fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ከተሰደዱባቸው ቦታዎች መካከል የሚካተተው የትኛው ነው?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) በታላቅ ታዛዥነታቸውና እምነታቸው የሚታወቁበት ሌላው መጠሪያ ስም የትኛው ነው?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም ከልጃቸው እስማኤል ጋር በመሆን በመካ ምንን ገነቡ?
Anonymous voting

የእስማኤልን (ዐ.ሠ) በበግ የመተካት ታሪክ ለየትኛው በዓል መነሻ ሆነ?
Anonymous voting

አላህ በነቢዩ እስማኤል (ዐ.ሠ) ምትክ እንዲሰዋ የላከው ምን ነበር?
Anonymous voting

ነቢዩ እስማኤል (ዐ.ሠ) ከማን የተወለዱ ልጅ ናቸው?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ከእሳቱ በሰላም ከወጡ በኋላ ከማን ጋር ተሰደዱ?
Anonymous voting

አላህ እሳቱን ለነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ምን በማለት አዘዛት?
Anonymous voting

ንጉሡ ናምሩድና ሕዝቡ በነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ላይ ምን ዓይነት ፍርድ ፈረዱባቸው?
Anonymous voting

🫶አላህኮ መሃሪ ነው🫶 አሏህ ለባሪያው እንዲህ ይላል አንተ መሬትንና ሰማይን በዛም ውስጥ ያለውን ያህል ወንጀል ይዘህ ወደኔ ብትመጣ ከዛም በኔ የማታጋራ ብትሆን ወንጅልህን ሁሉ አምርሃለው አለ እኛስ ምን አንጠብቃለን አላህ ይማረን.......🥹🫀🤲

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ጣዖታቱን ካፈረሱ በኋላ መጥረቢያውን የት ላይ አንጠለደሉት?
Anonymous voting

የነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) አባት አዘር የሥራ ድርሻ ምን ነበር?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) በተወለዱበት ዘመን ሕዝቡና ንጉሡ ናምሩድ ምን ያመልኩ ነበር?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) በአላህ ዘንድ የሚታወቁበት ታላቅ ማዕረግ (ቅጽል ስም) ማን ይበላል?
Anonymous voting

اسلام عليكم ورحمة الله وبركات አሕባብ ተሳተፋ ልንጀምር ነው🥰

ውድድር ነው ተባበሮት እሕታችንን join በሉላት please 👇👇 https://t.me/+TserqE2mvdY1MDg0

ድሮ የቀረውን ጠለፋ አንቺን ጠልፌ አዲስ እንዳላረገው አርፈሽ ውደጂኝ! 😕 አለ አሉ አንዱ ደረሳ😁😊 አሉ ነው🙌
ድሮ የቀረውን ጠለፋ አንቺን ጠልፌ አዲስ እንዳላረገው አርፈሽ ውደጂኝ! 😕 አለ አሉ አንዱ ደረሳ😁😊              አሉ ነው🙌

ስስታሙሰው ከዕለታት አንድ ቀን ስስታሙ ሰውዬ ወደ ገበያ ወጥቶ ማንቆርቆሪያ እና ሳህን ገዛ ።    የገዛቸው ዕቃዎችን ይዞ ወደ ማተሚያ ቤት በመሄድ  "እባክህ ላያቸው ላይ የሆነ ነገር ብለህ ፃፍልኝ" አለው።   "ምን ብየ ልፃፍልህ?" ሲለው; 🫖ማንቆርቆሪያው ላይ:
 {فَمَن شَرِبَ مِنْهُ فَلَيْسَ مِنِّي}   {ከእሱ የጠጣ ከእኔ አይደለም።}
🍽ሳህኑ ላይ ደግሞ:
     {وَمَن لَّمْ يَطْعَمْهُ فَإِنَّهُ مِنِّي}   {ያልቀመሰው ሰው እሱ ከእኔ ነው።}
ብለህ ፃፍባቸው አለው። አሏህ ከስስት ይጠበቀን

🍂የአላህ ሰላም ይውረድ በነዛ ሰለፍያን ከፍ ለማድረግ የግል ሂወታቸውን ትተው ለሚያስተምሩ ውሏቸው መስጅድ ለሆነው የኛን መስተካከል ለሚፈልጉ ወንድሞቻችን🤌

🌹🌸
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
​"ምቀኝነትን (ተጠንቀቁ)፤ እሳት እንጨትን እንደምትበላው ሁሉ (ምቀኝነትም) (መልካም) ስራዎችን ትበላለችና።    📜ሱነን አቡ ዳውድ (4903)