fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

رفتن به کانال در Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Ethio ቴክ'ˢ

کانال Ethio ቴክ'ˢ (@ethio_techs) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 204 131 مشترک است و جایگاه 508 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 88 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 204 131 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -3 786 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -101 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.23% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.50% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 460 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 025 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs...”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

204 131
مشترکین
-10124 ساعت
-8457 روز
-3 78630 روز
آرشیو پست ها
OSI Layer 1-7 Devices 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
OSI Layer 1-7 Devices                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

እኔ - ChatGPT እንደምን አደርክ? ChatGPT፦ ዛሬ አዲስ ቀን ነው፤ አዲስ ዕድል ነው፤ ተነስ እና ሕልምህን አሳካ! እኔ፦ እሺ እነሳለሁ! እስቲ በብድርም ቢሆን የቁርስ ገንዘብ ላክልኝ! ChatGPT፦ ሰውዬ እኔ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንጂ ዲጂታል ባንክ አይደለሁም! 🤣 እኔ - እና የቁርስ ገንዘብ ሳይኖርህ ነው አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል ምናምን የምትዘባርቀው? ChatGPT፦ ተጨባጩን ማድረግ እና መኖር የአንተ ድርሻ ነው። 😀😃                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

📌የዛሬ 2 አመት 1 Tera SSD የገዛውበት ብር አሁን ላይ 256GB አይገዛም ማንም የ ህይወት ታሪኩን ለሚነግረው AI ይሄ መሆኑ ውስጤን ነው የነካው 😭😂✌🏽                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

#ET_AI 💻ኤአይን (AI) ከመጠቀምዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 ወሳኝ ጉዳዮች! አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 5 ቁልፍ ነጥቦች አሉ🔻 1️⃣ ኤአይ ማሰብ አይችልም‼️ ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል ቅጦችን (patterns) በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጥዎት ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል “በመገመት” የሚሰጥዎት ነው። 2️⃣ ሁልጊዜ ትክክል አይደለም (ይቃዣል!)‼️ ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጥዎትን መረጃ ከመጠቀምዎ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው! 3️⃣ የግል ሚስጥርዎን ይጠብቁ‼️ ለኤአይ የሚያስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣ ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አያስገቡ። 4️⃣ ውጤቱ የሚወሰነው በትእዛዝዎ ጥራት ነው‼️ ከኤአይ የሚፈልጉትን ምላሽ ለማግኘት የሚሰጡት ትዕዛዝ (Prompt) ግልጽ እና ዝርዝር መሆን አለበት። አጠቃላይ ጥያቄ ከመጠየቅ ይልቅ፣ ኤአይው ምን አይነት ሚና እንዲጫወት እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ፡ "እንደ ማርኬቲንግ ባለሙያ ሆነህ ፅሁፍ ጻፍልኝ") በግልጽ መንገር የተሻለ ውጤት ያስገኛል። 5️⃣ የሰውን ልጅ አይተካም ረዳት ነው‼️ ኤአይ ስራን በፍጥነት ለማከናወን እና ሃሳቦችን ለማፍለቅ እጅግ ግሩም ረዳት ነው። ነገር ግን የሰውን ልጅ የፈጠራ ችሎታ፣ ስነ-ምግባር እና ውሳኔ ሰጪነት ሙሉ በሙሉ መተካት አይችልም። ኤአይን የእርስዎን ስራ የሚያቀላጥፍ ታማኝ ረዳት አድርገው ይውሰዱት እንጂ ሙሉ በሙሉ አይመኑት። በተጨማሪ ሁሉንም ነገር (ማሰብን፣ መጻፍን፣ ማቀድና መወሰንን) ለኤአይ ሙሉ በሙሉ አሳልፈን መስጠት የለብንም። የራሳችንን አእምሮ ካላሰለጠንነውና በራሳችን ማሰብ ካቆምን፣ የማስታወስ፣ የመተንተን እና የፈጠራ ችሎታችን እየቀነሰ ይሄዳል። ኤአይ የአእምሮአችን መተኪያ ሳይሆን ማገዣ ብቻ መሆን አለበት።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

ONLINE ስራ🌐ተመልሷል ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ

ONLINE ስራ🌐ተመልሷል ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ JOin በል 👇👇
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ JOin በል 👇👇

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

1GB ስንት MB ነው?

🔥 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔥 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ