cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሀበሻ

Info, laughs, book, app,news....... Don't leave me 🙂

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
143
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በአሻም ቲቪ የተላለፈ ነው። ከዚህ በፊት የዛሬ 3 አመት ገደማ በETV በደንብ ማብራርያ ተሰጥቶበት ነበር አሁን ግን ከyoutub ላይ አጥፍተውታል። በዛ ላይ ተጋብዘው ማብራርያ ሲሰጡ የነበሩ ትልቅ ሰው ነበሩ እዲህም ብለው ነበር፡ ኢትዮጵያ ከጂቡቲ 60 km እርቀት ላይ ነው ምትገኘው የሆነ ነገር ቢፈጠር የዚህ ችግር ዋና ተቋዳሽ ኢትዮጵያ ናት። በማለት በደንብ አስረድተው ነበር። ግን ምን ያደርጋል አሁን በዙሪያች ብታምኑም ባታምኑም ከ 11 ሀገራት በላይ የጦር ካንፕ አለ በኤርትራ ፡ በጅቡቲ ፡ በሱማሌ , , , ባጠቃላይ በዙሪያዋ ማለት ይቻላል። ልብ ብለን እናስበው እናስተውለው። 👆👆👆ቪዲዮውን #ሼር እናድርግው 🙏🙏🙏 @razielethiopia @razielethiopia
نمایش همه...
18.59 MB
نمایش همه...
Eyoab Emanuel

Ay chombe 🤦🏽‍♂️ Song by: @alazar206gilay

نمایش همه...
Eyoab Emanuel

Egziooo egzioooooo

ጁንታ 😂😂😂😂 @funhabesha @funhabesha
نمایش همه...
2.47 MB
🤣🤣🤣🤣🤣 okay okay okayyyyy @funhabesha
نمایش همه...
7.75 KB
ህወሃት እና መከላከያ 😂😂😂😂 @funhabesha
نمایش همه...
4.81 KB
ከ ሰሜን
نمایش همه...
7.43 KB
ሰበር ዜና ትግራዋይ ከማንም በላይ ኢትዮጵያዊ ነው ለኢትዮጵያ መሰዋት የከፈለ ህዝብ ነው የምንለው ለዚህ ነው:: #Ethiopia : ህወሃት ያሰማራቸው የትግራይ ልዩ ሀይሎች ያለ ተኩስ በተለያዩ ድንበሮች ለመከላክያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል ልዩ ሀይል እጃቸውን እየሰጡ ነው:: ለዚህ ነው ትግራዋይ በወሃት ተይዞ እንጂ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም የህወሃት ስልጣን ጥማት ማርኪያ አይሆንም አይደለም የምንለው:: ተጨማሪ ምስሎችና ቪዲዮዎች ይዤ እመለሳለሁኝ:: ተጨማሪ መረጃዎችን የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡@funhabesha
نمایش همه...
በተልዕኮ ላይ የነበረዉ የመከላከያ ሰራዊት በከሀዲ ቡድን ጥቃት ተፈፅሞበታል:: ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን የኢ.ፌ.ድ.ሪ ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከደቂቃዎች በፊት ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል " በመከላከያ ሰራዊት ላይ ከባድ ወረራ እና የክህደት ተግባር ተፈፅሞበታል " ሲሉ ተናግረዋል:: አያይዘዉም " በትግራይ የመሸገዉ ህገ-ወጥ ቡድን በልዩ-ሀይሉ አማካኝነት በአማራ ህዝብ ላይ ወረራ ለመፈፀም አሁንም እየተንቀሳቀሰ ነዉ " ብለዋል:: የሆነዉ ሆኖ ሰራዊቱ የተፈፀመበትን ጥቃት መክቶ የተሰጠዉን ተልዕኮ በመወጣት ላይ ነዉ ሲሉ ም/ጠ/ሚሩ ንግግራቸዉን ደምድመዋል:: @funhabesha @funhabesha
نمایش همه...
ለመሆኑ ግድያው እንዴት ተፈጸመ? 🛑(በቢቢሲ)⭕️ ጥቃቱ ሲፈጸም በስፍራው የነበሩ እና ከጥቃቱ በሕይወት ያመለጡ ሁለት ነዋሪዎችን ቢቢሲ አነጋግሯል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው አንድ የዓይን እማኝ የተጠራው ስብሰባ ላይ እንደነበሩና ከጥቃቱ አምልጠው አሁን ዲላ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ እንደሚገኙ ይናገራሉ።እኚህ አርሶ አደር እንደሚሉት ታጣቂዎቹ በኃይል ሰዎችን ወደ ስበሰባው እንዲመጡ ማድረጋቸውን እና በስብሰባው ላይ "አርሶ አደር ነን የምናውቀው ነገር የለም ስንላቸው ዛሬ ጭጭ ነው የምናደርጋችሁ መውጫ የላችሁም አሉን" በማለት የተፈጠረውን ይገልጻሉ።የዓይን እማኙ እንደሚሉት ነዋሪዎቹ በቅድሚያ በትምህርት ቤት አዳራሽ ውስጥ እንዲገቡ መደረጋቸውን ነው።አዳራሽ ውስጥ ታጣቂዎቹ 'የጦር መሳሪያ አምጡ' እንዳሏቸው ያስረዳሉ።"መሳሪያ የለንም ሌላ ነገር ከፈለጋችሁ እንስጣችሁ" እንዳሏቸውም እኚህ የዓይን እማኝ ይናገራሉ። ከዚያም ከአዳራሹ እንዳስወጧቸው ይናገራሉ።የዓይን እማኙ አክለውም ከአዳራሹ ካስወጧቸው በኋላ፤ "መትረየስ አጠመዱ፣ ክላሽም አጠመዱ።ሽማግሌዎች ኧረ የነፍስ ያለህ ቢሉ አናውቅም አሉ።ጥይት አርከፈከፉብን።ሰው እንዳለ ወደቀ።የሞተው ሞተ።እንዳው ዝም ብለን ደመ ነፍሳችንን ብትንትን አልን" ብለዋል።አክለውም "መጀመሪያ ኮማንድ ፖስት ሲጠብቀን ስለነበረ ነው እንጂ እኛም አንቀመጥም ነበር። እነሱ ልንሄድ ነው ተዘጋጁ ሳይሉን ቅዳሜ ድንገት ወጡ። ባዶ መሆናችንን ሲያውቁ ማታ ገቡ፤ የቤት እቃ፣ ስልክ ወሰዱ። እሁድ ሸኔዎቹ መጥተው አደጋ አደረሱብን" ሲሉም ተናግረዋል።እሳቸው ከ50 በላይ አስክሬን እንዳዩ እንዲሁም ቤት መቃጠሉንም ይናገራሉ @funhabesha
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.