(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
رفتن به کانال در Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
1. ነቢዩ ﷺ ያለ ምርመራ ጀነት ከሚገቡት 70 ሺህ ሰዎች መካከል እንዲያደርገው ዱዓ ያደረጉለት ሰሃቢ ማን ነው?
A) ዑካሻህ ቢን ሚሕሰን (ረ.ዐ)
B) አቡ ሁረይራህ (ረ.ዐ)
C) ዐብዱላህ ቢን ዑመር (ረ.ዐ)
D) ኸባብ ቢን አል-አረት (ረ.ዐ)
.
እስኪ አስበው ብልጡ ጀለሥህ 🤔
ጁምዐ ሰግዶ ሀቢብቲ እያለ ወደቤቱ ሲገባ 🏠
ምስኪኑ አንተ ሀብሀብ ይዘህ ስትገባ 🍉🤧🤧🤧
ለፈገግታ ውዶቼ ....😁🤭ሁለት እብዶች ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን አታለው ለማምለጥ ይመካከራሉ በምክራቸው መሰረት ወደ መግቢያው ሲያመሩ ዘበኛው በአከባቢው የለም ሁለቱም በማዘን 😔እቅዳቸው እንደተበላሸ በማሰብ ወደ ነበሩበት ተመለሱ🤣😂😁😁
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውዶቼ ጁመዐ እንዴት ነበር እኔጋ አልሀምዱሊላህ ነበር 🥰 እናንተ ጋስ እስቲ በሪዐክት 🌹
✨ተነሱሱሱሱሱሱሱ አሰላቱ ኸይሩን ሚነነውም 🥰🥰🥰🥰🥰💫
ጁምኣህ ነውና
የተዛናጋህ ካለህ ቶሎ ተጣጥበህ ፏ ! ብለህ መስጅ ከች!
VIP_ በግመል ፣በበሬ፣ በበግ፣ ፣፣ቢየንስ በእንቁላል ስደቃ ድረስ ;;;!
መልካም ጁምኣህ
ኡዘይፋ መስኪድ 😍
ስልሉ ኣላ ነብይና መሃመድ!
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡
ነገ ጁመአ ነው ሰሉአለነቢ 😍
1//
መርየም ከሰዎች ተገልላ የሄደችው ወደ የትኛው አቅጣጫ ነው? A) ወደ ምሥራቅ ቦታ (19፡16) B) ወደ ምዕራብ ቦታ C) ወደ ሰሜን D) ወደ ደቡብ
Repost from 🌱📖"بناء الذات بنور الوحي
📝 አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ!
📌ከጣኢፍ ሰዎች በስተጀርባ ያለው ታላቅ እዝነት
የኛ ረሱል ሀቢቡና ﷺ ከእለታት በአንድ በተከፉበት ቀን የእስልምና ጥሪ ይዘው ከዘይድ ጋ ወደ ጣኢፍ ህዝቦች ጉዞ ጀመሩ !
የኛን ውድን ረሱል🤌🏼የአለሙን እዘነት በአበባና በደስታ አነበረም የተቀባሏቸው ።ይልቁንም በህፃናት እና በእብዶች ድንጋይ አስወረወሩባቸው🥹
ያ የተከበረና በምድር ላይ ከተራመዱት ሁሉ በላጭ የሆነው እግራቸው በደም እስኪረጥብ ድረስ ተደበደቡ🥺... እጅግ አዘኑ፤ ተከፉም።
በዛ ከባድ ሁኔታ ላይ ሳሉ በዛ ከባድ ጭንቅና ስቃይ ውስጥ ሳሉ፣ የመላእክት አለቃ ጂብሪል (ዐ.ሰ) ከተራራው መልአክ ጋር መጥቶ፦
"አላህ የህዝቦችህን ቃል ሰምቷል፤ ብትፈልግ እነዚህን ሰዎች በሁለቱ ተራሮች መካከል እንፈርጭቃቸው?" አላቸው።
እስኪ አስቡት! በጥፊ የተመታ ሰው ለመበቀል በሚቸኩልበት በዚህ ዓለም... የኛ ነቢ🤌🏿 (ﷺ) ምን አሉ?
"አይ አታድርጉት! "ምን ይህል የሚአጅብ እዝነት🥰"ምናልባት አላህ ከእነሱ ዘር አላህን ብቻ የሚያመልኩ፣ በእሱ ላይ የማያጋሩ ሰዎችን ያወጣ ይሆናል" በማለት እዝነታቸውን ገለፁ፤ ዱዓ አደረጉላቸው እንጂ አልረገሟቸውም።
ይህ ነው ፍቅር! በጥላቻ ፈንታ እዝነትን፣ በበቀል ፈንታ ዱዓን የሚመልስ የረሱል (ﷺ) ወደር የሌለው ፍቅር❤! የኛው ነቢ የፍቅር ምሶሶ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 🥹
ዛሬ ማታ... ይህንን ለኛ ሲሉ መከራ የተቀበሉልንን ታላቅ ነቢይ እኛስ በምን ያህል ሰለዋት እናስታውሳቸዋለን?
ልባችን በፍቅራቸው ይረስርስ፤ ምላሳችን በሰለዋት ይርከስ፣
የኛ ውዱ ነቢ!**
📿اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
👉 በኮመንት ላይ ሰለዋት በማውረድ የፍቅርዎትን አሰር ያስቀምጡ!Share & join: 🌱@Binaulzat
ጀግና ሴት ያለፈው ታሪኳ ስብርብር ቢያደርጋት እንኳን ከዚህ ነገር ተምራ የተሻለች እንቁ ሴት ትሆናለች እንጅ ይበልጥ እያለቀሰች ደካማ ሴት አትሆንም
ካለፈው ተማሪ የዛሬ ታሪክሽን አሳምረሽ ፃፊ!!
የኔ ንግሥት👑
ውዶቼነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ኢንሻአላህ ረሱል (ﷺ) ብለዋል ፦ ወደኸይር ያመላከተ የሰራውን ሰው አጅር ያገኛል
ማሻአላህ በርቱ ለዛሬ ይብቃን "
ወሰላም አለይኩም ለጤያን ወላጤያት
ነገ ሀሙስ ነው ፁሙ! 🤭
ከቻላቹ አጉብናም ፁሙ ፣ካልቻላቹ ባለትዳሮችን አስታውስ ....ባለትዳሮች በመፆም አንድ ላይ 🫀 ልባቸውን አጠንክሩት!
Share
