fa
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

رفتن به کانال در Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

نمایش بیشتر
1 721
مشترکین
+224 ساعت
-47 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
Tibeb be Adebabay 2020 Online Exhibition is officially open! Exhibition location: http://tibebbeadebabay.org/ Enjoy this amazing video of Dariewos's art for the festival. WATCH THE VIDEO! https://youtu.be/-_jf1SS1LZc You can be part of the exhibition, if you have creative works related to the title "Who am I" and the subtitle "Telling Migrating Stories" Click here and submit your works: https://forms.gle/81kfRSqyFyyZ2CJB7 #tba #tibebbeadebabay #digitalart #digitalartfestival #artinaddis

የቁም ተስካር (ብሩክ ኮርሳዊ) የሞትኩኝ እንደሆን የማፈቀሬን ነገር ድንገት ሳልናገር ነይ መቃብሬ ጋ ኢ-መዋቲ ሀሳቤ ከቀልብሽ ትጠጋ ቃል ዘላለማዊ እልፈት የሌለበት ማጊው ከአየሩ ላይ ወደ ውስጥሽ ይግባ የፍቅሬ ጥግነት፡፡ መች ወደድኩሽና በፈራሹ ስጋ መች አፈቀርኩና ሌቱ እስኪነጋ ተሻግሬ ጊዜን ከዘላለም አድማስ እድሜዬን አስይዤ አንቺን ማፍቀር ልዋስ፡፡ የሞትሽም እንደሆን የማፍቀሬን ነገር ድንገት ሳትሰሚ በእኔው አፍ ሲነገር ሒጅ መቃብርሽ ጋ በተራማጅ ጫንቃ እኔ አለው ከጎኑ መኖር ያኔ አበቃ፡፡ #ብሩክኮርሳዊ #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ

If you are a writer and are looking for a platform to showcase you work, submit your articles to us via www.linkupaddis.com/c
If you are a writer and are looking for a platform to showcase you work, submit your articles to us via www.linkupaddis.com/contribute. @linkupaddis

Check out this stunning mural Hallucination by Efrata Birhanu from @Addis Street Art Efrata says "We all had imagination as k
Check out this stunning mural Hallucination by Efrata Birhanu from @Addis Street Art Efrata says "We all had imagination as kids, it was our playground in our minds .we were doctors, movie starts, engineers and so on.... But when we grow up and got to the point where we crossed the line between imagination and hallucination people called us psychotic, but we were just men, We were pushed out of this world by situations too tough. This life became so hard for us to deal with , so it forced us to create a world in our minds and migrate to a hope of better reality that we can only hear , see and feel." If you find this mural, take a picture and post it with the hashtags #tba #tibebbeadebabay #addisstreetart Or send it to us and join in the art festival. Follow us: Telegram: t.me/Tibeb_Be_Adebabay Facebook Page: facebook.com/Tibeb2020 Twitter: twitter.com/TibebBe YouTube: youtube.com/channel/UCmvDcNWiv8oNpzL7elz1fag Website: http://tibebbeadebabay.org

Watch "ENEHID JAM by Artherapy" on YouTube https://youtu.be/khcAqwYa03o

"አሜን" በሉ! (ሰይፉ ወርቁ) ° ° °........ ፀሐይ ባለበት ሁሉ፣ የትም "ጥላዎች" አሉ፤ የሚያለቅሱ ድፍርስ ዐይኖች፣ ድፍርስ ብርሃን ያያሉ! ••• ግርዶሾቹ ምን ቢያይሉ፣ አማኞች "አሜን"
"አሜን" በሉ! (ሰይፉ ወርቁ) ° ° °........ ፀሐይ ባለበት ሁሉ፣ የትም "ጥላዎች" አሉ፤ የሚያለቅሱ ድፍርስ ዐይኖች፣ ድፍርስ ብርሃን ያያሉ! ••• ግርዶሾቹ ምን ቢያይሉ፣ አማኞች "አሜን" ይላሉ! ፀሐይ በሣቀች ጊዜ፣ ደመናዎች ይቀልጣሉ! •• አማኞች "አሜን" ይላሉ፤ አሜን ያሉ ይሥቃሉ፤ የኮኮብን ትልቅነት፣ በግርዶሾች ልክ ያውቃሉ! °°° .... #ሠይፈ__ወርቅ #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ #tba #tibebbeadebabay #tibeb2020 #artinaddis #digitalartfestival

Word in My Head (Seife Temam) ----------------------- Words just pop out in my head It feels like they’re made of words’ bed A tree with leaves of words Unknown stem and known buds Unknown branches and known Shreds And under the sheds These words of bed Words I like words I hate Strange words in lovers’ gate Making love, giving birth Reaching orgasm With immature cum Word! Words unsaid Words untamed Thoughts of weird words In the wrong cage Words get chained And they just pop out here in my head My head catches them While having sex Tried to film it The high definition? No, that takes up space … space itself Is a burial place For dead words left unsaid Or, is it? Is it not a space? For them to be Like the one in my head That makes the tree That makes the leaves leave, Gives them soil For them to decay So that their part, can still stay So that they’re not led astray Feeding the tree they belong to I wish I could say a word or two … I feel like an unused condom That got thrown While she’s on period Left with desire on this sexing bed That’s how I am When it’s all words that pop in my head #seifetemam #poeticsaturdays #gitem_sitem #tibebbeadebabay #tba #Tibeb2020 #artinaddis #digitalartfestival

Who am I? (Oladeji Olowajooba- Nigeria) So, when they ask Who are you? I want to say I am as volatile and random as water I change just as the wind sways the leaves of the trees Most days, My mind is never made up just as the fly, who loves to perch on everything. While on some days, I am picky. So, when they ask Who are you? I can't fit myself in a box and present that to you as a Christmas present cause I am the whole store. All I want to say is 'I am who I am'. No definitions nor precisions just infinite discovery. #Oladeji #gitemsitem #tba #tba2020

OUT NOW: The Arts Mailing List newsletter – 14th Sep 2020 https://bit.ly/3ircAFr This week featuring the striking work of pho
OUT NOW: The Arts Mailing List newsletter – 14th Sep 2020 https://bit.ly/3ircAFr This week featuring the striking work of photographer Jehoiada Degu https://www.instagram.com/jehoiada9/ Click on the above link to find this week’s list of national and international open calls, competitions, funding and residencies etc… for you to apply to and so much more!! @artsmailinglist

To all the creatives and artists out there!! Wherever you are Whoever you are, you can submit your artworks here. Read the de
To all the creatives and artists out there!! Wherever you are Whoever you are, you can submit your artworks here. Read the details 👇👇 Are you interested in being part of this vibrant festival with the title “Who am I” and the subtitle “Telling Migrating stories"? You are not obliged to align to the the theme and subtitle but if you have your work on these subjects, you are most welcomed! Click here and submit your works: https://forms.gle/81kfRSqyFyyZ2CJB7 Follow us: Telegram: t.me/Tibeb_Be_Adebabay Facebook Page: facebook.com/Tibeb2020 Twitter: twitter.com/TibebBe YouTube: youtube.com/channel/UCmvDcNWiv8oNpzL7elz1fag Website: http://tibebbeadebabay.org #tba #tibebbeadebabay #digitalart #digitalartfestival #artinaddis

ይህችን ጣፋጭ ግጥም ከግጥም ሲጥም ያጣጥሙልን የግጥም ሲጥም አባል ከሆነው ቶማስ አድማሱ እኔ ፀሐይ እሰይ አደይ ፈነዳች፤ የመስከረም ፀሐይ ወጣች፤ አበባየሁ አሉ ልጆች፤ አበባ ያልያዙ እጆች፤ በምርቃ
ይህችን ጣፋጭ ግጥም ከግጥም ሲጥም ያጣጥሙልን የግጥም ሲጥም አባል ከሆነው ቶማስ አድማሱ እኔ ፀሐይ እሰይ አደይ ፈነዳች፤ የመስከረም ፀሐይ ወጣች፤ አበባየሁ አሉ ልጆች፤ አበባ ያልያዙ እጆች፤ በምርቃት ሊወለዱ 30 እና 60 ጥጆች፤ ቀልዬ ከሶሪት ላባ፤ ካባቴ ገቦ ወጥቼ ከናቴ ማ'ጸን ስገባ፤ ይኸው መስከረም ጠባ። እልል አበብሽ ብዬ ለምለም አደይ ነቅዬ፤ እንግጫሽ አበባ፤አበባየሽ ለምለም የመስከረም ጸሐይ ወጣች ከእንዲህ ነጎድጓድ መፍራት በሰማይ ማማረር የለም። በክረምት ጠል ርሶ፤ ሊመጣ ጸደይ ያማረ፤ በምርቃት ወንድ ሊሰጥ በሴት አካል ወንድ አደረ። አበባ ነኝ እኔ አበባ ከአድማስ ፀሐይ ሳትገባ መታፈር በከንፈር ያልኩ ጥርሴ መንታ የሚያነባ ቢጫነት በሆዴ ያለ ልቤ መዓት የሚያደባ፤ አበባ ነኝ እኔ አበባ። ለወደድኩት የዓይን ጥም ከካህን ማስር ምፈታ ከደብተራ ምጠመጥም የጠላሁት የሚሰጥም ለተናቀ ረባዳ ለተከበረ ሰው ሜዳ። አበባ ነኝ እኔ አበባ። እሰይ አደይ ፈነዳች፤ ይኸው ጳጉሜ ከነዳች። ከሰማይ ምንም ሳይጎድል ከመሬት ሳይጨምር አንዳች። (ቶ)በምን አገባኝ ፍካሬ አክናፌን ስዘረጋጋ (ማ) ነህ ብሎ ለሚያዛጋ (ስ)ብዬ አፉን የማሲዝ የማልፈጥን የማልረጋ። መሬት ቢጫ ስትለብስ። የአምናን መከራ አልፌ እልል የምል ችቦ ወገብ ተደግፌ ለከርሞ ትልሜን ለፍፌ የሚል ግጥም ሳሰናዳ እሰይ አደይ ፈነዳ:: #gitemsitem #tibebbeadebabay #tba ይከታተሉን ቴሌግራም: t.me/Tibeb_Be_Adebabay ፌስቡክ: facebook.com/Tibeb2020 ትዊተር: twitter.com/TibebBe ዮቲዩብ: youtube.com/channel/UCmvDcNWiv8oNpzL7elz1fag ዌብሳይት: tibebbeadebabay.org

የአንች ሆዬ ቅኝት ዜማ ሞገዱን ሁሉ አዳረሠ ተራራው በአደይ አጌጠ መስኩ ውበት ለበሠ ሀገሬ ፌሽታ ደገሰች አዲስ ዓመት ነገሠ ሠናይ አዲስ ዓመት!!! 2013 ዓ.ም #አሜን #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ #አዲስዓመት

May the new year brings us more joy, peace, unity and creativity!! Happy new year everyone #tba #tibebbeadebabay #digitalart
May the new year brings us more joy, peace, unity and creativity!! Happy new year everyone #tba #tibebbeadebabay #digitalart #digitalartfestival #artinaddis

እኔ ፀሐይ እሰይ አደይ ፈነዳች፤ የመስከረም ፀሐይ ወጣች፤ አበባየሁ አሉ ልጆች፤ አበባ ያልያዙ እጆች፤ በምርቃት ሊወለዱ 30 እና 60 ጥጆች፤ ቀልዬ ከሶሪት ላባ፤ ካባቴ ገቦ ወጥቼ ከናቴ ማ'ጸን ስገ
እኔ ፀሐይ እሰይ አደይ ፈነዳች፤ የመስከረም ፀሐይ ወጣች፤ አበባየሁ አሉ ልጆች፤ አበባ ያልያዙ እጆች፤ በምርቃት ሊወለዱ 30 እና 60 ጥጆች፤ ቀልዬ ከሶሪት ላባ፤ ካባቴ ገቦ ወጥቼ ከናቴ ማ'ጸን ስገባ፤ ይኸው መስከረም ጠባ። እልል አበብሽ ብዬ ለምለም አደይ ነቅዬ፤ እንግጫሽ አበባ፤አበባየሽ ለምለም የመስከረም ጸሐይ ወጣች ከእንዲህ ነጎድጓድ መፍራት በሰማይ ማማረር የለም። በክረምት ጠል ርሶ፤ ሊመጣ ጸደይ ያማረ፤ በምርቃት ወንድ ሊሰጥ በሴት አካል ወንድ አደረ። አበባ ነኝ እኔ አበባ ከአድማስ ፀሐይ ሳትገባ መታፈር በከንፈር ያልኩ ጥርሴ መንታ የሚያነባ ቢጫነት በሆዴ ያለ ልቤ መዓት የሚያደባ፤ አበባ ነኝ እኔ አበባ። ለወደድኩት የዓይን ጥም ከካህን ማስር ምፈታ ከደብተራ ምጠመጥም የጠላሁት የሚሰጥም ለተናቀ ረባዳ ለተከበረ ሰው ሜዳ። አበባ ነኝ እኔ አበባ። እሰይ አደይ ፈነዳች፤ ይኸው ጳጉሜ ከነዳች። ከሰማይ ምንም ሳይጎድል ከመሬት ሳይጨምር አንዳች። (ቶ)በምን አገባኝ ፍካሬ አክናፌን ስዘረጋጋ (ማ) ነህ ብሎ ለሚያዛጋ (ስ)ብዬ አፉን የማሲዝ የማልፈጥን የማልረጋ። መሬት ቢጫ ስትለብስ። የአምናን መከራ አልፌ እልል የምል ችቦ ወገብ ተደግፌ ለከርሞ ትልሜን ለፍፌ የሚል ግጥም ሳሰናዳ እሰይ አደይ ፈነዳ:: #ቶማስአድማሱ #ግጥምሲጥም #ጥበብበአደባባይ #ግጥማዊቅዳሜ #ThomasAdmasu #tba #tibebbeqdebabay #digitalartfestival #artinaddis #gitemsitem

እኔና መስከረም ጉድን አስቀድሞ በጠባው መስከረም መልሶ ሊሰለች ያልናፈቀ የለም እንደ ዘማች ፋኖ ሜዳው አጎፍሮ በአደይ ጥርሱ ሲስቅ በመላጣው አፍሮ በዛ ባዶ ደብተር ስም እንኳን በሌለው ስምሽን አየሸጎጥኩ ሜዳውን ስስለው የእፉዬዋን ገላ ጆሮሽ ላይ ስሽጠው የአምናው ትዝ እያኝ መስከረም ናፈቀኝ ሸተተኝ ጠረኑ የምሳቃው አይነት ዶሮና አጥንቱ ተባብረው የሞሉት ታየኝ ሌላ ክፍል ወስደው ሊለጥፉት ታወቀኝ ከዴስኬ ስምሽን እንዳጠፉት ምን ያረጋል ክረምት ምንያረጋል ብርዱ ፈገግታሽ የላቸው ካርታና ገመዱ ሽልጦና አርጩሜ ታላቅ ፊልም ድጋሚ ድጋሚው ድጋሚ አንቺን ናፍቋል መሰል ሰማዩም ያለቅሳል ቀኑ ረጃጅም ነው ለጨዋታ ያንሳል አሁን የዝናብ ነው ጭቃ የነገሰበት አንቺ ከቤት ስትውይ እኔ ትምርት ቤት ከበጋው ግፋችን የምንማርበት ... የክረምት ትምህርት... በአይኔ ለወደድኩሽ ሌላ ደርቤበት ላንቺ የቀለድኩት ቲቲን እያሳቃት ሳሩም አደገብን ሊደብቀን ሻተ ጭቃው አዳለጠን ዋንጫችን ወለቀ ይህ አሮጌ ደብተር ገጹ መጀመሪያ ስምሽ ተስሎበት ከሜዳው ሳር ጉያ የክረምቱን ሳልስል የክረምቱን ሳልፅፍ ነሐሴ መጣና ጿሚ ሆኜው እርፍ አንቺን ናፍቋል መሰል ሰማዩም ያለቅሳል ቀኑ ረጃጅም ነው ለጨዋታ ያንሳል አሁን የዝናብ ነው ጭቃ የነገሰበት አንቺ ከቤት ስትውይ እኔ ትምርት ቤት ከአዘቦት ግፋችን የምንማርበት ... የሰንበት ትምህርት... ነጠላ አጣፍቼ ሳንቲም እያጋኘሁ 120ን ትቼ ቤተስኪያን ተገኘሁ ይቺ ህይወት ናታ ወስዳ ያሳለመችኝ ደጀ ሰላም ጠርታ ደሞ እያሳመችኝ ደሞ የቆረበች ለት አፏን ነጠላ አምቆ ያለችኝንም አልሰማሁ ከንፈሯ ካይኔ እርቆ ደብተሬም የመዝሙር እንጂ የውዳሴያት ማህደር በራጅ ላስቲክ ያሸኳት ቢሳልም ሰማዕት ነበር መስከረም አትምጣ አትጥባ ግዴለም ደብተሬ በላስቲክ ገና አልተሸፈነም አይኔ አይኖቿን ሊያይ ድፍረት አላገኘም ቀለም ጨርሻለሁ አበባ መሳያ ቀለም ጨርሻለሁ ግጥም ማሳመሪያ በቀረች ብያለሁ አበባ አየሽ ባዯ 🎤 አበባ አየሽ ወይ - የወር አበባ አየሽ ወይ - የወር የሷን አበባ ለወር የኔን ለዓመት አርገህ ወዲያው ለሚያረጅ ነገር አታምጣ ቀኑን አድሰህ ... ክፍላችንን ለይተህ አንተም ቀንህ አልፎ ጊዜህ ተንጠፍጥፎ እንዳልነበር ውሉ የሚለየን የለም ዘመን ሲወነጨፍ ሌላ ሚሊኒየም ብዙ ጉድ ሰምተናል ና ጥባ ግዴለም ና ግባ መስከረም አንቺን ናፍቋል መሰል ሰማዩም ያለቅሳል ቀኑ ረጃጅም ነው ለጨዋታ ያንሳል ለፀሀይ ቀርቤ ማውጋቱም ናፍቆኛል ልቃጠል ልንደደው የጉድ ቀን ባይነጋም ብርድ እያሳበቡ ሰለቸኝ መስከርም ናፈቀኝ መስከረም ምንቸቱን ቀይረው መቼቱን ቀይረው ለአዲስ ቀን አልሰጋም ለአዲስ ቀን አልሰጋም ሰይፈ ተማም 2010 #ሰይፈተማም #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ