cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኳስ ሜዳ FB pitch

All about foot ball join us and enjoy all about football . ☞ @vivadave

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
414
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
نمایش همه...
#መሶብ_ቅርፅ የተዘጋጀ አዲስ ህንፃ መዲናችን አዲስ አበባ ከ5-6 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ልታገኝ ነው። ህንፃው ባለ 70 ፎቅ፣ 250 ሜትር ከፍታ ያለው፣ በ20 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚሰፍር እንደሆነ ተነግሯል። ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት @weretube24
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
እለተ እሁድ የወጡ አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች ═══════════════ ══════════ ★ኢንተር ሚላኖች የሉካ ሞድሪች ዝውውር የማይሳካ ከሆነ ጀርመናዊዬን አማካኝ ቶኒ ክሩስን በአማራጭነት ለማዘዋወር እቅድ አላቸው።ኮሬሮ ዴሎ ስፖርት ★የፔስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኔማር ጁኒየር በተደጋጋሚ ወደ ባርሳ የመመለስ ፍላጎት እንዳለው ቢገለፅም እሱ በፔስጂ ቤት መቆየት እንደሚፈልግ ተገልፆል።ሊ10 ስፖርት ★አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የናፖሊውን የመሀል ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን የአለማችን ውዱ የተከላካይ ተጨዋች በሆነ ዋጋ በጥር ወር ወደ ማንችስተር ማምጣት ይፈልጋሉ። ኢቭኒንግ ስታንዳርድ ★አርጀንቲናዊዬ የኢንተር ሚላን አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ በኢንተርሚላን ቤት ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን ፊርማ ለማስቀመጥ ድርድር ላይ እንደሆነ አሳውቋል, ሪያል ማድሪድ የኢካሪዲ ፈላጊ እንደሆነ ይታወቃል።ጎል ★የባርሴሎናው አለቃ ኤርኔስቶ ቬልቫርዴ ባርሳ የቼልሲውን የመሀል ተከላካይ ክሪስቲያንሰንን ማስፈረም ይፈልጋል የሚለውን ወሬ ውድቅ አድርገውታል።ኦል ስፖርት ★ዌስትሃሞች የ22 አመቱን የማን.ዬናይትድ አማካኝ አንድሬስ ፔሬራን በጥር ወር በውሰት ውል የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።ሚረር ★አርሰናሎች የቦካጁኒየርሱን የ22 አመት የክንፍ መስመር ተጨዋች ክርስቲያን ፖቮንን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው, ለዝውውሩም እስከ 40ሚሊዬን ፖውንድ ማውጣት ይጠበቅባቸዋል።ሰን ★የቶትንሃሙ የመሀል ተከላካይ ያን ቬርቶጋን በቶትንሃም የሚቆየው ኮንትራት የሚጠናቀቀው በ2020 ቢሆንም ለተጨማሪ አመታት በክለቡ የመቆየት ፍላጎት እንዳለው ገልፆል። ፉልሃም እና ካርዲፍ ሲቲ የናንትሱን አጥቂ ኢማኑኤል ሳላን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል, ለ28 አመቱ አጥቂ 25ሚሊዬን ፖውንድ ዋጋ ያወጣልም ተብሏል።ካልቾ መርካቶ ★Done- ፔስጂ ለፈረንሳያዊዬ ተከላካይ ኩርዙዋ ለተጨማሪ ሁለት አመት ኮንትራቱን አራዝሞለታል, በዚህም መሰረት ኩርዙዋ በፔስጂ እስከ 2022 ድረስ ይቆያል። ሌኪፕ ★Done- ክሪስ ስሞሊንግ እስከ 2022 ድረስ በዬናይትድ ቤት ለተጨማሪ 4 አመታት የሚያቆየውን ፊርማ አስቀምጧል። ★ በቱሪን ደርቢ ጁቬንቱስ በክሪስቲያኖ ሮናልዶ የፔናሊቲ ጎል ቶሪኖን አንድ ለዜሮ በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል, ሮናልዶም 12ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ★እለተ ቅዳሜ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዋች ማን.ሲቲ ኤቨርተንን 3ለ 1 በማሸነፍ ወደመሪነቱ ሲመጣ ገብሬል ጂሰስ 2 ጎሎችን በስሙ ማስመዝገብ ችሏል, ቶትንሃምም ኤሪክሰን ባስቆጠራት የተጨማሪ ደቂቃ ጎል ድል ቀንቶታል። ★ቦርሺያ ዶርትሙንድ በቡንደስሊጋው ያለማሻነፍ ጉዞውን ቀጥሏል, ትላንትም ወርደር ብሬመንን ማሸነፍ ሲችል ቡንደስ ሊጋውን በ9 ነጥብ ልዬነት መምራት ችሏል ,ፖውሎ አልካሴርም የቡንደስሊጋው ኮከብ ጎልአግቢነቱን ቀጥሏል። ★ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት ላይ በአንፊልድ ሮድ ዬናይትድ ከ ሊቨርፑል በሚያደርጉት ፍልሚያ ላይ በማንችስተር በኩል ሰባት ተጨዋቾች ከጉዳታቸው አገግመዋል ከነዚህ ውስጥ አንቶኒ ማርሻል, ሉክ ሾው , ዲያጎ ዳሎት ,ስሞሊንግ እና ሌሎች ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው! ════════════ አቀራረባችን ከተመቻችሁና በዚሁ ይቀጥል ካላችሁ ደግሞ Share አድርጉልን! ለተጨማሪ የስፖርት ዜናዎች. @dailysports
نمایش همه...
Man city vs bournemoth 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @dailysports. @dailysports
نمایش همه...
Sergio Agüero is the first player in Champions League history to score in six consecutive away games in the competition for an English club. An undoubted Premier League legend.
نمایش همه...
⏰ RESULTS ⏰
نمایش همه...