emial አድራሻዎ መልእክት ይላክሎታል ይህ መልእክት በAug 12, 2020 (ነሃሴ 6/2012) ምሽት 12 ሰአት ላይ zoom online የሚካሄደውን ውድድር መከታተል እና ደቦ ኢንጂነሪግን (Debo Engineering) መምረጥ ያስችሎዎታል ለበለጠ መረጃ www.deboengineering.com Facebook : Debo Engineering plc @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ጃፋር የመጽሐፍት መደብር ከሰሞኑ በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡልኝ መጽሐፍት እነኚህ ናቸው ሲል ጋብዟችኋል። https://t.me/Jafbok
ጃፋር የመጽሐፍት መደብር ከሰሞኑ በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡልኝ መጽሐፍት እነኚህ ናቸው ሲል ጋብዟችኋል። https://t.me/Jafbok

ከ6 ቀናት በኋላ ከቴሌግራምና ከድረ-ገጻችን ላይ በነጻ ማውረድ ይችላሉ! 👇🏾 ለወላጆች፡ ለአሳዳጊዎች፡ ለመምህራንና ስለልጆች ይመለከተናል ለሚሉ ሁሉ - የልጆችን ወሲባዊ ጥቃት መከላከያና ጥቃት የ
ከ6 ቀናት በኋላ ከቴሌግራምና ከድረ-ገጻችን ላይ በነጻ ማውረድ ይችላሉ! 👇🏾 ለወላጆች፡ ለአሳዳጊዎች፡ ለመምህራንና ስለልጆች ይመለከተናል ለሚሉ ሁሉ - የልጆችን ወሲባዊ ጥቃት መከላከያና ጥቃት የደረሰባቸውን መርጃ የሚሆን መምሪያ ከከለላ 😊⬇ Telegram: https://t.me/kelelaguides (Kelela Guides) Website: www.kelela.org #KelelaGuides #ከለላ

Goethe-Institute Addis Ababa is looking for volunteer applicants. Check out the details here: https://bit.ly/3fGHveN Download
Goethe-Institute Addis Ababa is looking for volunteer applicants. Check out the details here: https://bit.ly/3fGHveN Download LinkUp's Android App: https://bit.ly/2WeQpd8 @linkupaddis

የአፍሪካ ኤነርጂ ጀነሬሽን ለአፍሪካውያን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሞያዎች ልዩ ዕድል አዘጋጅቷል። ከኃይል አቅርቦት፣ ጤና እና ግብርና ጋር ተያያዥ የሆኑ የፈጠራ ስራዎች ያሏችሁ ወጣቶች እስ
የአፍሪካ ኤነርጂ ጀነሬሽን ለአፍሪካውያን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሞያዎች ልዩ ዕድል አዘጋጅቷል። ከኃይል አቅርቦት፣ ጤና እና ግብርና ጋር ተያያዥ የሆኑ የፈጠራ ስራዎች ያሏችሁ ወጣቶች እስከ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 9 2012 ዓ.ም ብቻ የሚቆየውን ይሄን ዕድል በመጠቀም አገራችሁን ታስጠሩ ዘንድ ጥሪ ቀርቦላችኋል! ለበለጠ መረጃ ገጻቸውን በዚህ 👉🏾 https://en.energy-generation.org መጎብኘት ወይም ለ @seifdman መጻፍ ትችላላችሁ

ውድ አርቲስቶቻችን ዓለም አቀፍ ውድድሮች መሳተፍ ይፈልጋሉ? በየሳምንቱ የሚለቀቀው የአርት ሜሊንግሊስት ይመልከቱ!! The Arts Mailing List newsletter – 10th Aug 2020 is
ውድ አርቲስቶቻችን ዓለም አቀፍ ውድድሮች መሳተፍ ይፈልጋሉ? በየሳምንቱ የሚለቀቀው የአርት ሜሊንግሊስት ይመልከቱ!! The Arts Mailing List newsletter – 10th Aug 2020 is out now https://bit.ly/3gJ2oHI Featuring Design Lab’s Shimbra Asa logo design challenge winner, Jabez Berhanu With over 100 open calls, competitions, funding and residencies and so much more, there is something for every Ethiopian artist/creative to apply for!!!!! @artsmailinglist

#Reading_Challenge  #2ኛ_ዙር Join us በወር ስንት መፅሀፍ ያነባሉ? ከነሐሴ 1-30 ያነበቡትን መፅሀፍ በወሩ የመጨረሻ 2 ቀናት ያሳውቁን የውድድሩ አሸናፊ በመሆን መፅሀፍ ይሸለሙ! #Spend ur time by Reading books😊 #የአንብብ ትውልድ ድርጅት Use_0962720724 @readersorganization  

የኔ ዘመን ፀሃፊ እና አንባቢ: አብርሽ "SHARE" @YegtmMaebel

I am afraid. (By Rob Haile) When you look into my eyes, I get scared. I figure you will see, I am bruised. I act out and create tension, You stay away. It works out as I planned, You don't look my way. A small part of me wants to cry to you, Dreaming of your shoulders. To list all the wrenching moments, As the night grows colder. The nights do grow colder. I do not let out a peep. I silently rot in. With the scars starting to run deep. I know you do care. I hope you do. I have spoken once. You did not take it as urgently as I wanted you to. So, I took that as a lesson. I rather dig this hole further, See where it lands me. #DailySay @storyteller_rh

Lost among the broken (By Rob Haile) Spend the days wondering, What to do. Where to go. Who to be. This is not of the routine. Not of the mornings. Not of the habits. Not of the coming and goings. This is about the real questions. Those which burn one soul into dark spaces. I feel those questions inching closer. Closer and closer by the day. I lay hopeless with no answers. With all but nothing to say. Hope is not lost. Freewill exists upon my mind, body and soul. It seems the only thing is... The courage to become once and for all. The courage to nurture my broken parts, And to look forward to the bright future I hold. #DailySay #Storyteller_RH https://t.me/seifetemam

Rob Haile has been writing poetry for quite a while and his growth in life can be strongly linked to his evolution as a write
Rob Haile has been writing poetry for quite a while and his growth in life can be strongly linked to his evolution as a writer. He never believes this journey has an end and that is why he sees himself as A Storyteller on the Move. Visit his telegram channel https://t.me/DSbRH

... Moving along like people who don't want it Even if I had jewels I'd be the type who don't run it They call me dusty cause
... Moving along like people who don't want it Even if I had jewels I'd be the type who don't run it They call me dusty cause my feet have been through a lot The wisdom of my survival that's just due to Allah So I'm not gonna sit here and whine like crushed grapes My mind leaves you speechless like duct tape ... K'naan - The Dusty Foot Philosopher https://t.me/seifetemam

... የምን መፎለል መፎለል blah blah ወሬ ወሬ ፀሐይ ደም እስኪለብስ ጠንክሬ ተምሬ ዛፍም አበባ ነበረ ደሃም በቆይታ ከበረ ለሰው ልጅ ጽናት እንጂ መች ቃሉ ከላይ ተሰበረ... Ablex - Cy
... የምን መፎለል መፎለል blah blah ወሬ ወሬ ፀሐይ ደም እስኪለብስ ጠንክሬ ተምሬ ዛፍም አበባ ነበረ ደሃም በቆይታ ከበረ ለሰው ልጅ ጽናት እንጂ መች ቃሉ ከላይ ተሰበረ... Ablex - Cypher Abyssinia 2016 https://t.me/seifetemam

... I bomb atomically, Socrates' philosophies And hypotheses can't define how I be droppin' these Mockeries, lyrically perfor
... I bomb atomically, Socrates' philosophies And hypotheses can't define how I be droppin' these Mockeries, lyrically perform armed robbery Flee with the lottery, possibly they spotted me Battle-scarred shogun, explosion when my pen hits Tremendous, ultra-violet shine blind forensics I inspect view through the future see millennium Killa Beez sold fifty gold sixty platinum Shackling the masses with drastic rap tactics Graphic displays melt the steel like blacksmiths... Wu-Tang Clan - Triumph https://t.me/seifetemam