cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Soccer Ethiopia

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: [email protected]

نمایش بیشتر
Advertising posts
93 120مشترکین
+2324 ساعت
-967 روز
-22930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ ድሉን ሲያመስዘግብ የካ እና ካፋ ነጥብ ተጋርተዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93788/
3 3900Loading...
02
🔥 ከህፃናት እስከ አዋቂዎች የሚመርጡት 🔥 ❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️ አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363 @goferesportswear
1 9450Loading...
03
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ ቤንች ማጂ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። https://www.soccerethiopia.net/football/93784/
4 9972Loading...
04
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93782/
6 4452Loading...
05
#ማስታወቂያ በኢዲዋይ የታዳጊ የእግር ኳስ ፕሮጀክት እና በቲኤፍኤ ኢሊት ክለብ በUEFA license ባላቸው አሰልጣኞች አማካኝነት ግንቦት 18 እና 19 እድሜአቸው ከ12 - 15  አመት እድሜ የሆናቸውን ታዳጊ ወጣቶች በወንድም በሴትም የዘመናዊ የእግርኳስ ስልጠና ይሰጣሉ:: ታዳጊዎቹ የውጪውን አለም ስልጠና የደረሰበትን እና በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የስልጠና ልዩነት  ይመለከቱበታል:: የዘመናዊ እግርኳስ ስልጠና ጥራትና ደረጃ  ይማሩበታል:: በዚህ የእግርኳስ ስልጠና በኢዲዋይ ለቀጣይ አመት ከ 5 - 10 የሚደርሱ ተጨዋቾች ስኮላርሸፕ  ያገኛሉ:: በቀጣይ አመት ለሚጀመረው የኢዲዋይ የሴቶች ቡድን ውስጥ የመመረጥ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል:: ለመመዝገብ 👇👇👇 https://chapa.link/event/view/EV-zkGsXsk4yqlo
7 48920Loading...
06
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ "ሀ" የመጨረሻ ቀን የ10፡00 ጨዋታ ውጤት ! ቤንች ማጂ ቡና 3-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 27' ናትናኤል ዳንኤል 40' ጃፈር ሙደሲር 60' ሀሰን ሁሴን
2 6100Loading...
07
ለጨዋታ ተጠራርተናል አንበሳ ቢራን ተጎንጭተናል!
7 7331Loading...
08
የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ውጤት እና የፍጻሜ መርሐግብር !
8 1112Loading...
09
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ተሸጋግሯል ! - የፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
8 2133Loading...
10
70' ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና                     45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ) 53' አንተነህ ተፈራ
1 5110Loading...
11
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወደ 2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አድጓል ! ዛሬ 8፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማን የገጠሙት ቂርቆስ ክ/ከተማዎች በዝናሽ መንክር እና ማርታ ከበደ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ ሦስት ቀሪ ጨዋታዎች እያሉ በቀጣዩ ዓመት በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መሳተፋቸውን አረጋግጠዋል።
8 1991Loading...
12
ጎል! 53' አንተነህ ተፈራ ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና
7 5132Loading...
13
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ሀዋሳ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና                     45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ) ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡ https://soccer.et/match/hawassa-ketema-ethiopia-bunna-2024-04-28/
3060Loading...
14
ዕረፍት ! ሀዋሳ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና                     45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ)
30Loading...
15
ጎል! 45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ) ሀዋሳ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
6 8510Loading...
16
26' ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
1 5200Loading...
17
ጨዋታው ተጀምሯል ! 03' ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡ https://soccer.et/match/hawassa-ketema-ethiopia-bunna-2024-04-28/
1 0930Loading...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ ድሉን ሲያመስዘግብ የካ እና ካፋ ነጥብ ተጋርተዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93788/
نمایش همه...
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ በተከታታይ አሸናፊነት ቀጥሏል - ሶከር ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ ድሉን ሲያመስዘግብ የካ እና ካፋ ነጥብ ተጋርተዋል። በእለቱ የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሸገር…

Repost from GOFERE
🔥 ከህፃናት እስከ አዋቂዎች የሚመርጡት 🔥 ❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️ አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363 @goferesportswear
نمایش همه...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ ቤንች ማጂ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። https://www.soccerethiopia.net/football/93784/
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ቤንች ማጂ ቡና የዕለቱ ባለድል ሆኗል - ሶከር ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ ሲለያዩ ቤንች ማጂ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። ቀዳሚ የነበረው መርሐግብር ወልዲያን ከሞጆ…

👍 5
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/93782/
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ

ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በተጀመረው ጨዋታ በጥሩ የኳስ ቁጥጥር ፈጣን አጀማመር ማድረግ የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች 9ኛው ደቂቃ ላይ…

🔥 14👍 4
#ማስታወቂያ በኢዲዋይ የታዳጊ የእግር ኳስ ፕሮጀክት እና በቲኤፍኤ ኢሊት ክለብ በUEFA license ባላቸው አሰልጣኞች አማካኝነት ግንቦት 18 እና 19 እድሜአቸው ከ12 - 15  አመት እድሜ የሆናቸውን ታዳጊ ወጣቶች በወንድም በሴትም የዘመናዊ የእግርኳስ ስልጠና ይሰጣሉ:: ታዳጊዎቹ የውጪውን አለም ስልጠና የደረሰበትን እና በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የስልጠና ልዩነት  ይመለከቱበታል:: የዘመናዊ እግርኳስ ስልጠና ጥራትና ደረጃ  ይማሩበታል:: በዚህ የእግርኳስ ስልጠና በኢዲዋይ ለቀጣይ አመት ከ 5 - 10 የሚደርሱ ተጨዋቾች ስኮላርሸፕ  ያገኛሉ:: በቀጣይ አመት ለሚጀመረው የኢዲዋይ የሴቶች ቡድን ውስጥ የመመረጥ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል:: ለመመዝገብ 👇👇👇 https://chapa.link/event/view/EV-zkGsXsk4yqlo
نمایش همه...
👍 14
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ "ሀ" የመጨረሻ ቀን የ10፡00 ጨዋታ ውጤት ! ቤንች ማጂ ቡና 3-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 27' ናትናኤል ዳንኤል 40' ጃፈር ሙደሲር 60' ሀሰን ሁሴን
نمایش همه...
ለጨዋታ ተጠራርተናል አንበሳ ቢራን ተጎንጭተናል!
نمایش همه...
👍 4 3👎 2
የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ውጤት እና የፍጻሜ መርሐግብር !
نمایش همه...
👍 30👏 3
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ተሸጋግሯል ! - የፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
نمایش همه...
🔥 61👍 18😁 4🙏 2
70' ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና                     45+6' ዋሳዋ ጄኦፍሪ (ፍ) 53' አንተነህ ተፈራ
نمایش همه...