cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ «በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ» ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙ @AlJUDDAEWA_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 042
مشترکین
-324 ساعت
-97 روز
-3230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Ergaa Ustaaz Abdullaxiif Xaahaa Kottaa Imimmaan Yatiimootaa haa haxoofnu guyyaan iidaatiin gammadanii haa oolanii. Karoorri keenya yatiimoota 300fi. Yatiima tokkoof uffanni guutuun Birri 3500.  Gargaarsa rabbiitiin 60% milkeessineerra Alhamdulillaah. isa haferratti haa hirmaannu. Inni yatiima kunuunsu Rasulullah Sallallahu Alaihi Wasallam waliin jannata keessatti ollaa dha. Baankii keessatti galii argachuuf Baankii Daldalaa Itoophiyaa 1000388115444 ♢ Baankii Awaashee 01425412116600 ♢ Baankii Waldaa Hojii Gamtaa Oromiyaa 1000085221616 ♢ Baankii Idil Addunyaa Oromiyaa 1493281700001 ♢ Baankii Hijraa 1001097420001 ♢ Baankii Zamzam 0019001920101 Herrega Kaffaltii: Muftii Daawud Waldaa Misooma fi Walgargaarsa Dargaggoota Kemise
250Loading...
02
አዎ ትሞታለህ አዎን ትሞቻለሽ وبلا ادنى شكٍّٔٔ ያለ አንድ ዝቅተኛ ጥርጣሬ ሁላችንም እንሞታለን😓 የልጆቻችን የቲምነትም የልጆቻችን እናት እንግልትም ከሞትንባት ቅፅበት አንስቶ ይጀምራል 😓 ነአም #አላህ ምስክሬ ነው በሂወት ዘመኑ እያለ ለአይታሞች አለኝታ ለሆነ ሰው በሂወት ሳይኖር ደግሞ #አላህ ለልጆቹ ወኪል እንደሚሆን አልጠራጠርም ‼ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ጥልቅ ስሜት ነበር ወላህ ነአም ምናልባትም አሁን አልያ ደግሞ ነገ ልንሞት እንችላለን 😓አሁን ለአይታሞች ወኪል በመሆን ለነገ የልጆቻችን እጣ ፈንታ ዋስትና እንረከብ ‼ እኛ ለአይታሞች ወኪል ሁነን #አላህን ደግሞ ለልጆቻችን ወኪል እናድርግ በጥሩ ወኪልነትም #አላህ በቂ ሆነ‼ የአንድ የቲም የኢድ ወጭ 3500 ተሳተፉ ባረላሁ ፊኩም ሼር በማድረግም ኸይሩን እንካፈል ‼ #አረፋን_ከየቲሞችጋር4 #ሙፍቲ_ዳውድ
841Loading...
03
የኔ ልጆች ለብሰው የቲሞቹ አይቀሩም ያለ ወንድሜ የ5 አይታሞች 17,500 ብር ገቢ አድርጓል። ረጂም ዕድሜ ጀሊሉ ያኑርህ በኢማን በአፍያ በልጆችህ ተደሰት፤ ልጆችህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ፤ ከክፉ ነገር ሁሉ ሶመዱ ይጠብቅህ፤ ቤተሰብህን ገንዘብህን አላህየ በረካ ያድርግልህ ያ ከሪም ያ ወዱድ! #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
811Loading...
04
ዛሬ በአላህ ላይ ተወኩልን እናንተን ሰበብ ትሆናላቹህ ብለን 300 የቲሞችን ለክተናል።  በጣም ደስ ብሎቸው ነበር ዓረፍን በጣም ይጠብቁታል የቲሞቹ እኛም  አብሽሩ የኸይር ቤተሰቦች አሉ አስተባብረን የሁላችሁም ይሸፈናል አልናቸው ።    በአላህ ፍቃድ  በእናንተ እገዛ የ120 የቲሞች የአረፍ ልብስ ወጪ አግኝተናል ! የቀረን 180 የቲሞች ነው የአንድ የቲም ልብስ ወጭ 3,500 ብር               ተሳተፉ ✌️ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
870Loading...
05
አባት ሰትሆን ሰሜቱ እንዲህ ይገባሃል። ከአንተ ህልፈት ቦሀላ ልጆችህ አይታም ሲሆኑ… ከ3 ዓመት በፊት “ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 1” ላይ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ያሰተላለፈው መልዕክት… ኑ ዛሬ ነው ቀኑ ከአይታሞች ጎን መቆሚያው የአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ ከ3,500 ብር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1050Loading...
06
ዒድ ሲደርስ እንደ የቲም አሳዳጊ የሚፈተን የለም። ልጆች የጊዜውን መጥበብ አያውቁ እናት ሰለሷ ትታ ሰነለሱ መኖሯን አይገነዘቡ ባለቤቷን ማጣቷ ሳይበቃት… #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1230Loading...
07
የወንድም ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር መልዕክት ኑ የአይታሞችን እንባ እንበስ በዒዱ ዕለት ተደሰተው ይዋሉ… እቅዳችን ለ300 አይታሞች ነው። ለአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። በአላህ እገዛ 33% ገደማ አሳክተናል። አልሃምዱ ሊላህ ቀሪውን እንረባረብ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1380Loading...
08
ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 4 የሚለው የኸይር ጥሪ ፕሮጀክት የምንወደው የአይታሞች ተንከባካቢ የሆነው ኡስታዛችን ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህ ሙስጠፋ መልዕክት አለው ሁላችሁም ስሙት !! የአንድ የቲም የዓረፋ ልብስ ወጪ 3,500ብር በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
1410Loading...
09
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓረፋ በዓል ለ300 የቲሞች "ዓረፋን ከየቲሞች "በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ዙር ለየቲሞች የልብስ ማልበስ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። የአንድ የቲም የአረፍ ልብስ ወጪ 3500 ብር ነዉ! የቲሞችን የሚንከባከብ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት ጎረቤት ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
1400Loading...
10
ሙፍቲ ዳውድና አረፋ /ዒደል አድሃ/ … አረፋን ከየቲሞች ጋር 1 በ2013 ዓ/ል ለ110 አይታሞች አረፋን ከየቲሞች ጋር 2 በ2014 ዓ/ል ለ200 አይተሞች አረፋን ከየቲሞች ጋር 3 በ2015 ዓ/ል ለ300 አይተሞች ከሁሉ በፊት የአዛኞች ሁሉ አዛኝ በሆነው አል ረህማን ችሮታ በእናንተ ደጋግ ባሮች ርብርብ የቲምነት ያጎደለባቸውን በተቻለን ከጓደኞቻቸው እኩል ሆነው ዒዱን በደሰታ ያሳልፉ አንድ ዝንጥ አድርገን አልብሰናል። በዓሉ በዓል ሆኖላቸዋል። አልሃምዱ ሊላህ ዘንድሮም በጀሊሉ ፍቃድ "አረፋን ከየቲሞች ጋር 4" ለ300 አይታሞች በዓሉን ልናደምቅላቸው የጎደላቸውን ለሞምላት ነይተን ተነሰተናል። እናንተ ቅንና ደጋግ የአላህ ባሮች ዝግጁ ናቹህ! #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አረፋ #አይታሞች
2770Loading...
11
የሴትልጅ አለባበሰ (ሒጃቧ) የአባቷን ተርቢያ ፤የእናቷን ክትትል፤የወንድሟን ተቆጪነት (ጊራ) ፤የባሏን ወንዳ ወንድነት፤ ከነዚህም በላይ የጌታዋን ሙራቀባ ፤ የሚገልፅ ነው። 🙏 © ustaz mohammed Abduikadir oumer
2321Loading...
12
የሚሽነሪዉ አካል ሙሀመድ ሱሩር ማን ነዉ ? ቢስሚላህ ! ቁጥር 2 በቁጥር አንድ እንደ ጀመርኩላችሁ የሚሽነሪዉ አካል ሙሀመድ ሱሩር ቤተሰቦቹ የጁ ዉስጥ እንደ ሆኑ ያወራል ( በርግጥ አንዳቸዉም ቤተሰቡ ነኝ ብሎ የመጣ አላዉቅም ) ሰዉየዉ በአንድ ወቅት መርሳ ከተማ ላይ ለትልቅ እስላማዊ ዝግጅት ስንጓዝ ከፊት ወንበር ጋቢና ላይ ተቀምጧል ታላላቅ ዓሊሞችና ጎደኞቼ ከሓላ ተቀምጠን ከካራቲስትነት ከፍ ብሎ በሆነ ጦርነት ( ስሙን ረሳሁት ሀገር ዉስጥ በተደረገ ) ላይ ከሄሊኮብተር ሲወርድ እንደተጎዳ አገግሞ እንደ ዳነ ያወራል ። ይህ ሰዉ በማበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት አገኘ የቁርአን ሂፍዝ ማእከሉ አድራጊ ፈጣሪ ሆነ ሚስትም አገባ ትንሽ ቆይቶ ሀኪም ነኝ የህክምና ት/ት መማር አለባችሁ ብሎ ከመርከዝ ልጆች አምስት ሰዉ መርጦ በጊዜዉ እኔ አብዱራህማን ሱልጧን ዶ/ር አህመድ ኑርየ ኢንጂነር ሙሀመድ ጀዉሀር ( አሏህ ይማረዉ ሁላችሁም ዱዓ አድርጉለት ) ሌሎች ሁለት ወንድሞቼ ረሳሃቸዉ ሁነን ለአንድ ሳምንት መርፌ እንዴት እንሚሰጥ አስተማረን እኔም በሳምንት የመርከዙ ሀኪም ሆኜ እርፍ !። በጊዜዉ ለህክምና ብዙ ትልልቅ ሰዎች ይመጡ ነበር ቪ B2 ወግቶ በጊዜዉ የማይታመን ብር ነበር የሚጠይቀዉ ለምን የሚለዉም አልነበረም ። ሚስት የሓላ ሓላ ስቃዪ በዛ ከአንድ የዲን መምህር ነኝ ከሚል ሰዉ የማይጠበቁ ነገሮችን ስታይ ለማን ትናገር ማንስ ያምናታል ። የመርከዝ ልጆችም ለሁለት መከፈል ጀመሩ የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅም ያዮትንና የጠረጠሩትን ልጆች የኢማን ድክመት አለባቸዉ ፡ ጅሀድ ይጠላሉ የተለያዮ ስም እየለጠፈ የመርከዙ ልጆችን ከፋፈላቸዉ በመሀባ እንባ ይራጩ የነበሩ ወንድማማቾች ተኮራረፉ ። ባጭሩ የወልዲያ ሰዉ ዳዒ አለመሆኑን እየተረዳ ይመስላል ስለዚህ ክትትል ጀምሯል ። የሚገርሙ ታሪኮች ይቀጥላሉ ወልዲያ የጀመዓዉና የሚስቱ ታሪክ ከቆቦ እስከ ኮምቦልቻ …..። © ustaz Abdurahman Sultan
2591Loading...
13
የሚሽነሪዉ አካል ሙሀመድ ሱሩር ማን ነዉ ?!! ቢስሚላህ ! ከ 25 አመት በሗላ የጠፋኝን ሰዉ ወንድሜ የህያ ኢብኑ ኑህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፎት ባይ ገረመኝ !! የዛን ዘመን አፍላ የቁርአንና የዳዕዋ ንቅናቄን ከየት እንደመጣ ሳናዉቅ ነበር የተቀላቀለን ። ፂሙ ያደገ የፓኪስታን ልብስ የለበሰ በቀኝ እጁ ሲዋክ በግራ እጁ ሙስበሃ ይዞ የፈጅርን ሰላት ለመስገድ የሂፍዝ ተማሪዎች ዉዱእ ማድረጊያ ላይ በዛ ብርድ ወቅት እንጣደፋለን ። ከመሀላችን ሞቅ ባለ ከፍ ባለ ድምፅ “ እናንተ ወጣቶች በናንተ ጊዜ ዲን ሲደፈር ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ክብራቸዉ ሲነካ እናንተ እያላችሁ እንዴት ይሆን ለጅሀድ ተነስ እኔ አሰለጥንሀለሁ !” የሚል የወጣቱን ስሜት በሚቀሰቅስ መልኩ በቁጣ ንግግር አደረገ ። ብዙዎቻችን ሙሀመድ ሱሩር በሚል የቀረበንን ሰዉ ያኔ ተዋወቅነዉ ከፈጅር ሰላት በሓላ የቁርአን ሀለቃ ላይ አብሮን ተቀመጠ ። መስጅድ ላይ በተበላሸ ምላስ የቁርአን አያቶችን እየሰባበረ ዳዕዋ ማድረግ ጀመረ የዋሁ ማህበረሰባችን እና ወጣቱ ተከተለዉ ። በጣም የሚገርሙ ሊታመኑ የማይችሉ ለሀገር ሲል ከኤርትራ ጋር በተደረገ ጦርነት መሳተፉንና ለኢስላም ሲል አፍጋኒስታን ድረስ ዘልቆ የተዋጋበትን ባዶ ታሪክ ለወጣቱ ይግተዉ ጀመር አንዳንዱ በየት ብለን ጅሀድ በወጣን እስኪል ድረስ ፣ የማልረሳዉ ሁሌ ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ የነበረዉ ጠዋት ከሀለቃ በሗላ ከቁርስ በፊት ወደ ዉጭ እንዳንወጣ እንከለከል ነበር ። ለምን አትሉም ? ሙሀመድ ሱሩር ካራቴ እየሰራ ጩሀቱን እንጅ ስራዉን ማየት እንዳንችል ምክኒያቱም በጩሀቱ ብቻ ካራቲስት እንደሆነ እንድንመሰክር ። ማህበረሰባችን በዚህ ብቻ አልቆመም በዲኗ ጠንካራ የሆነች ልጅ ተፈልጋ ተዳረ ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ የሙሀመድ ሱሩር ማንነት ይጋለጥ ጀመረ ። ይቀጥላል !! © ustaz Abdurahman Sultan
2211Loading...
14
Media files
2100Loading...
15
አላህ አያረፍድም። ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው፣ የዕቁብን እንዲሁ እንዳልተወው፣ ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው። እኛ ላይም አያረፍድም፣ አይጨክንም። ✧ https://t.me/ALJUEDDAAWA
2561Loading...
02:36
Video unavailableShow in Telegram
Ergaa Ustaaz Abdullaxiif Xaahaa Kottaa Imimmaan Yatiimootaa haa haxoofnu guyyaan iidaatiin gammadanii haa oolanii. Karoorri keenya yatiimoota 300fi. Yatiima tokkoof uffanni guutuun Birri 3500.  Gargaarsa rabbiitiin 60% milkeessineerra Alhamdulillaah. isa haferratti haa hirmaannu. Inni yatiima kunuunsu Rasulullah Sallallahu Alaihi Wasallam waliin jannata keessatti ollaa dha. Baankii keessatti galii argachuuf Baankii Daldalaa Itoophiyaa 1000388115444 ♢ Baankii Awaashee 01425412116600 ♢ Baankii Waldaa Hojii Gamtaa Oromiyaa 1000085221616 ♢ Baankii Idil Addunyaa Oromiyaa 1493281700001 ♢ Baankii Hijraa 1001097420001 ♢ Baankii Zamzam 0019001920101 Herrega Kaffaltii: Muftii Daawud Waldaa Misooma fi Walgargaarsa Dargaggoota Kemise
نمایش همه...
33.63 MB
አዎ ትሞታለህ አዎን ትሞቻለሽ وبلا ادنى شكٍّٔٔ ያለ አንድ ዝቅተኛ ጥርጣሬ ሁላችንም እንሞታለን😓 የልጆቻችን የቲምነትም የልጆቻችን እናት እንግልትም ከሞትንባት ቅፅበት አንስቶ ይጀምራል 😓 ነአም #አላህ ምስክሬ ነው በሂወት ዘመኑ እያለ ለአይታሞች አለኝታ ለሆነ ሰው በሂወት ሳይኖር ደግሞ #አላህ ለልጆቹ ወኪል እንደሚሆን አልጠራጠርም ‼ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ጥልቅ ስሜት ነበር ወላህ ነአም ምናልባትም አሁን አልያ ደግሞ ነገ ልንሞት እንችላለን 😓አሁን ለአይታሞች ወኪል በመሆን ለነገ የልጆቻችን እጣ ፈንታ ዋስትና እንረከብ ‼ እኛ ለአይታሞች ወኪል ሁነን #አላህን ደግሞ ለልጆቻችን ወኪል እናድርግ በጥሩ ወኪልነትም #አላህ በቂ ሆነ‼ የአንድ የቲም የኢድ ወጭ 3500 ተሳተፉ ባረላሁ ፊኩም ሼር በማድረግም ኸይሩን እንካፈል ‼ #አረፋን_ከየቲሞችጋር4 #ሙፍቲ_ዳውድ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የኔ ልጆች ለብሰው የቲሞቹ አይቀሩም ያለ ወንድሜ የ5 አይታሞች 17,500 ብር ገቢ አድርጓል። ረጂም ዕድሜ ጀሊሉ ያኑርህ በኢማን በአፍያ በልጆችህ ተደሰት፤ ልጆችህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ፤ ከክፉ ነገር ሁሉ ሶመዱ ይጠብቅህ፤ ቤተሰብህን ገንዘብህን አላህየ በረካ ያድርግልህ ያ ከሪም ያ ወዱድ! #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
ዛሬ በአላህ ላይ ተወኩልን እናንተን ሰበብ ትሆናላቹህ ብለን 300 የቲሞችን ለክተናል።  በጣም ደስ ብሎቸው ነበር ዓረፍን በጣም ይጠብቁታል የቲሞቹ እኛም  አብሽሩ የኸይር ቤተሰቦች አሉ አስተባብረን የሁላችሁም ይሸፈናል አልናቸው ።    በአላህ ፍቃድ  በእናንተ እገዛ የ120 የቲሞች የአረፍ ልብስ ወጪ አግኝተናል ! የቀረን 180 የቲሞች ነው የአንድ የቲም ልብስ ወጭ 3,500 ብር               ተሳተፉ ✌️ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
04:42
Video unavailableShow in Telegram
አባት ሰትሆን ሰሜቱ እንዲህ ይገባሃል። ከአንተ ህልፈት ቦሀላ ልጆችህ አይታም ሲሆኑ… ከ3 ዓመት በፊት “ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 1” ላይ ኡስታዝ ጀማል ሀሰን ያሰተላለፈው መልዕክት… ኑ ዛሬ ነው ቀኑ ከአይታሞች ጎን መቆሚያው የአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ ከ3,500 ብር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
19.58 MB
ዒድ ሲደርስ እንደ የቲም አሳዳጊ የሚፈተን የለም። ልጆች የጊዜውን መጥበብ አያውቁ እናት ሰለሷ ትታ ሰነለሱ መኖሯን አይገነዘቡ ባለቤቷን ማጣቷ ሳይበቃት… #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
00:53
Video unavailableShow in Telegram
የወንድም ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር መልዕክት ኑ የአይታሞችን እንባ እንበስ በዒዱ ዕለት ተደሰተው ይዋሉ… እቅዳችን ለ300 አይታሞች ነው። ለአንድ አይታም ሙሉ ልብሰ 3,500 ብር ነው። በአላህ እገዛ 33% ገደማ አሳክተናል። አልሃምዱ ሊላህ ቀሪውን እንረባረብ #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
41.81 MB
👍 2
01:38
Video unavailableShow in Telegram
ዓረፋን ከየቲሞች ጋር 4 የሚለው የኸይር ጥሪ ፕሮጀክት የምንወደው የአይታሞች ተንከባካቢ የሆነው ኡስታዛችን ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህ ሙስጠፋ መልዕክት አለው ሁላችሁም ስሙት !! የአንድ የቲም የዓረፋ ልብስ ወጪ 3,500ብር በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር #አረፋን_ከየቲሞች_ጋር_4 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም #አይታሞች #አረፋ
نمایش همه...
40.26 MB
👍 1
01:10
Video unavailableShow in Telegram
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓረፋ በዓል ለ300 የቲሞች "ዓረፋን ከየቲሞች "በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ዙር ለየቲሞች የልብስ ማልበስ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። የአንድ የቲም የአረፍ ልብስ ወጪ 3500 ብር ነዉ! የቲሞችን የሚንከባከብ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት ጎረቤት ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
نمایش همه...
25.26 MB