fa
Feedback
FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

رفتن به کانال در Telegram

አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን። it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣 The Future is yours come and join us our team‼️‼️ 0939512980 , 0983822949

نمایش بیشتر
1 013
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-2530 روز
آرشیو پست ها
Our model HILARY in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model
+4
Our model HILARY in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model #stage #bishoftu #ormiya #ethiopia@Future_modeling

FUTURE MODELING CLASS PROGRAM የ ዱከም አርብ 10:00 - 12:00 ቅዳሜ 10:00 - 12:00 እሁድ 10:00 - 12:00 የ ቢሾፍቱ እሮብ 10:00 - 12:30 አርብ 10:00 - 12:30 ቅዳሜ 9:00 - 12:00 +251939512980 +251983822949 @Future_modeling

For Dukem We are started class Today. If you still want to learn, registration is still ongoing. +251983822949
For Dukem We are started class Today. If you still want to learn, registration is still ongoing. +251983822949

For Bishoftu We are started class in this week in Saturday class schedul. If you still want to learn, registration is still o
For Bishoftu We are started class in this week in Saturday class schedul. If you still want to learn, registration is still ongoing. +251939512980

Our model ADONAYIT in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #mod
+3
Our model ADONAYIT in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model #stage #bishoftu #ormiya #ethiopia@Future_modeling

Our model HERAN in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model
+2
Our model HERAN in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model #stage #bishoftu #ormiya #ethiopia@Future_modeling

Our model Samrawit & Besufkad in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983
+5
Our model Samrawit & Besufkad in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model #stage #bishoftu #ormiya #ethiopia@Future_modeling

Our model yordanos in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #mod
+6
Our model yordanos in 5th batch graduation 🎓 Come & join us Registration is available know. +251939512980 +251983822949 #model #stage #bishoftu #ormiya #ethiopia@Future_modeling

Registration is Available
+1
Registration is Available

it's a new year, it's a new beginning , we are future modeling join us and achieve you're dream, The future is yours 💫 +251939512980 +251983822949 @future_modeling

ከነሀሴ 23 - 25 ሁላቹህ ተጋብዛቹሀል ልጆቻቹህን እያዛናናቹህ አዛውንቶችን ይደግፉ።
ከነሀሴ 23 - 25 ሁላቹህ ተጋብዛቹሀል ልጆቻቹህን እያዛናናቹህ አዛውንቶችን ይደግፉ።

6th ዙር ምርቃት ነሀሴ 18 በአዋሽ ባንክ ህንፃ ላይ ይጠብቁን። 0939512980/0941080792 @lazar_modeling
6th ዙር ምርቃት ነሀሴ 18 በአዋሽ ባንክ ህንፃ ላይ ይጠብቁን። 0939512980/0941080792 @lazar_modeling

6th ዙር ምርቃት ነሀሴ 18 በአዋሽ ባንክ ህንፃ ላይ ይጠብቁን። 0939512980/0941080792 @lazar_modeling
+1
6th ዙር ምርቃት ነሀሴ 18 በአዋሽ ባንክ ህንፃ ላይ ይጠብቁን። 0939512980/0941080792 @lazar_modeling

ኢትዮጵያዊቷ ሩት ለትልቁ ቀን 2 ቀን ቀራት በፊሊፔንስ እየተካሄደ ባለው ‹‹ሚስ ሱፐር ሞዴል ወርልድ ዋይድ›› ውድድር ላይ ሩት ይርጋለም ለመጨረሻው ውድድር ከቀረቡ 11 ቆነጃጅት አንዷ መሆኗን ተነግ
ኢትዮጵያዊቷ ሩት ለትልቁ ቀን 2 ቀን ቀራት በፊሊፔንስ እየተካሄደ ባለው ‹‹ሚስ ሱፐር ሞዴል ወርልድ ዋይድ›› ውድድር ላይ ሩት ይርጋለም ለመጨረሻው ውድድር ከቀረቡ 11 ቆነጃጅት አንዷ መሆኗን ተነግሯል፡፡ ይህ ውድድር ሊጠናቀቅ 2 ቀናት የቀሩት ሲሆን ዛሬ ሁሉም ተወዳዳሪዎች በአገራቸው ባህላዊ ልብስ ፎቶ የመነሳት ስነስርአት አከናውነዋል፡፡ እንዲሁም የፋሽን ሾው ትርኢት አሳይተዋል፡፡ እነዚህ ሁሉ የውድድሩ አንድ አካል ሲሆኑ ተወዳዳሪዎቹ በማኒላ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችንም ጎብኝተዋል፡፡ የመጨረሻው ውድድር ከ2 ቀናት በኋላ ጁን 26 በማኒላ በሚገኘው ኦኮዳ ሆቴል ግራንድ ቦል ሩም ይከናወናል፡፡ ኢትዮጵያን ለወከለችው ሩት በድጋሚ መልካም እድል ተመኝተናል፡፡

አትለፉ! 🙏 የናርዲን ሕይወት እንታደግ! የ17 ዓመቷ ታዳጊ ናርዶስ ዘካርያስ አስቸኳይ እርዳታ ትሻለች! የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ናርዲ፣ ገና የ8 ዓመት ልጅ እያለች የጀመረው የስኳር በሽታ ሕ
አትለፉ! 🙏 የናርዲን ሕይወት እንታደግ! የ17 ዓመቷ ታዳጊ ናርዶስ ዘካርያስ አስቸኳይ እርዳታ ትሻለች! የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ናርዲ፣ ገና የ8 ዓመት ልጅ እያለች የጀመረው የስኳር በሽታ ሕይወቷን እየፈተናት ነው። በሽታው ምክንያት በአይኗ ዙሪያ በፈጠረው ፈንገስ አንድ ዓይኗን ሙሉ በሙሉ አጥታለች። አሁን ደግሞ በሽታው ወደ ጭንቅላቷ እየተዛመተ ሲሆን የግራ እግሯም መንቀጥቀጥ ጀምሯል። ሁለተኛ ዓይኗን ከመጥፋቷ እና ለሕይወቷ አስጊ ከመሆኑ በፊት ፈጣን ሕክምና ያስፈልጋታል። እስካሁን ለሳምንታት ሆስፒታል የቆየችበት ዕዳ ብቻ 290,000 ብር ደርሷል! በየቀኑ የምትወስደው አንድ መርፌ ደግሞ 10,000 ብር ይገመታል! ይህ ከቤተሰብ አቅም በላይ ሆኗል። የልጅ ጉዳይ የሚገባችሁ ሁሉ፣ እያንዳንዳችሁ የ500 ብር ቻሌንጅን እንድትቀላቀሉ በአምላክ ስም እማጸናለሁ። 580 ሰዎች ብቻ ብንሳተፍ ዕዳዋን መክፈል እንችላለን። ከዚያም ስለቀጣዩ ሕክምና በጋራ እንወያያለን። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: * 1000011167156 ዘካርያስ አለሙ (የናርዲ አባት) * አባት ስልክ: +251911 06 49 25 እባካችሁ፣ ይህንን መረጃ ለሌሎች በማጋራት የበጎነት ሰንሰለት ፈጥረን የናርዲን ሕይወት እንታደግ! ሼር ማድረግም በጎነት ነውና! ከAklilu Tesfaye ገፅ የተወሰደ:: 🙏🙏🙏

ቢሾፍቱ ላይ ላለብን የዘፈን clip ቀረፃ ላይ main character ሆና መስራት እምትችል ሞዴል እንፈልጋለን። የ clipu ብዛት 3 ምንፈልገው ሞዴል-1 ፆታ-ሴት መስራት ትችላለች ብላቹህ ለምታስብዋት ሞዴል share አርጉላት። ፎቶ ለመላክ @yonathannn

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🎉 @lazar_modeling
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🎉 @lazar_modeling

LAZAR👣MODELING ETHIOPIA & BLACK BONDA #stage_performance. @lazar_modeling
+2
LAZAR👣MODELING ETHIOPIA & BLACK BONDA #stage_performance. @lazar_modeling