ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
رفتن به کانال در Telegram
1 177
مشترکین
+1624 ساعت
+547 روز
+10030 روز
آرشیو پست ها
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 55
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 72
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
شرح صحيح البخاري
🎙 الشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
#الحلقة ٥٣ من مكة المباركة .
🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
حكم هجر المبتدع وتفصيل ماتع للعلامة المحدث عبد العزيز بن باز رحمة الله عليه.
قال الإمام ابن باز رحمه الله: المؤمن ينظر في هذه المقامات بنظر الإيمان ونظر الشرع ونظر التجرد من الهوى، فإذا كان هجره للمبتدع وبعده عنه لا يترتب عليه شر أعظم فإن هجره حق وأقل أحواله أن يكون سنة، وهكذا هجر من أعلن المعاصي وأظهرها أقل أحواله أنه سنة، فإن كان عدم الهجر أصلح؛ لأنه يرى أن دعوة هؤلاء المبتدعين وإرشادهم إلى السنة وتعليمهم ما أوجب الله عليهم أن ذلك يؤثر فيهم وأنه يفيدهم فلا يعجل في الهجر، ومع ذلك يبغضهم في الله كما يبغض الكافر في الله، يبغض العصاة في الله على قدر معاصيهم وعلى قدر البدعة.
بغض الكافر أشد، وبغض المبتدع على قدر بدعته إذا كانت غير مكفرة على قدرها، وبغض العاصي على قدر معصيته، ويحبه في الله على قدر إسلامه.
أما الهجر ففيه تفصيل، يقول ابن عبد القوي رحمه الله في قصيدته المشهورة:
وهجران من أبدى المعاصي سنة وقد قيل أن يردع وأوجب وأكد
وقيل على الإطلاق ما دام معلنا ولاقـه بوجـه مكفهر مربد
وقيل: (على الإطلاق). يعني يجب الهجر مطلقاً.
فالحاصل: أن الأرجح والأولى النظر في المصلحة، فالنبي ﷺ هجر قوماً وترك آخرين لم يهجرهم مراعاة للمصلحة الشرعية الإسلامية، فهجر كعب بن مالك وصاحبيه لما تخلفوا عن غزوة تبوك بغير عذر هجرهم خمسين ليلة حتى تابوا فتاب الله عليهم، ولم يهجر عبد الله بن أبي بن سلول وجماعة من المتهمين بالنفاق لأسباب شرعية اقتضت ذلك.
فالمؤمن ينظر في الأصلح وهذا لا ينافي بغض الكافر في الله وبغض المبتدع في الله وبغض العاصي في الله، ومحبة المسلم في الله ومحبة العاصي على قدر إسلامه، ومحبة المبتدع الذي لم يكفر ببدعته على قدر ما معه من الإسلام لا ينافي ذلك.
أما هجرهم فينظر في المصلحة، فإذا كان هجرهم يرجى فيه الخير لهم يرجى فيه أن يتوبوا إلى الله فيه من البدعة ومن المعصية فإن السنة الهجر، وقد أوجب ذلك جمع من أهل العلم قالوا: يجب.
وإن كان هجرهم وتركه سواء لا يترتب عليه لا شر ولا خير، فهجرهم أولى أيضاً إظهاراً للأمر المشروع وإبانة لما يجب من إظهار إنكار المنكر، فهجرهم في هذه الحال أولى وأسلم، وحتى يعلم الناس خطأهم وغلطهم.
والحالة الثالثة: أن يكون هجرهم يترتب عليه مفسدة وشر أكبر فإنه لا يهجرهم في هذه الحال، إذا كان هذا المبتدع إذا هجر زاد شره على الناس وانطلق في الدعوة إلى البدعة وزادت بدعه وشروره، واستغل الهجر في دعوة الناس إلى الباطل فإنه لا يهجر بل يناقش ويحذر الناس منه، ولا يكون الناس عنه بعيدين حتى يراقبوا عمله، وحتى يمنعوه من التوسع في بدعته، وحتى يحذروا الناس منه، وحتى يكرروا عليه الدعوة لعل الله يهديه حتى يسلم الناس من شره.
وهكذا العاصي المعلن إذا كان تركه وهجره قد يفضي إلى انتشار شره وتوسع شره وتسلطه على الناس فإنه لا يهجر بل يناقش دائماً وينكر عليه دائماً، ويحذر الناس من شره دائماً حتى يسلم الناس من شره وحتى لا تقع الفتن بمعصيته، نسأل الله السلامة.
https://binbaz.org.sa/fatwas/7092/%D8%AD%D9%83%D9%85-%D9%87%D8%AC%D8%B1-%D8%A7%D9%84%D9%85%D8%A8%D8%AA%D8%AF%D8%B9
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 71
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 104
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال الله تعالى( وَمَا قَدَرُوا اللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِ ) في ثلاث مواضع في القرآن الكريم
«وكذلك لم يقْدُرْه حقّ قدره من هان عليه أمرُه فعصاه، ونهيُه فارتكبه، وحقُّه فضيّعه، وذكرُه فأهمله وغفل قلبه عنه، وكان هواه آثرَ عنده من طلب رضاه، وطاعة المخلوق أهمّ عنده من طاعته. فلله الفَضْلةُ من قلبه وقوله وعمله، وسواه المقدَّم في ذلك؛ لأنّه المهمّ عنده. يستخِفّ بنظر الله إليه واطلاعه عليه، وهو في قبضته، وناصيتُه بيده. ويُعظِّم نظرَ المخلوق إليه واطّلاعَه عليه بكلّ قلبه وجوارحه. يستحيي من الناس، ولا يستحيي من الله. ويخشى الناس، ولا يخشى الله. ويعامل الخلقَ بأفضلِ ما يقدر عليه، وإن عاملَ اللهَ عاملَه بأهونِ ما عنده وأحقرِه، وإن قام في خدمة مَن يحبُّه مِن البشر قام بالجدّ والاجتهاد وبذلِ النصيحة، وقد فرّغ له قلبه وجوارحه، وقدّمه عَلى كثير من مصالحه، حتى إذا قام في حقّ ربّه -إن ساعد القدرُ- قام قيامًا لا يرضاه مخلوق مِنْ مخلوق مثله، وبذل له من ماله ما يستحيي أن يواجه به مخلوق لمثله! فهل قدر اللهَ حقَّ قدره من هذا وصفُه؟»
📗 الداء والدواء
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال الله تعالى : (وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا ٣٠
*«محبَّةُ القرآن*
بحيث يغْنَى بسماعه عن سماع غيره، ويَهيم قلبُه في معانيه، ومراد المتكلِّم سبحانه منه،
وعلى قدر محبَّة الله تكون محبَّة كلامه،
*فمن أحبَّ محبوبًا؛ أحبّ حديثه، والحديث عنه، كما قيل:
إن كنت تزْعُمُ حبِّي ... فَلِمْ هجرتَ كتابي؟
أمَا تأمَّلت مَا فِيـ ... ـه من لذيذ خطابي؟!
وكذلك محبَّةُ ذكرهِ عز وجل من علامة محبَّته،
فإنَّ المحبَّ لا يشبعُ منْ ذكر محبوبه، بل لا ينساه، فيحتاجُ إلى من يُذكِّرهُ به»
روضة المحبين ونزهة المشتاقين لابن القيم ١/٢٩٧
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🌙 የዘንድሮው የዓሹራእ ፃም 🌙
ነቢዩ መሐመድ (ﷺ) ስለ ዓሹራእ ፆም ሲጠየቁ የሚከተለውን ተናግረዋል፦
"صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ"
የዓሹራእ ቀን ፆም ያለፈውን የአንድ ዓመት (ትናንሽ) ወንጀሎችን ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” — (ሶሒሕ ሙስሊም፡ 1162)
📅 የቀናት ማስታወሻ፦
ረቡዕ (24/06/2026) ፦ 9ኛው የሙሀረም ቀን (ታሱዓእ)
ሐሙስ (25/06/2026) ፦ 10ኛው የሙሀረም ቀን (ዓሹራእ)
🤲 አላህ ለዚህ መልካም ስራ ይወፍቀን፤ ፃማችንንም ይቀበለን!https://t.me/alateriqilhaq
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ከሱና በኋላ ቢድዐ እንጂ የለም!!
———
አል-ሃፊዝ ኢብኑ ቁዳመህ አልመቅዲሲይ (ረሂመሁላህ) ኢንዲህ ይላሉ: -
“ ከሰለፎቹ መንገድ ሌላን መንገድ የተጓዘ ወደ መጥፊያው ታደርሰዋለች፣
ከሱና ያዘነበለ በእርግጥ ከጀነት አዘንብሏል፣
አላህን ፍሩት! ለነፍሳችሁ ፍሩ፣ ነገሩ ከባድና ውስብስብ ነው፣ ከጀነት በኋላ ጀሀነም እንጂ ምን አለ?
ከሀቅ በኋላ ጥመት እንጂ ምን አለ?
ከሱና በኋላም ቢድዓ (በሃይማኖት ፈጠራ) እንጂ የለም!! ”
[ተህሪም አን-ነዘር ፊኩቱቢል ከላም 71]
✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
📌 قَـالَ الحافظ ابنُ قُدَامَة المَقْدِسِي رَحِمَهُ الله :
(من سلك غير طريق سلفه أفـضت به إلى تلفه ، ومـن مـال عن السُّـنّة فقد انحرف عن طـريق الـجَنَّة ، فـاتّقوا الله تعالى وخافوا على أنفسكم ، فإنّ الأمر صعب ، ومـا بعد الجنّة إلا النـّار ، وما بعد الحقّ إلا الـضّلال ، ولا بعد السُّـنّة إلا البدعة)
📚كتابه: تحريم النّظر في كتب الكلام(٧١)
.
Repost from طه خضر أبوعبد الله
🔷በሐቅ ላይ መጽናት ፤ አለመገለባበጥ የአህለሱና መለያ ባህሪ ነው
ከአህለሱና ጉልህ መለያዎች : በሐቅ ላይ መጽናት ፣ አለመገለባበጥ ፣ የጥልቅ እውቀት ባለቤትም ይሁን ማንኛውም ደግ የአሏህ ባሪያ መገለባበጥና የአቋም መጣረስ ከእነርሱ ዘንድ አይታወቅም።
የአቋም መጣረስ ፣ መገለባበጥ የሚገኘው ውዳቂ፣ ሸረኛና ወራዳ ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ነው።
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"የሱናና የሐዲስ ባለቤቶች ከኡለሞቻቸውም ይሁን ከሌሎች ደጋግ የአሏህ ባሮች ከንግግሩ ከአቂዳው የተመለሰ አንድም አይታወቅም ። በተለያየ ፈተና እና መከራ ቢፈተኑ እንኳ ከሰዎች መካከል በትእግስት ከፍተኛውን ደረጃ የያዙ እነርሱ ናቸው።
ይህ የነብያትና ቀደምት ተከታዩቻቸው ባህሪ ነው። የጉድጓድ ባለቤቶች እና የመሳሰሉት ፤ ከዚህ ኡመት ቀደምቶች ፣ሶሃቦች ፣ ታብዕዮች እና ሌሎችም አኢማዎች ባህሪ ነው።
ኢማም ማሊክ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"በዚህ ጉዳይ ፣ ፈተና ባልደረሰበት አንድም አካል አትቅኑ።"
አሁንም እንዲህ ብለዋል :-
"አሏህ አማኝን መፈተኑ አይቀርም። ከታገሰ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል።"
"مجموع الفتاوى"
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from طه خضر أبوعبد الله
من أبرز خصائص أهل السنة: الثبات على الحق وعدم التنقل فلا يعلم لعالم راسخ بل لصالح عامتهم تنقلات وتناقضات
وإنما التناقض والتنقل عند نخالة الناس وأشرارهم وأرذالهم
قال شيخ الإسلام ابن تيمية: "وأما أهل السنة والحديث فما يعلم أحد من علمائهم ولا صالح عامتهم رجع قط عن قوله واعتقاده بل هم أعظم الناس صبرا على ذلك وإن امتحنوا بأنواع المحن وفتنوا بأنواع الفتن وهذه حال الأنبياء وأتباعهم من المتقدمين كأهل الأخدود ونحوهم وكسلف هذه الأمة من الصحابة والتابعين وغيرهم من الأئمة حتى كان مالك رحمه الله يقول: «لا تغبطوا أحدا لم يصبه في هذا الأمر بلاء». يقول: إن الله لا بد أن يبتلي المؤمن فإن صبر رفع درجته"
"مجموع الفتاوى"
🛑ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ል
📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
(حفظه الله)
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔴"ነብዩ ሙሀመድ" የሚል ስያሜ ለተራ ግለሰብ መጠቀምና በስም አወጣጥ ላይ የሸሪዓችን መመሪያ፦
ዛሬ በሆነ ሆስፒታል ውስጥ በነበርኩበት በወረፋ ጥሪ ላይ የአንድን ተራ ግለሰብ ስም "ነብዩ ሙሀመድ ..." ተብሎ ሲጠራ ሰማሁ። ይህ አጠራር በእስልምና እምነት ውስጥ ያለውን የአደብ (የስነ-ምግባር) እና የዓቂዳ (የእምነት) ድንበር የጣሰ በመሆኑ፣ በውስጤ ትልቅ ድንጋጤን ፈጠረብኝ ። ወላሂ እሰማይ ልሁን እምድር አላወቅኩትም
በመሆኑም ይህንን ስህተት ማረም እና ለልጆቻችን ስም ስናወጣ የሸሪዓን ድንበር መጠበቅ እንዳለብን ለማስታወስ እወዳለሁ።ይህ መገንዘብ የእያንዳንዱ ሙስሊም ኃላፊነት በመሆኑ በመሆኑ ይህንን ማብራሪያ ይዤ ቀርቤያለሁ። ይህ አይነት ስያሜ አደጋው እንደሚከተለው ነው።
1. የዓቂዳ አደጋ (የነብይነት መቋጨትን መጋፋት)
በእስልምና እምነት ነብይነት በነቢያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተቋጭቷል። ከእርሳቸው በኋላ ነብይ የለም። አላህ በታላቁ ቁርአን ውስጥ እንዲህ ይላል፦
مَّا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِّن رِّجَالِكُمْ وَلَٰكِن رَّسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا
"ሙሀመድ ከወንዶቻችሁ የአንድም ሰው አባት አይደለም፤ ነገር ግን የአላህ መልክተኛና የነቢያት መደምደሚያ ነው። አላህም በነገሩ ሁሉ አዋቂ ነው።" (ሱረቱ አል-አህዛብ: 40)
✅ አንድን ተራ ግለሰብ "ነብዩ ሙሀመድ" ብሎ መጥራት በተዘዋዋሪ የሐሰት ነብይነትን ማረጋገጥ ወይም በሰዎች ዘንድ ትልቅ ውዥንብር መፍጠር ስለሚሆን በሸሪዓ ተቀባይነት የለውም።
2. የአደብ (የአክብሮት) ጉድለት
"ሙሀመድ"፣ "አህመድ".... የሚሉትን ስሞች ለልጆቻችን ማውጣት እጅግ የተወደደ (ሙስተሐብ) ተግባር ቢሆንም፣ "ነብዩ" (The Prophet) የሚለውን መለኮታዊ ማዕረግ ግን ከስሙ ጋር አያይዞ ለሌላ ሰው መስጠት ፈጽሞ የተከለከለ (ሀራም) ነው። ይህ አጠራር የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያላቸውን ብቸኛና የላቀ የክብር ማዕረግ ዝቅ ማድረግ ነው።
3. ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ሸሪዓን የመጠየቅ ግዴታችን
ልጆቻችን በአላህ ዘንድ የተሰጡን ትልቅ አማናዎች (አደራዎች) ናቸው። በልጅ ላይ ካሉ የወላጅ መብቶች መካከል አንዱና ዋናው "መልካም ስም ማውጣት" ነው። ስም ደግሞ እንዲሁ በስሜት ወይም በልማድ የሚመረጥ ሳይሆን የሸሪዓን መመሪያ ተከትሎ መሆን አለበት።
ነቢያችንም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጥፎ ትርጉም ያላቸውን ወይም ከሸሪዓ መመሪያ ውጭ የሆኑ ስሞችን ይቀይሩ እንደነበር በብዙ የሀዲስ ዘገባዎች ተረጋግጧል።
🔴ማሳሰቢያና ጥሪ
ወላጆች፣ አያቶችና ቤተሰቦች ለልጆቻችሁ ስም ስታወጡ፦
1. ስሙ በሸሪዓ የተፈቀደ መሆኑንና የተከለከሉ (የኩፍር፣ የሽርክ ወይም የትዕቢት) ትርጉሞች የሌሉበት መሆኑን አረጋግጡ።
2. ካላወቃችሁና ጥርጣሬ ካደረባችሁ ዲኑን የሚያውቁ ዑለማዎችን (ሊቃውንትን) ከመጠየቅ ወደኋላ አትበሉ።
3. እንደ "ነብዩ"፣ "ረሱል" ያሉ መለኮታዊ ማዕረጎችን ለልጆቻችሁ መጠሪያ ከመጠቀም ተቆጠቡ የሚል መልዕክት ማስተላለፍ እወዳለሁ።
በነቢያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ያለንን ውዴታና አክብሮት በልባችን ውስጥ ያጽናልን።
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
