cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ህይወትን በብዕር

^ ምርጥ ና ማራኪ ምስሎች🗻 ወሬ፣ቪዲዮ፣ድምፆች መሳጭ ግጥሞች እና ልቦለዶችን📜 ✌በአንድ ቦታ @talkbyhau @talkbyhau ✌follow Us In one chanal Be relax,,no sax😊 Idea~ comment👇 cross👉 @putativ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
240
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

1.17 KB
#ስሜን_ግን_አደራ 🤦‍♀🙏🥀 😢 የሴትነት ምስሌ የታየህ በማነስ ላንተ እስከሚጎላ እስኪገለፅ ድረስ ጎንህ እሆናለሁ አታስብ አለሜ አዲሴኮ አይደለም ላንተ መታመሜ 😢 😢 😢 አንተው እያጠፋህ አንተው ስትወቅሰኝ ይቅርታ እልሀለሁ እውነቱ እየገባኝ ሲሻህ ስትቆጣ ደርሰህ ስታኮርፈኝ ለምኜህም ቢሆን እኔ አወራለሁኝ ነጩንም ጥቁር ነው እያልክ ስቀጥፍ ያንም አምኛለሁ እንደ ሀቅ ላልፍ 😢 😢 😢 የሴትነት ምስሌ የታየህ በማነስ ላንተ እስከሚጎላ እስኪገለፅ ድረስ ጎንህ እሆናለሁ አታስብ አለሜ አዲሴኮ አይደለም ላንተ መታመሜ 🥀 አዎ አደርገዋለሁ ችየም ኑሬዋለሁ 🥀 ነገን ተስፋ አድርጌ ዛሬን እያጣሁኝ አንተ ስቀህ ስቱል እኔ እያነባሁኝ ማፍቀሬ እስኪገባህ እንዳልክ በማለት ዛሬም እቆያለሁ በመውደዴ ብርታት 😢 🙇‍♀ ስሜን ግን አደራ 🙇‍♀ እርፍደህ በመንቃት ትግስቴ ካለቀ ሌላጋር ስታየው ይህ ጥርሴ እየሳቀ ሲያነሱት ሲገጥምህ የጣልከውን ፍቅር ከድታኝ ሄደች ብለህ ስሜን እንዳሰብር #ስሜን_ግን_አደራ 🙏 #ሼን ✍
نمایش همه...
#መልካምነት አንድ የ 24 አመት ወጣት ከሚጓዝበት ባቡር አሻግሮ በሚያያቸዉ ነገሮች ተገርሟል፡፡ ከዛም ጮክ ብሎ "አባቴ ፥ ዛፎቹን እያቸዉማ ወደኀላ እየሆዱኮ ነዉ! " ሲለዉ አባትየዉ #ፈገግ አለ ፤ በቅርብ ያሉ ተሳፋሪዋች ግን የ 24 አመት ወጣቱን በሀዘን ስሜት እንደ ልጅና #ህመምተኛ ተመለከቱት፡፡ ወጣቱ በድንገት በመደነቅ ደግሞ "አባቴ ፥ ተመልከት ደመናዉ እኮ አብሮን እየሄደ ነዉ!" አለዉ፡፡ አባትየዉ አሁንም ልጁን #በፈገግታ ተመለከተዉ ፤ በቅርብ ያለ አንድ ሰዉዬ ግን ወጣቱ በሚያሳየዉ የልጅ ፀባይ አላስችል ብሎት በንዴት ... "ለምን ልጅህን ወደ ጥሩ የአዕምሮ ሆስፒታል አትወስደዉም?" አለዉ ለወጣቱ አባት፡፡ አባትየዉ በአንዴ ፊቱ በሀዘን ተሞላ ፣ አይኖቹ እንባ እየተናነቀዉ በእርጋታ እንዲህ ብሎ መለሰለት..."ሆስፒታል ወስጄዋለሁ... ፥ አሁን ራሱ ከዛ እየተመለስን ነዉ ፥ ልጄ ከልጅነቱ ጀምሮ ማየት አይችልም ነበር ለወራት ከታከመ በኀላ ዛሬ ነዉ ታክሞ አይቶ ከሆስፒታል የወጣዉ" አለዉ ፡፡ በዚህ ምድር እያንዳንዱ ሰዉ የራሱ የሆነ ታሪክ አለዉ፡፡ የሰዉን ታረክ ሳናዉቅ ሰዉ ላይ ለመፍረድ አንቸኩል፡፡ ምክንያቱም እዉነታዉን ስንሰማና ስናዉቅ ሁሌ የተናገርነው ይቆጨናልና፡፡ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። #ለሰዋች_የደስታ_ምንጭ_መሆን_ባንችል_የሀዘን_ምክንያት_አንሁን
نمایش همه...
8.01 KB
Zuzu, [Sep 25, 2020 at 5:34 PM] Zuzu, [Sep 25, 2020 at 5:33 PM] https://petitions.whitehouse.gov/petition/justice-muslims-uyghur-stop-torture-stop-genocide
نمایش همه...
Justice For Muslims of Uyghur stop the Torture stop Genocide | We the People: Your Voice in Our Government

sticker.webp0.20 KB
sticker.webp0.37 KB
sticker.webp0.23 KB
sticker.webp0.33 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.