የፉርቃን መስጂድ ደርሶች
رفتن به کانال در Telegram
📮 ይህ አዲስ አበባ አለም-ባንክ አካባቢ በሚገኘው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የዐቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🔗 https://telegram.me/yfurqanders
نمایش بیشتر3 585
مشترکین
-524 ساعت
-77 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ሰበር
ሰበር
ሰበር
ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለ ታየች ነገ ዙልሂጃ አንድ ነው!
📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20583
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ።
🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በኡስታዝ አቡበክር ዐብዱረህማን ቢን ሸምስ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከፉርቃን መስጂድ።
🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በበኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
. 📮 እንዳያመልጣችሁ 📮
🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧
🎙️ ታላቁ ሸይኽ አቡ ሱለይማን ሰልማን ቢን ሷሊህ አል-ዒማድ ጨርሶ
🎙️ታላቁ ሸይኽ አቡል ሙንዚር ሰሊመ ረዳዒይ ጀምሯል።
Play ▶️ ────◉ 1:25 PM
👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ።
🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሱለይማን ሰልማን ቢን ሷሊህ አል-ዒማድ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።
🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡል ሙንዚር ሰሊመ ረዳዒይ አላህ ይጠብቀው።
🕌ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:10PM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
. 📮 እንዳያመልጣችሁ 📮
🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧
🎙️ ኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ጨርሶ.....
🎙️ ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብድላህ ጀምሯል።
Play ▶️ ────◉ 1:25 PM
👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ።
🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሱለይማን ሰልማን ቢን ሷሊህ አል-ዒማድ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ።
🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሴን አል-መስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🤌 ተጀምሯል ተርሂብ ⤵️⤵️
🎙️ በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ አላህ ይጠብቀው።
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✍ بسم الله الرحمن الرحيم
💥 ታላቅ ልዩና ደማቅ የእጅትማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቋ ሱናህ መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ
👉ታላቅ ብስራት ለየት ያለ በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ አስ ሱና ወልጀማዓ ኢጅቲማዕ የዝያራ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መርከዝ አስ ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ ላይ ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!
✅ በአለህ ፍቃድ ሸዋል አስራ ሰባት [17] ዕለተ ዕሁድ መጋቢት 27/07/2018 E.C
🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።
🗳 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!
⏱ፕሮግራሙ ዕለተ እሁድ ከፈጅር ጀምሮ እስከ አስር ይቀጥላል ።
📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!
📮 ይህ ጥሪ የደረሳችሁ የሱና ወዳጆች በሙሉ በተባለው ቀንና ሰዐት ተገኝታችሁ የዚህ ታሪካዊ ቀን ተቋዳሽና ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን።
🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የአይን ማረፊያ።
📤 الدال على الخير كفاعله.
📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
ሸዋል አስራ ሰባት ዕለተ እሁድ
📆መጋቢት 27 /2018 E.C
ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!
🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️
✴️ 🌙 ...*عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية .
📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ እሮብ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል።
💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
የሰለፍዮች ልሳን!!
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ሰበር‼️
ሰበር‼️
ሰበር‼️
💭 ስለ ፆም ⤵️
🌙 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው።
🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ዛሬ ከ12:00 ሰአት በኋላ ጀምረን የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን።
💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
የሰለፍዮች ልሳን!!
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
. 📮 እንዳያመልጣችሁ 📮
🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧
🎙️ ከዙሁር ሰላት በኋላ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ጀምሯል።
Play ▶️ ────◉ 1:25 PM
👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
የወልቂጤው ቻናል ⤵️
🔗 https://t.me/Selefy
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ » 🚨
• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት
⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻
✅ በወልቂጤ ከተማ ሱናህ መስጂድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩና ማራኪ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም...
🚨🚨 «እነሆ በይፋ ተጀምሯል!!» 🚨🚨
➣ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
➣ ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት↴↴↴
🔗 @Islamic_questionbot
የወልቂጤው ቻናል ⤵️
🔗 https://t.me/Selefy
🔗 https://t.me/Selefy
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
💐 በሚል ርዕስልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት...
🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በኡስታስ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
🔄 Play ▶️ ────◉ 3:00 AM
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🚎
የወልቂጤው ፕሮግራም እና አካሄድ በተመለከተ.....
💫ከአዲስ አበባ መሄድ የምትፈልጉ ወንድሞች እና መሕረም ያላችሁ እህቶች
ዓለም ባንክ ፉርቃን መስጂድ፣
ፉሪ መስጂድ አል_ኑር እና በሌሎችም መስጂዶች ምዝገባ ተጀምሯል!!
💫ዋናው ፕሮግራም የሚሆነው እሁድ የካቲት_8 ቢሆንም ከቅዳሜ ጀምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለ ሚኖሩ አስቀድማችሁ መምጣት ትችላላችሁ!!
💫ቦታው በእንግዳ ተቀባይነት ግንባር ቀደም ተጠቃሹ ወልቂጤ ከተማ እንደመሆኑ በአላህ ፍቃድ ለሁሉም የሚበቃ የሻይ_ቡና እና የምሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ከእርሶ የሚጠበቀው ተገኝቶ የፕሮግራሙ ተሳታፊ መሆን ብቻ ነው!!
💫ለወንዶችም ለሴቶችም ማረፊያ በቂ የሆነ ቦታ በመኖሩ መገኘት የሚችል ሁሉ ተገኝቶ እንዲሳተፍ በድጋሚ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን!!
🗓እሁድ የካቲት_8
🛣ወልቂጤ ሰላም በር ቀበሌ ጤና መንደር
🕌አዲሱ መስጂድ (መስጂድ አስ_ሱናህ)
🕰ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ ፕሮግራሙ ይጀመራል!!
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19882
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✍
ልዩ የረመዷን ቅበላ እና የመስጂድ መክፈቻ ፕሮግራም!!
የፊታችን እሁድ የካቲት_8 .......
የሁል ጊዜ ተወዳጅ እና ውቧ: ከመዲናችን አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘዋ ወልቂጤ ከተማ የማይቀርበት ልዩ እና አጓጊ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
🛣በመሃል ወልቂጤ.......
የነብያቶች ሁሉ ተልዕኮ የሆነው የእስልምና አስተምህሮ ለማስፋት ደከመን ሰለቸን የማያውቁ ልጆቿ ሰርተው ያጠናቀቁት ውብ መስጂድ በረመዷን ዋዜማ ከፍተው ከክትፎ የሚጣፍጠው ዳዕዋ ለመጀመር ቀን ቆርጠው ጥሪው የደረሰው ሁሉ እንዲገኝ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል!!
ሀቢቢ.........
"ኑና ስሩ ወይም ድከሙ" አልተባልንም;
ደክመው ሰርተው ያጠናቀቁት መስጂድ አገልግሎቱን ለማስጀመር "ኑና ደስታችን ተካፈሉ" ነው ያሉን።
☝️በአላህ ፍቃድ.........
ሁላችንም ተገኝተን፤ መስጂዱን ከፍተን፤ ከዳዕዋው ተጎንጭተን፤ ከክትፎው ቀምሰን፤ በሙሉ ልብ ወደ ረመዷናችን እንቀጣጫለን!!
🗓እሁድ የካቲት_8
🛣ወልቂጤ ሰላም በር ቀበሌ ጤና መንደር
🕌አዲሱ መስጂድ (መስጂድ አስ_ሱናህ)
🕰ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ ፕሮግራሙ ይጀመራል!!
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🚫 የቻናላችሁን ፕሮፋይል አጥፉ!
— የቻናላችሁን ፕሮፋይል ዳውንሎድ ማድረግ ቻናሉ የኔ ነው ብሎ ወደ ቴሌግራሙ ድርጅት ክስ በማቅረብ ቻናሉን መስረቅ ተችሎዋል። ታሞ ከመሳቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ።
— ቴሌግራም መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ ደልታችሁ ዝም በሉት።
|| የቴሌግራም ቻናል፦⤵️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3 585
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥ታላቅ፣ልዩና ደማቅ የኢጅቲማዕ ና የሙሐደራ ፕሮግራም!
በረመዷን ዋዜማ
ልቦች የወንጀል ሸክማቸው አራግፈው፤ በዒማን ብርሐን ተውበው፤ ፊቶች ሁሉ ወደ ጌታቸው ተቀጣጭተው፤ እግሮች ሁሉ ወደ መስጂድ የሚያመሩበት፤ የዕዝነቱ ወር ለመቀበል; ተወዳጅ እና ውቧ ወልቂጤ.
👉ሱና መስጂዴን ዘይራችሁና መርቃችሁ ለረመዷን እንግዶቼን ፏ አድርጌ እቀበል ዘንዳ በሙሐደራና በዚያራ አሸብርቁብኝ ብላለች።
👌ልዩ የዳዕዋና ኢጅቲማዕ ከማራኪ የረመዷን ቅበላና ከማይረሳ ትዝታ ጋ ለመካፈል⤵️
የሚመጣው ዕሁድ ሳምንት የካቲት ስምንት በውቧ ወልቂጤ እምብርት ያረፈችው የተውሒድ መፍለቂያና የሱና መድመቂያ የሆነችው፦
መስጂደ -ሱና ለሰማ ላነበበ ሁሉ የአክብሮት ጥሪዋ ታስተላልፋለች።
👉ከአላህ እገዛ እና ፍቃድ ቀጥሎ በልበ ሸጋ፤ በበሳልና በክንደ ብርቱ ወንድሞች ጥረት ተገንብታ የተጠናቀቀችው የወልቂጤዋ መስጂድ [መስጂድ-ሱና] ከላይ በተጠቀሰው ቀን በይፋ ተከፍታ ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ ከዚህ ቀደም ታደርግ እንደነበረው በተሻለና በተጠናከረ መልኩ ለመስጠት ወገቧን አስራ ተዘጋጅታለች።
👉ይህንን ጥሪ የደረሳችሁ የሱና ወዳጆች በሙሉ.
በተባለው ቀንና ሰዐት ተገኝታችሁ የዚህ ታሪካዊ ቀን ተቋዳሽና ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን።
ቀን፦ የካቲት 8 2018 E.C
ቦታ፦ መስጂድ አስ_ሱናህ [ወልቂጤ ]
ሰዐት ፦ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ፕሮግራሙ በይፋ ይጀመራል!!
በአላህ ፍቃድ...
👉መስጂዳችን ላይ ተገናኝተን፤ ልቦች አርጥበው ኢማን የሚጨምሩ ዳዕዋዎች አድምጠን በታደሰ ኢማን በለሰለሰ ልብ ረመዷናችን እንቀበላለን!!
💥የካቲት8 የሁላችንም ውሎ ወልቂጤ ነው!!
ወልቂጤ. ወልቂጤ.ወልቂጤ ሱና መስጂድ።
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19847
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
