G-Tutorialclass
رفتن به کانال در Telegram
904
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
📖 Inclusiveness mid exam
🏢ASTU
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
📌||| - @Gtutorialclass
@Gtutorialclass
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
@Gtutorialclass
📌 ለ መወያየት 👇
@comment
This one is civics and ethical questions,
If you want answer of it, you can ask me.ok
💚👂👂👂💚
💟@GTutorialclass💟
የ 2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤትን እስመልክቶ ምንም የወጣ ነገር የለም!
ነገር ግን አሁን ባለን መረጃ የፈተናው ውጤት ቶሎ ቢመጣም እንኳን ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሊቆዩ ይችላሉ። ዩኒቨርሲቲዎች ከ ትግራይና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የተበተኑ ተማሪዎችን ተቀብለው እያስተማሩ ስለሆነ ቦታ የላቸውም።
አሁንም በድጋሚ የ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ና መቅደለ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይበተናሉ። ስለዚህ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ አንደኛ አመት ተማሪዎችን ለመቀበል ቦታ አይኖራቸውም።
ሌላው ምክንያት ሁለተኛ ዙር የሚፈተኑ ተማሪዎች ገና ፈተናዎችን አልወሰዱም። ስለዚህ 12ኛ ክፍል የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ለመመለስ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።
አዲስ መረጃ ሲኖር ተከታትለን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃን።
Stay Safe!
✅ Emerging Technology Mid Exam - 2019
🔰 Addis Ababa University
#aau #technology #mid #exam
© Photo Credit - @Gtutorialclass
═══════════
🎯 Join & Share
@Gtutorialclass
🎯 Contact & Ads
@Gtutorialclass
═══════════
ሰላም🤗
ሰሞኑን አብዛኞቻችሁ Final-Exam ትጀምራላችሁ። ስለዚህ ለእናንተ አስፈላጊ ነው ብለን የምናስበውን Worksheet, Quiz, Last year exams እንለቃለን። Noteኦችንም በተቻለን መጠን ቶሎ ቶሎ መልቀቅ እንቀጥላለን።
በርቱ!
©@GTutorialclass
#በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ
✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖
🟣 ክፍል 4⃣ 🟣
...ሀና ምንም እንኳ ወንድ ልጅ ብትጠላ ባለፈው ስታለቅስ ያዘነላትና ከጓደኞቹ ይልቅ እሷን መርጦ ከጥቃት ያዳናትን ወንድ ከልቧ ቦታ ሰታዋለች ከትምህርት ቤት መልስ ወደቤት ስትመለስ ጠላ ባለ ቀን ልጁን እስክታየው ትጓጓለች ከሱ ጋር መተያየት ብቻ ደስ ይላት ነበር። ምናልባት እንኳ ልጁ ከሴት ጋር ስልክ ካወራ ውስጧ የቅናት መንፈስ ሲሰማት ይታወቃታል... ልጁ ኪሩቤል ይባላል የሀብታም ቤተሰብ ልጅ ሲሆን መልኩም እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ሀና እንኳ አይኗ እያየ ሴቶች ሲጣሉበት አስተውላለች ግን ይህም ሆኖ ይህችን ተስፋ ያጣች ምስኪን ታዳጊ ሴት ለውበቷ ቀርቶ ለነገዋ የማትጨነቅ ሀናን ማፍቀሩ ለሃና ህልም ሆኖባታል በርግጥ ዱርዬ ነው ትምህርቱን ትቶ ከሰፈሩ ልጆች ጋር የተለያዩ መጠጦችን ሲጠጣ ነው የሚውለው ግን ከአባቷ አልፎም ከእንጀራ አባቷ ያላየችውን ፍቅርና እርህራሄ እሱ አይኖች ውስጥ ታነባለች... አንድ ቀን ሀና የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በመሆኑ ከትምህርት ቤት በቶሎ ተመለሰች ግን ያየችውን ማመን አቃታት እናቷ አፀደና ቴድሮስ ተጣልተው ጎረቤት ተሰብስቧል በጣም ደንግጣ ስትገባ እናቷ ታለቅስ ነበር ሀናም አብራት እያለቀሰች ከጎኗ ተቀምጣ የሚሆነውን ማየት ጀመረች ቴድሮስም ለሽማግሌዎቹ "ይሄን ጠላ መሸጥ ካላቆመች በፍፁም አብረን አንቀጥልም" ይላል... እናቷም "ታድያ ምን ልስራ ተቀምጬ ያንተን እጅ ስጠባበቅ ልኑር?" ትላለች በርግጥ ስራው እናቷን ቀርቶ ሀናንም ጎድቷታል ግን ደግሞ ባታቆም ደስ ይላታል ምናልባት ከኪሩቤል ጋር መገናኘታቸው ስለሚያበቃ ሀና የእናቷን ጠላ መሸጥ ትደግፈዋለች... በዛ መልኩም ብዙ ከተጨቃጨቁ ቡሃላ ሽማግሌዎቹ እሷ እንድታቆም ወስነው አስማሟቸው... ይህ ከሆነ ከ2 ወር ቡሃላ ሀና የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ውጤት ልትቀበል ወደ ትምህርት ቤት ሄደች የእንጀራ አባቷ በርግጥም አሁን እንዳለፈው ግዜ "ካልደፈርኩሽ" አይልም ነገር ግን እሷ ያለፈውን መርሳት ፈፅሞ አልቻለችም በዛ ላይ አሁን ከአባትነት ወግ ያለፈ ቁጥጥር ያደርግባታል... ሀና ውጤት ስላልመጣላት እጅግ በጣም ተናዳ እያለቀሰች ወደ ቤት ስትመለስ ሶፍያን ከአንድ ቆንጆ ወጣት ጋር ቆማ አገኘቻት ሶፊም አቅፋት እያባበለቻት መከረቻት ከሶፍያ ጋር የነበረውም የአብስራ የሚባለው ልጅ ይሄ የሷ ብቻ እድል እንዳልሆነ በመግለፅ ከዚ ቡሃላም ጠንካራ ሆና እንድትማር ነገራት... ሀና የአብስራን በአይን ብታውቀውም ስለሱ ግን ምንም የምታውቀው ነገር አልነበረም ሶፊያና ያብስራ ሀናን ሰፈሯ ድረስ ከሸኟት ቡሃላ ሶፍያ "መጣው" ብላቸው ወደሱቅ ጎራ አለች ያብስራም ሀናን ፈራ ተባ እያለ "ሀኒ አላት ሀናም እንደመደንገጥ ብላ ቀና ብላ አየችው ያብስራም ከኪሱ የተጣጠፈች ወረቀት አውጥቶ በእጁ ይዞት የነበረው /ፍቅር እስከ መቃብር/ ልቦለድ መፅሃፍ ውስጥ ከተተውና "ቅድሚያ ይሄን መፅሃፍ አንብቢው ከዛም ስጨርሺ ወረቀቱን አንብቢው" አለና ሶፍያ ወዳለችበት ሄደ... ሀናም ግራ በመጋባት ምን ሊሆን እንደሚችል እያሰላሰለች ወደኋላ ዞር ስትል ቴድሮስ ከፊለፊቷ ቆሞ ሲመለከታት አየችው በጣም ነበር የደነገጠችው እሱም ከግር እስከራሷ ከገላመጣት ቡሃላ በፍጥነት ወደቤት ተራመደ ሀናም ገብቶ እናቷን አንድ ነገር እንደሚላት እርግጠኛ ሆና ተከተለችው... ልክ ስትደርስ ልክ እንደገመተችው እየጮኸ ነበር ሀናም አንገቷን ደፍታ በር ላይ ቆመች ቴድሮስም መፅሃፉን ከጇ ላይ በመንጠቅ ይሄውልሻ ደብዳቤ ከመፃፃፍም ደርሰውልሻል በዛላይ ሰው አጥር ስር ...እነዚ ስዶች አለና ዞር ብሎ ሀናን እንዴት ወንድም እህቱን አፈቀርኩ ይላል ከስጋሽ ጋር እንዴት ትንዘላዘያለሽ ብሎ በጥፊ መታት ሀናም ፊቷ በርበሬ መስሎ እንባዋ መንታ መንታ እየወረደ "ወንድም" የምትለዋን ቃል ደገመቻት ይሄኔ የሀና ወንድም "እማዬ" ብሎ ጮኸ ዞር ሲሉም አፀደ በድንጋጤ ወድቃለች...
ይቀጥላል.....#ክፍል 5⃣ ከ100 #like በኋላ
ቶሎ ቶሎ ላይክ አርጉ ፤ ለጓደኞቻችሁም አጋሮአቸው🙏
@Tutorialclassforfresh
@tutorialclassForfresh ❥♥️💍
#በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ
✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖
🟣 ክፍል 3⃣ 🟣
...የእንጀራ አባቷ ቴድሮስ በስካር መንፈስ ሀናን ሊደፍራት ሲታገል የውጪው በር መንኳኳቱን እንኳ አልሰማም ነበር ሀናም የሚያንኳኳው ሰው በሩን ከፍቶ እንዲገባ በልቧ እየፀለየች አይኗን ወደ በሩ ተክላ ቀረች ቴድሮስም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት እሷን መታገል አቁሞ ልብሱን
ለማውለቅ ሲነሳ ሀና ካለችበት ተነስታ አልጋው ላይ ቆመችና ያለ የሌለ ሀይሏን ተጠቅማ ገፈተረችው እሱም በመጠጥ ስለዛለ እዛች ጠባብ ክፍል ውስጥ በጀርባው ወደቀ ሀናም ሮጣ ለመውጣት ካልጋው ወርዳ ጫማዋን በማድረግ ላይ ሳለች የሀና እናት አፀደ በሩን ገፋ አድርጋ
ገባች ሀናም ልክ ሰርቆ እንደተያዘ ሰው ክው ብላ ደርቃ ቀረች... አፀደም በድንጋጤ ምን እንደተፈጠረ ስትጠይቅ ሀና ግን ምን እንደምትመልስ ግራ ስለገባት ዝምታን መረጠች... ሰለሞንም የአፀደን መምጣት ስላየ እየሳቀ ነገሩን አስቀየሰ ...ቴድሮስ ከዛ ግዜ ጀምሮ ሀናን እንደ ጠላት ያያት ጀመር ሁሌም ሀና አንድ ነገር ስትናገር ለሱ አይጥመውም አፀደም ልጇን እጅግ ስለምትወዳት ያ ቀን ተሸፋፍኖ ቢያልፍም ከዛ ቡሃላ ግን ማታ ማታ ብቻቸውን ትታቸው አትሄድም ...ይህ በንዲህ እንዳለ ሀና የዘጠነኛ (9ኛ) ክፍል ትምህርቷን ጀመረች ይሄኔ አንድ የሴት ጓደኛ ያዘችና አብረው መሄድና መምጣት እንዲሁም እረፍት ሲሆኑም መገናኘት ጀመሩ የሀና ጓደኛ ሶፊያ እጅግ በጣም ፀባየ ሰናይ የምትባል ልጅ ነበረች በዚህም ነው ሀና ዱርዬ ጓደኞቿን ትታ ሶፊያን መምረጧ ...አንድ እለተ ሀሙስ ሀና ከትምህርት ቤት ስትመለስ እናቷ ከእንጀራ አባቷ ጋር በጣም ሲጨቃጨቁ ደረሰች ይሄን ስታይ በጣም ተጨነቀች ደግሞ ሁሌም ቢሆን አፀደና ቴድሮስ የሚጣሉት በሷ መሆኑን ታውቃለች ስለዛም "ደሞ ምን አረገች ብሎ ይሆን?" ብላ መጨነቋን ቀጠለች ሀና የሚያሳስባት ነገር ቢኖር እናቷ ስትበሳጭ ወይንም ስትናደድ በጣም ትታመማለች ለዚም ነው ይሆዷን በሆዷ ይዛ የምትሰቃየው... ሀናም እቤት ገብታ ዩኒፎርሟን እየቀየረች የጭቅጭቃቸውን መንስኤ ለማወቅ ማዳመጥ ቀጠለች ይሄኔ ነበር የገባት ትላንት ምሽት ቤተክርስትያን አምሽታ ስትመለስ አንድ የሰፈራቸው ጎረምሳ ሀናን ሰላም ይላታል ይሄን ቴድሮስ ተመልክቶ ስለነበር ነው ለአፀደ "ልጅሽን ስትንዘላዘል አየኋት ለምን አትቀጫትም..." ወዘተ እያለ ይነዘንዛት የነበረው... ሀናም ይሄን ስትሰማ ሽምቅቅ አለች ሀና እንኳን ከወንድ ጋር ልትንዘላዘል ወንድ ጓደኛ እንኳን የላትም! ...ይሄ "ልጅሽ ተንዘላዘለች..." የሚለው ወቀሳ ሲበዛባት አፀደ ሀናን ለመምከር ቴድሮስና ትንሹ የሀና ወንድም የማይኖርበትን ሰአት መረጠች... ከዛም ለሀና ያሳለፈቻቸውን ችግሮችና የሀና አባት ልጅ እያለች ደፍሯት ሀና እንደተረገዘች ...በመንገር ሀና እንድትቆጠብና ያለድሜዋ አጉል ቦታ እንዳትወድቅባት ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር እንባዋን እያዘነበች ሰጠቻት ሀናም ከመቼውም በላይ ለእናቷ ያላት ፍቅርና ሀዘኔታ ጨመረ እናትና ልጅ ተቃቅፈው አለቀሱ... ሀናም "እማዬ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን አኮራሻለው" አለቻት እናትም በስስት እያየቻት "ሀና ልጄ ያንቺን ስኬት አይቼ ብሞትም ቅር አይለኝም"... አለቻት ሀና የአስረኛ ክፍል ትምህርቷን ልትጀምር ጥቂት ወራት ሲቀራት እናቷ ኑሮን ለማሸነፍና ባሏን ለማገዝ ጠላ መሸጥ ጀመረች ይሄኔ ሃናም እናቷን ለማገዝ ከትምህርት መልስ ማስተናገድ ጀመረች ይሄኔ ቤታቸው የዱርዬ መአት ይመጣ ጀመር... በዚም ሀና ትምህርቷን በስርአት መማር አልቻለችም በዛ ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ የእንጀራ አባቷ መነዝነዙን ቀጠለ... አንድ ቀን ሀና ብቻዋን ቤት ስትጠብቅ ጠላ የሚጠጡ 7 ጎረምሶች መጡ ይሄኔ ሀና ሁሌም እንደምታደርገው ጠላ ቀድታላቸው ተቀመጠች እነሱም ደጋግመው ሲጠጡ ቆይተው 6ቱ በጣም ሰከሩ ሀናንም ለመድፈር ይጠቃቀሱና ይተናኮሏት ጀመር ጀመሩ ሀናም በጣም ፈርታ እንዲወጡ "አልቋል በቃ" አለቻቸው እነሱም ፥ "አላለቀም ቅጂ ካለዛ አንከፍልም" አሉ በዚ መሃል አንከፍልም ክፈሉ ሀና ያላቅሟ እያለቀሰች ስትሟገት ከመሃላቸው አንዱ አባብሏት ብሩን በሙሉ ከፍሎ እንዲወጡ አረጋቸው ከዛ ቡሃላ ሀናም ልጁ ላይ ቀልቧን ጣለች እሱም እሷን ብሎ መመላለስ ጀመረ ምንም ሳይባባሉ ባይናቸው ያወራሉ እጇን እንኳን ሳይነካት በፍቅሯ ክንፍ አለ እሷም ለሱ የተለየ ስሜት ይሰማት ጀምሯል...
ይቀጥላል.....#ክፍል 4️⃣ ከ100 #like በኋላ
ቶሎ ቶሎ ላይክ አርጉ ፤ ለጓደኞቻችሁም አጋሮአቸው🙏
💖⚘➣ @GTutorialclass ❥♥️💍
══•ೋ•✧🌹🌸🌹ೋ✧•══
✨▫️🍃ሼር🕊SHARE🍃▫️✨
📚 የ45ቱንም ዮኒቨርስቲዎች መረጃ ፦
💡 በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙት 45ቱም ዮኒቨርስቲዎች የተጣራ መረጃ የያዘ ፋይል በቦቱ ተቀምጧል ፤ ምደባ የደረሳችሁ ዮኒቨርሲቲ በቅጡ ሳታውቁ እንዳትንገላቱ ፤ ምንም ኖህ ሳይኖራችሁ እንዳትጓዙ ስለዮኒቨርስቲዎችን ሙሉ መረጃ ማለትም ፦
✏️ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው ፦
✏️ የአየር ሁኔታው ፦
✏️ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፦
✏️ የሚሰጡት ፊልድ
✏️ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ
✏️ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ
✏️ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል
✏️ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው
✏️ ስለ ዶርም ምቹነት
✏️ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ
✏️ ስለ ሽንት ቤት
✏️ ስለ ውሃ እና መብራት
✏️ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት
📚 ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ታገኙበበታላችሁ ።( ወልዲያ ፤ አሶሳ እና ጋምንቤላ በቅርቡ የሚካተቱ ይሆናል)
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡 ለNaturalም ሆነ social የመጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጡት 9ኙ የfreshman course መፅሀፍትን በpdf አዘጋጅተናል ፤ በጨማሪም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተወጣጡ HANDOUT ተዘጋጅቷል ፤ የዘንድሮ ፍሬሾች በ2 ወር ውስጥ የ6 ወር የሚሰጥ ኮርስ ነው የምትጨርሱት በጣም ነው የምትጨናነቁት ፤ ከአሁኑ ማንበብ ይኖርባቹሃል ፤ እኛም ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ አጫጭር ኖቶች በየ ኮርሱ አደረጅተን ፤ በጣም ምርጥ የኮርስ አጋዥ መፅሀፍትንም ጭምር በቦቱ አዘጋጅተናል ፤ በኅላ ውጤቴ ወረደብኝ የማልፈልገው ፌልድ ተሰጠኝ ብሎ ከማልቀስ አሁኑኑ ዝግጅት መጀመር ግድ ነው ፤ ለዝግጅት ብቁ የሚያረጉ መፅሀፎች ከኛ ዘንድ አሉ ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
📚 የቁጥር ትምህርቶች የግቢን ውጤት በእጅጉ ያበላሻሉ ፤ ጥሩ ግሬድ ለማምጣት ከአሁኑ መለማመድ ያስፈልጋል ፤ እኛም ለmaths physics እና Economics ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ በየሳብጀክቶቹ 400+ የሆኑ ጥያቄዎች አዘጋጅተናል ፤ በተቻለ አቅም ለሁሉም ሳብጀክቶች Worksheet አሰናድተን ፤ የእናንተን ተሳትፎ እንጠብቃለን ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡 የጂኒየስነት ሚስጢር በሚል አርዕስት የዘ ካንፓስ ቻናል ቀለሜ ተማሪዎች ስለ ፈተና አሰራር ፤ ስለ አጠናን ስልት ፣ የፈለጣ ትምህርቶች አሰራር (MATHS እና PhYSCHIS እንዲሁም ECONOMICS እንዴት ይሰራሉ ፤ ብዙ ተማሪዎች ያልተተገለጠላቸው የቀለሜነት ሚስጥር እና ብዙ ነገሮች በድምፅ እና ፁሁፍ በቦቱ ለማካተት ተሞክሯል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
💡በ ካንፓስ Tip የግቢን እውነተኛ ህይወት በ50+ ፁሁፎች አይተናል ፤ እነዚህ እና አዳዲስ Tipዎች ተጨምረው ፤ ለሴቶችም በ7 ክፍል የሰጠነውን ምክር በቦታችን አካተናል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @Tutorialclass
💡 የ ዘካንፓስ ቀለሜ 600+ ያመጡ ልጆችንም ቃለ - መጠይቅ አርገንላቸው ፤ አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ ።
💡 እንደ መዝናኛም ATC ገፆች ያገኘነውን የፍሬሽነቴ ትውስታ በሚል ተማሪዎች ፍሬሽ ሆነው የገጠሟቸው አዝናኝ ታሪኮች በድምፅ እና በፁሁፍ አሰናድተናል ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
በቅርብ ቀናት ደሞ ...!
📍 Exam paper ፦
📚 ከየዮኒቨርስቲዎቹ የተሰበሰቡ mid እና Final examዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች ይዘን የምንቀርብ ይሆናል ።
📍 የድምፅ ቲቶሪያል ፦
📚 ለፍሬሾች በልዮነት የተዘጋጀ የድምፅ ቲቶር በተለይ ደግሞ ብዙዎች ለሚቸገሩባቸው የቁጥር ትምህርቶች ትኩረት ሰጥተን እያሰናዳ ነው ፤ በቅርብ ቀናት ይጠብቁን ።
🔎 በነፃ ይጠቀሙ @GTutorialclass
=============
አብዛኞቹ ቻናሎች ከዚህ ቦት ነው Copy past የሚያደርጉት ተጠቀሙበት❕[ ከዚህ በፊት ካላገኛችሁት ] ባለቤትነቱ የ ዘ ካምፖስ ነው !
==============
ውብ✅ የካንፓስ ቆይታ ከ Tutorial class ymechal ጋር !
========================
🎗 ቻናላችንን ለመቀላቀል @GTutorialclass
🎗 ለፍሬሽ ማን pdf እና worksheet @GTutorialclass
🎗ለመወያየት @Gtutorialclass
