fa
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

رفتن به کانال در Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

نمایش بیشتر
904
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
አዲሱ የኢትዬጵያ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ Ethiopia new Education and Training Policy #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

📚Modules ━━━━━~~~~ 📚Modules ━━━━━━━━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

+8
Logic and Critical thinking.pdf2.63 MB

+4
Communicative English Language Skills II merged.pdf7.68 KB

Civil Engineering exit exam blueprint #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

❇️ Communicative English Skill I 📚 Teacher's Guide. ━━━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

#Communicative English Very Helpful Little Note ❇ DIRECT AND REPORTED SPEECH ❇ TENSES IN REPORTED SPEECH ❇ VERBS AND MODAL AUXILIARIES THAT DO NOT CHANGE IN REPORTED SPEECH ❇️ REPORTING VERBS ... ━━━━━━━━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

📚 Bahirdar University. 📚 General Maths Mid Exam. #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
+2
📚 Bahirdar University. 📚 General Maths Mid Exam. #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

Extrem Book Series G11 Physics  #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

በ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል የመግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች ¤ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ - መጋቢት 11 እና 12 ¤ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 16 እና 17 ¤ አምቦ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8 ¤  መቅደላ አምባ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8 ¤ ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5 ¤ ጂንካ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5 ¤ መዳ ወላቡ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8 ¤ ወለጋ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8 ¤ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5 ¤ ኢንጂባራ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5 ¤ ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 5 እና 6 ¤ አሶሳ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 11 እና 12 ¤ ወሎ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5 ¤ ቦረና ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 11 እና 12 ¤ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 8 እና 9 የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

ዉዶች ዉጤት ከአያችሁ በኃላ ምንም አትደንግጡ.... በፍጹም አበቃልን ብላችሁ አታስቡ :: አንድ በር ብቻ ነው የተዘጋባችሁ... ሌሎች 99 በሮች ክፍት ናቸው :: ቶማስ ኤዲሰን ለዓለም አምፖልን ያበረከተው ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተባሮ እንደሆነም አስታዉሱ ::

+5
🎯 Entrepreneurship power points🤩. #powerPoint🙌🏾.

📑 General Physics Final Exam ➡️Bahir Dar University — ለተጨማሪ ያለፋ አመት ፈተናዎች ፣ Short Notes ፣ Tutorial Video ተከታተሉን 🔤🔤🔤🔤🔤🔤
+3
📑 General Physics Final Exam ➡️Bahir Dar University — ለተጨማሪ ያለፋ አመት ፈተናዎች ፣ Short Notes ፣ Tutorial Video ተከታተሉን 🔤🔤🔤🔤🔤🔤   🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹 Telegram: https://t.me/campus_handout 🔹Website: campushandout.com 🔹YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout

+6
Mathematics for Natural Science.pdf6.63 MB

+5
🎯Civics power point ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

📖 physics mid exam 🏢 University :- Astu ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013

📖 Mathematics mid exams 🏢Universities:➖Wollo(Natu..) ➖markos(natu.) ➖hawassa(natu.) ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @Keleme_2013 @Keleme_2013 ━━━━━━━━━━━━━━━━━

🔰GEOGRAPHY Power point. ይህን የ Gonder university PPT የትም አታገኙት ..... ሙሉ Module ላይ ያሉት ዋና ሀሳቦችን አንድም ሳይቀር በቀለም እያቀለመ ያሳየና😘።  ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013

+7
⚡️Chapter 6

ዛሬ ጓደኛዬ ያጋጠመውን የስርቆት ገጠመኝ እንዳካፍል ፍቀድልኝ! የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽ ተማሪዎች ነን÷ ዛሬ ሰኞ ከሰዐቱን ነበር ያልታደለው ምስኪኑ ጓደኛዬ ገንዘብ ከባንክ አወጣለው ብሎ (ዙረት ስለሚወድ ከተማዋን በመጠኑም አውቋታል) ከጊቢ ብቻውን ነበር የወጣው! እናልህ ገና ገንዘቡን ከባንክ አውጥቶ እየተጓዘ ሳለ አንድ ልጅ 'ይቅርታ ወንድሜ እዚህ ሰፈር ነህ?' ይለዋል! የጊቢ ተማሪ እንደሆነና ለከተማውም አዲስ እንደሆነ በቅንነት ነግሮት ሲራመድ፣ እንደገና ተለሳልሶ የቀን ሰራተኛ ፈልጎ እንደተቸረገ አስመስሎ (እሱ እንደነገረኝ ከሆነ) ሰውነቱን ይዳብሰዋል፣ ከዛ ወዲህ የሆነው ሌላ ነው ምስኪኑ ጓደኛዬ የሚነገረው ሁሉ በትክክል ይሰማል ነገር ግን እምቢ ለማለት ምንም አቅም አልነበረውም! (ላሳጥረውና) የተባለውን ሁሉ እየፈፀመ ጭራሽ ጨዋ ከብት ሆኖ አረፈው፣ ልጁ እየመራ ወደ ሆነ ቦታ ወሰደው፣ ስልኩንና ከባንክ ያወጣውን ገንዘብ እንዲሰጠው ሲጠይቀው አልተከራከረም፣ ያለውን ነገር ሁሉ አስረክቦ ባዶውን ተመለሰ፣ ታዲያ መታለሉ የገባው ሌባው ጥሎት ከሄደ በኋላ ነበር! እናም እባካችሁ ከተማ ውስጥ ስትንቀሳቀሱ ቢያንስ ብቻችሁን አትሁኑ፣ ምንም አይነት አጠራጣሪ ነገር ካያችሁ ሳያፈዟችሁ ቶሎ አከባቢውን ልቀቁ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013