❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
کانال بسته
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
552
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
🌸🌼🌸
ያጀመዐ !!
ሰኞ (ነገ) ከግጥም 1-23 ያለውን የንባብ ፈተና ይኖረናል ፈተናውም በሪከርድ ነው የሚሆነው
ከ20% ነው የሚያዘው አንድ የሀረካ ስህተት አንድ ማርክ ያስቀንሳል
በደንብ አጥኑ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
ፈተናውን በኢትዮ እስከ ምሽቱ 3:30 ድረስ በአቴንዳስ መያዣው ሪከርድ ማድረግ ትችላላችሁ ።
ኮድ እንዳትረሱ
ኮድ ካልተናገራችሁ እንዳልተፈተናችሁ ቁጠሩት ❗️
ውጤት ከ 4:00 ቡሀላ ይለቀቃል
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
