cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አቂዳን በማወቅ ላይ አደራ

📚ታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏሁ ፣እንዲህ ይላሉ እውቀትን በሚፈልግ ሰው ላይ ግደታው ፣ ጥመትን ቅናቻን ባጢልን ሀቅን ጡሩውን መጥፎውን ሊለይ ነው!! ጥሜትን ያገኘ ሰው በሱ ላይ ይቃወም በሱም ያስጠንቅቅ።(في شرح كتاب الاستقامة/60) @AQIDAHQURAANWESUNNAH2008

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
222
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

♦️ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች ▪️የአነጋገር ስረአቶች 〰 〰 〰 〰 ♦️የሰማውን ሁሉ አለማውራት፣ ➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወስለም እንድህ ብለዋል የሰማውን ሁሉ ማውራት ለአንድ ሰው በቂ ሀጢአት ነው። በሌላ ዘገባም እንድህ ብለዋል የሰማውን ሁሉ ማውራት ለውሽታምነቱ በቂነው። 📚(ሙስሊምዘግቦታል ♦️እውነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን መተው፣ ➡️ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል። እውነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን የተወ የጀነት ዙሪያ ቤት እንደሚኖረው ዋስ እሆንለታለሁ። 📚(አቡዳውድ ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል ♦️ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ከመዋሸት መጠንቀቅ፣ ➡️ነብዩ ስለሏሁ አለይሁ ወሰለምእንድህ ብለዋል ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ የሚዋሽ ሰው ወየውለት ወየውለት። 📚አቡዳውድ አህመድ ቲርሚዚይ ዳሪሚይ ዘግበውታል ♦️ንግግርን ለታላቅ ቅድሚያ መስጠት:- ➡️ራፊዕ ኢብን ኽዲጅና ሰሕል ኢብን ሀስማ እንደዘገቡት አብደሏህ ኢብኑ ሰሕልና ሙሐይሳ ወደኽይበር በሃዱበት ተለያዩና አብደላህ ተገደለ ከዚያ አብዱራሕማን ሁወይሳና ሙሐይሳ ወደ ነብዩ ሰለሏሁአለይሂ ወስለም በመምጣት ስለጓደኛቸው ለመናገር አብዱራህማን ሲጀምር ከሌሎች ልጅ ነበርና ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ታላቅን አስቀድም አሉት። 📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል ♦️ንግግርን አቋርጦ ጣልቃ አለመግባት ➡️አቡሁረይራ እንዳሉት ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ተቀምጠው ለህዝቦች ንግግር እያደረጉ ሳሉ አንድ የገጠር ሰው መጣና ቂያማ መቸነው ? አላቸው ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም መልስ ሳይሰጡት ንግግራቸውን ሲቀጥሉ አንዳንድ ሰው ሰውዬው ያለውን ሰምተዋል ምላሽ ያልሰጡት ግን ንግግሩን ስላልወደዱነው አሉ። አንዳንዱ ደግሞ ኧረ አልሰሙም አሉ ።ነብዩም ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ንግግራቸውን ከጨረሱ በሗላ ስለቂያማ የጠየቀው የት አለ? አሉ እነርሱም ይሀውና የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላቸው እሳቸውም አደራ ሲጠፋ ቂያማን ተጠባበቅ አሉት እሱም እንዴት ነው የሚጠፋው? ሲላቸው እንድህ ብለው መለሱለት ጉዳዮችን የማይገባቸው ሰዎች ማስተናገድ ሲጀምሩ ቂያማን ጠብቅ አሉት። 📚ቡኻሪ ዘግቦታል ♦️በርጋታ መናገር:- ➡️ አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ልክ እናንተ እንደምታደርጉት እያከታተሉ አያወሩም ነበር። በንግግራቸው ክፍተት እያደረጉ ግልጽ አድርገው ስለሚያወሩ ንግግር ልባቸውን አድማጭ ይሸመድደዋል። 📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል። ♦️ድምጽን ዝግ በማድረግ በቀስታ መናገር ➡️አሏህ ሱብሃነሁ ተዓላ እንድህ ብሏል وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ « ከድምጽህ ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡ ♦️ሰዎች ሊረዱት በሚችሉ አቅም ማናገር ➡️ዓሊይ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ብለዋል ሰዎች በሚረዱት አነጋግሯቸው አላህና መልእክተኛው በንግግራችሁ ምክንያት እንዲስተባበሉ ትፈልጋላችሁን? 📚ቡኻሪ ዘግበውታል ♦️አድማጭ እስኪሰማ ንግግርን መደጋገም:- ➡️አነስ እንደዘገቡት ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አንድን ነገር ሲናገሩ አድማጭ እስኪረዳ ሶስት ግዜ ይደጋግሙ ነበር። 📚(ቡኻሪ ዘግቦታል ♦️ከንግግር በፊት ሰላምታን ማስቀደም:- ➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሰላምታ ከንግግር ይቀድማል። 📚(ቲርሚዚይ ዘግቦታል ♦️ሶስት ሰዎች አንድ ላይ ካሉ ሁለቱ ተነጥለው ማውራት የለባቸውም :- ➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሶስት ከሆናችሁ ከሌሎች ሰዎች እስክትቀላቀሉ ሁለታችሁ ለብቻ በግል እንዳታወሩ አንዱ ይከፈዋልና። 📚(አቡዳውድ ቲርሚዚይና ሃኪም ዘግበውታል ♦️ጆይን በማለት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/TEWUHIDSUNNAH
نمایش همه...
አቂዳን በማወቅ ላይ አደራ

📚ታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏሁ ፣እንዲህ ይላሉ እውቀትን በሚፈልግ ሰው ላይ ግደታው ፣ ጥመትን ቅናቻን ባጢልን ሀቅን ጡሩውን መጥፎውን ሊለይ ነው!! ጥሜትን ያገኘ ሰው በሱ ላይ ይቃወም በሱም ያስጠንቅቅ።(في شرح كتاب الاستقامة/60) @AQIDAHQURAANWESUNNAH2008

አዲስ ሙሓዶራ ርዕስ – "ለሙብተዲዕ ጥብቅና ከሚቆምና በባጢል መከራከርን መንሐጅ አድርጎ ከያዘ አካል ጋር መወያየት የሰለፎች ጎዳና አይደለም!!" በሸይኽ ሐሰን ገላው ብን ሐሰን ሃፊዞሁሏህ መጋቢት ‐ 06 ‐ 2014 Size.... 12.8mb የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
نمایش همه...
ለሙብተዲዕ_ጥብቅና_ከሚቆምና_በባጢል_መከራከርን_መንሐጅ_አድርጎ_ከያዘ_አካል_ጋር_መወያየት_የሰለፎች_ጎዳና.mp312.80 MB
#አዲስ_ወቅታዊ_ትምህርት بعنوان:- "الشهر الذي يَغفَل فيه الناس" ርዕስ:‐ "ሰዎች የሚዘነጉት ወር" ክፍል አንድ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁሏህ 🟩 ከዘነጉት አንሁን 🟩 ስራዎች ወደ አላህ የሚወጡበት ወር 🟩 ብዙ የሚፆምበት ወር 🟩 ወንጀሎች የሚዘረዙበት ወር 🟩 አላህ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ይወርዳል። 👉 ሙሽሪክ ፣ ጠላትና ሙብተዲዕ የበለጠ የሚከስሩበት ወር 📝 كتبه: حسين بن محمد بن عبد الله السلطي ሙሉ አረበኛውን ለማግኘት https://t.me/AbuImranAselefy/4521ትርጉም፦ አቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁሏህ በአማርኛ የተተረጎመውን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/4539
نمایش همه...
ሰዎች የሚዘነጉት ወር 01.mp33.73 MB
ከሸዕባን_ግማሽ_በሇላ_የመፃም_ብይን_ሑክም_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_حكم_الصيام_بعد_نصف_شعبان.mp31.02 MB
[ሁለት] አሳሳቢ የመንሃጅ ነጥቦች ➡️ ድንበር አላፊና አውዳሚ ለዘብተኞች ➡️ የቢድዓህ ሰዎችን ስለመጠንቀቅ ➡️ በሰለፊየህ ላይ አትደራደር አትፍራም 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተሰጠ ትምህርት 🗓 تاريخ، ٢٠ - رجب - ١٤٤٣هـ 🗓 ዕለተ-እሁድ የካቲት 13 2014 E.C https://t.me/TEWUHIDSUNNAH
نمایش همه...
ሁለት አሳሳቢ ነገሮች.mp311.91 MB
#አድስ_ሙሐደራ ✅✅✅✅✅ ➡️ ርዕስ፦ ⬇️ ↪️ ከሱንናህ ምን ያስወጣል? ከተዳሰሱ ነጥቦች፦የዛሬዎቹ ሙመይዓዎች በሰለፎች ጥንካሪ ሲመዘኑአንድ ሰው ከሱነህ ወጣ የሚባለው መች ነው⁉️ ➽ ለሙብተዲዕ ጠበቃ ሆኖ የሚከላከል 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ 🗓 تاريخ، ٢٠ - رجب - ١٤٤٣هـ 🗓 ዕለተ-እሁድ የካቲት 13 2014 E.C ተጨማሪ ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
نمایش همه...
ከሱንናህ ምን ያስወጣል?.mp313.77 MB
👆👆👆 #በሚቀሰቀሱበት ቀን አታስተክዘኝ ክፍል 1 🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ በጠቀር ቀበሌ በሙስዓብ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
نمایش همه...
ሙሐደራ_ቁ_251_በሚቀሰቀሱበት_ቀን_አታስተክዘኝ_ክፍል_1.MP38.25 MB
ለበድሩ ሑሰይን መልስ https://t.me/Muhammedsirage
نمایش همه...
Default_20220303-101257.mp35.55 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.