cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Jo ART ፫

አሪፍ ምርጥ ስዕል ማሳል ይፈልጋሉ?ለ ለፎቶ ቤት BAGRAWUND ት/ቤት፣ለሆቴል፣ለሬስቶራንት እንዲሁም የራስዎን እና የወዳጅ ዘመዶን አልያም የፍቅረኛዎን ፎቶ አሪፍ በሆነ እና በዘመነ የአሳሳል ዘይቤ እንስልሎታለን።!!! ማሳል ለምትፈል 👉👉👉 0961953888 በዚ ይደውሉልን።........

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
172
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

‼️ረጋ ብላችሁ አንብቡት‼️ በአንድ መንደር ውስጥ ስዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና "አንተ ሰዓሊ ነህ። ስዕል እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤ ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ስጋ ለድሀች በነጻ ያድላል።" አለው…… ሽማግሌው ሰዓሊም ፈገግ ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም ……ድሀው ሰውዬም በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም እንደሆነ አናፈሰ። የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት…… ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው ሰው አጥቶ ሞተ ……ከዚያን ቀን በኃላ ባለ ልኳንዳው ስጋ ማደሉን አቆመ። ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት…… "እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሰዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው። 👌👇👇👇👇👇👇👇👇 አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል። የሰውን ማንነት ሳንረዳ ለፍርድ አንቸኩል። #share_on_telegram @lovelywordes @lovelywordes
نمایش همه...
Ye bruk teferi sera nw
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.