cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ✊🏿

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://x.com/fanonma/status/1797675596929188121?s=46 @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 369
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
+2530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
እሷ ለተሸከመችው ቦርጭ እኔ ደከመኝ😃
نمایش همه...
🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተንበርካኪው ብአዴንና የአራዊቱ ሰራዊቱ አመራሮች ከፋኖ ጋር እንደራደር ብለው ባህር ዳር አንድ አዳርሽ ውስጥ ተጎልተዋል። አበባው ታደሰን እዩት ያሁሉ ድንፋታ ከንቱ ሆኖ አንገቱን አቀርቅሯል። እኛ ደግሞ እንላለን ሰማይ ዝቅ_ምድር ከፍ ቢል ድርድር ወፍ የለም፤ ጊዜው አልፎበታልና ስልጣኑን ለህዝብ አስረክቡ።
نمایش همه...
🤔 4🤩 1
የትግል ጓዶቻቸውን እና ጀግኖቻቸውን በማስታወስ የተሀድሶ ፕሮግራም አካሄዱ *** በትላንትናው ዕለት ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመሃመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር የ7ለ70 ብርጌድ የተሀድሶ ፕሮግራም አካሂደዋል። የተሀድሶ ፕሮግራሙ ዋና ዋና አላማዎችም የቀድሞውን የጀግንነት ትውስታዎች በአሁኑ ወቅት ተጋድሎ እያደረጉ ለሚገኙ ታጋይ ፋኖዎች የጀግንነት ታሪካቸውን ማስታወስ እና የአሁኑ ታጋይ ትውልድ ከጥንት አባቶቻችን የወረሰውን የጀግንነት ታሪክ እንደዋና ትጥቅ በመጠቀም ትግሉን ወደፊት እንዲያራምዱ እና ከግብ እንዲያደርሱ ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም እየተካሄደ ባለው እልህ አስጨራሹ የአማራ የህልውና ትግል የተሰው ጓዶቻቸውን በማስታወስ የህይወት መስዕዋትነት የከፈሉለትን የትግል አላማ ከዳር ማድረስ እንዲችሉ ለማድረግ ታልሞ የተዘጋጀ የተሀድሶ ፕሮግራም ነው። በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረገው የመሃመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ዋና አዛዥ የሆነው አርበኛ አማን እሸቱ "ይህንን ትግል ላንጨርሰው አልጀመርነውም፤ እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ማሸነፋችንም እሙን ነው" በማለት ለሰራዊት አባላቱ መልዕክት አስተላልፏል። በመጨረሻም በዚሁ የትግል ሂደት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ታጋይ የፋኖ አባላቶች የማበረታቻ ሽልማት እና እውቅና ተሰጥቷል። የትዊተር ገጻችንን Follow በማድረግ አዳዲስ እና ሰበር እንዲሁም የቪዲዮ እና የምስል መረጃዎችን ያግኙ https://x.com/fanonma/status/1804530297519951979?s=46
نمایش همه...
💔 3
ሁሉም የሚውቀው ቢሆንም ቅሉ ! በትግራይ በሁሉም ከተሞች ሰፋሪዎች ወደ ወልቃይት-ጠገዴ እንግባ በሚል በዛሬው ቀን ሰልፍ ወጥተዋል ። በሁሉም የትግራይ ከተሞች መውጣታቸው የሚስተላልፈው መልእክት ቢኖር ከሁሉም አከባቢ የተወጣጡ የትግራይ ነዋሪዎች(የወልቃይት ጠገዴ ሰፋሪዎች) መሆናቸውን እንጂ የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች አለመሆናቸውን ነው። እንደዛ ቢሆን ንሮ ወደየ መጡበት አካባቢ ሳይሆን በወልቃይት አጎራባች አከባቢውች ብቻ ተጠልለው ይቀመጡ ነበር። ለዚህ ነው ወደ ቤቱ የተመለሰ እንጂ የተፈናቀለ ሰው የለም የምንለው።
نمایش همه...
👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ወገኔ የሚሸረብበትን አደገኛ ፍረጃ የሚረዳው አይመስለኝም። ኦሮሙማው በአማርኛ አማራውን አዲስ አበባ አገርህ አይደለችም። ከሌላ ቦታ በስደት ወይም በስራ ምክንያት መጥተህ ለጊዜው የምትኖርባት ቦታ ናት ስልክ "በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች" ይልሃል። ልብ አድርግ የአዲስ አበባ አማራዎች አላሉህም።
نمایش همه...
🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በፋኖ አስተዳደር ፍትህ አይዛነፍም!!! የአማራ ፋኖ በጎጃም የሞጣ ፋኖ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ አጋጣሚውን ተጠቅመው የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ በነበሩ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ማስተካከያ አድርጓል ።
نمایش همه...
👎 1🥰 1
ከሰኔ 1-15/2016 ዓ.ም!! በአገዛዙ ሰራዊት ከመንገድ ላይ እና ከምግብ ቤቶች እያወጡ የተገደሉ ንጹሃን አምሓራዎች ብዛት፡- 1. ምዕራብ ጎጃም ጅጋ-----------24 2. ምስራቅ ጎጃም የቦቅላ---------9 3. ምዕራብ ጎጃም ቢኮሎ---------20 4. ምስራቅ ጎጃም ቀራኒዎ--------7 5. ምዕራብ ጎጃም መርዓዊ--------4 6. ምስራቅ ጎጃም ኮርክ------------4 7. ደቡብ ወሎ መሀል ሳይንት---25 8. ሰሜን ወሎ ዉርጌሳ-------------7 9. ደቡብ ጎንደር ማህደረማርያም-- 5 10. ሰሜን ሸዋ አንጾኪያ--------------4
نمایش همه...
01:03
Video unavailableShow in Telegram
😃😃🤪
نمایش همه...
IMG_3269.MP45.37 MB
🤣 3🤔 1
ኮረኔሉ በፋኖ እርምጃ ተወስዶበታል‼ የብልፅግናው ኮረኔል አዘዞ "አዳነ ስጋ ቤት" ቁርጥ እየበላ ባለበት ሰዓት ክትትል ሲያደርጉበት በነበሩ የፋኖ ሀይሎች እርምጃ ተወስዶበታል። ቁርጥ እየበላ ንፁሃንን ሲያስጨፈጭፍ ቁርጥ የሚቆርጥበትን ጩቤ እንደያዘ የቆረጠውን ስጋ ከአፉ እንዳስገባ በጥይት እንዲያወራርደው በአፉ ተለቆበታል።  ድል ለፋኖ‼
نمایش همه...
👏 6
የድል ዜና ናሁሰናይ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ብርጌድ በሚል በጀግናው ሻለቃ ናሁሰናይ ስም ጎንደር ከተማ ላይ ተመሰረተ💪💪💪
نمایش همه...
🥰 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.