cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሀዊኔ ፕሮሞሽን Hawine Promotion

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
917
مشترکین
-324 ساعت
-87 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Jerry Anteneh - Alamedegnena (Official Video) https://youtube.com/watch?v=oFPWD-MGAFI&si=mWPoHIevmz9NG6iJ
نمایش همه...
Jerry Anteneh - Alamedegnena (Official Video)

Jerry Anteneh presents new Ethiopian music video - Alamedegnena Make sure to subscribe and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Instagram -

https://www.instagram.com/jerry.anteneh/

tiktok -

https://www.tiktok.com/@jerrysmusika

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. ℗ © Copyright: @JerryAnteneh

ከነገ ወዲያ (ማክሰኞ) ለሚሰራ የክሊፕ ቀረፃ 2 ሴት ዋና ሞዴል እና 3 ሞዴል ወንዶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ 👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ 👍ቆንጆ የሆኑ @Musiye @Yehawinelij
نمایش همه...
Prohibited content
#Casting #Call ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለሚሰሩት ቀረፃዎች በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት #መኪና #መንዳት #የሚችሉ #2 #ሴቶች 👍ዕድሜ ከ20_26 👍ቁመት ከ1.70 በላይ 👍ቆንጆ የሆኑ #4 #ወንዶች 👍ቁመት ከ1.70 በላይ 👍ዕድሜ ከ22 በላይ 👍ተክለሰውነት ያላቸው #2 #ዋና #ሞዴል #ሴቶች 👍ዕድሜ ከ19 በላይ 👍ቁመት ከ1.70 በላይ 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ #8 #ሴት #ተዋናዮች 👍ዕድሜ ከ19_24 👍ቁመት ከ1.65 በላይ 👍በጣም ቆንጆ የሆኑ ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ። @Musiye      @Yehawinelij #ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን! #ማስጠንቀቂያ ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ። ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን። የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች 0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
نمایش همه...
New Ethiopian Oromo Music Clip Behind The Scene Off ''NAAN SOOBIN" (MAKO... https://youtube.com/watch?v=GhKH4S1K6r8&si=IlBn5lF_cAnON4Ph
نمایش همه...
New Ethiopian Oromo Music Clip Behind The Scene Off ''NAAN SOOBIN" (MAKO IBRAHIM)

To Watch More Ethiopian Video Clip Making and behind The Scene Please Subscribe Our YouTube

Prohibited content
ይሄንን ልጅ ለስራ ስለምንፈልገው በውስጥ ያውራን። @Musiye      @Yehawinelij 0973123088/0921625129
نمایش همه...
አዲሱ ስራችን 🔥🔥🔥 Mako Ibrahim - Na Sobin - New Ethiopian Afaan Oromo Music 2024 (Official... https://youtube.com/watch?v=WPfrsJK8n7U&si=kNhDBnf5N9d30wY2
نمایش همه...
Mako Ibrahim - Na Sobin - New Ethiopian Afaan Oromo Music 2024 (Official Video)

Mako Ibrahim - Na Sobin - New Ethiopian Afaan Oromo Music 2024 (Official Video)Emala Entertainment #1 Source For Modern Afaan Oromo Music Subscribe

https://bit.ly/3ij1mmB

https://www.facebook.com/Emalaentertainment

https://t.me/EmalaEntertainment

https://www.tiktok.com/@emalaentertainment

Copyright ©2023 Emala Entertainment #AfaanOromoMusic2024 #NewEthiopianAfaanOromoMusic202 #EmalaEntertainment #NewEthiopianMusic2024 #EthiopianMusic2024

ዝግጅቶችን በሙሉ ጨርሰን ሰሞኑን ለምንሰራቸው ክሊፖች እና ማስታወቂያዎች ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ19_26👈 👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ👈 👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ👈 ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላኩልን። #ማሳሰቢያ የምንፈልጋቸው (Main Cast) ዋና ሴት ሞዴሎችን ብቻ ስለሆነ መስፈርቱን የማታሟሉት ፎቶ አትላኩ። @Musiye @Yehawinelij 0973123088_0913649094
نمایش همه...
ለሌግዤሪ መኪናዎች ማስታወቂያ አሪፍ የሰውነት አቋም እና ቅርፅ ያላቸውን በዛ ያሉ ሴቶችን እንፈልጋለን። መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልን። @Musiye @Yehawinelij @Hawineartpromotion 0973123088_0921625129_0913649094
نمایش همه...
#Casting_Call #Main_Casts_only ሰሞኑን ለምንሰራው ደረጃውን ለጠበቀ ማስታወቂያ ቀረፃ 10 ዋና Top ሞዴል ሴቶችን እንፈልጋለን። #መሰፈርት Main Cast Standard ቶፕ ሞዴሎች ብቻ @Musiye @Yehawinelij @Hawineartpromotion 0973123088_0913649094_0921625129
نمایش همه...
👍 4
Prohibited content
#ሀዊኔ #ፕሮሞሽን ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦቼ እና ዘመዶቼ እንዲሁም ወዳጆቼ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም ፊቺ ለ1445ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ #ኢድ #ሙባረክ @Hawineartpromotion @Musiye
نمایش همه...