fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-224 ساعت
+257 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
👥 ደና አትመስዪም ደና ነሽ? Me: ለናንተ ደና እንዳልሆንኩ ከተሰማቹ ለምን ደና ነሽ እያላቹ ትጠይቃላቹ? ግን ااحمد الله ደና ነኝ ደናም እሆናለው ❤‍🩹

እየሄድኩ የምመጣው፣ እየጠፋሁ የምመልሰው ካንተ ዉጭ መኖር ስለማልችል ነው የኔ ጌታ።

    💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌺
ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰
      💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐   
💥 አዝካር ደሞ አትርሱ እ...
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا ((اللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ السَّبْعِ وَرَبَّ الأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ، وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ. اللَّهُمَّ أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ)). 🍃🌻 Z✍...

ካልገባቹ ንገሩኝ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስቲ ዛሬ ማትስ አብረን እንስራ ከተሳራትኩ አርሙኝ እ ለምሳሌ እስቲ 75 አመት እንኖራለን ወይ እንቆያለን ብለን እናስብ እሺ በዚ አመታት ውስጥ 15 አመቱን የልጅነት እድሜ እንበለው ምክንያቱም ጨዎታ አለ ምናምን ሁሉ ነገርም ግዴታ ሚሆነው አይደል እሺ 15 አመት በልጅነት አለፈ ስንት ቀረ? 75-15=60አመት ቀርና እሺ ከዛ እንቅልፍ አለ አይደል ለምሳሌ በቀን 8ሰዕት ከተኛን በ75 አመታት ውስጥ ስናባዛው 20 አመት በእንቅልፍ እናሳልፍለን ስለዚህ 60-20=40አመት ቀረን አይደል እሺ ቀጣይ ስራ ወይም በትምህርት በትንሹ 8ሰዕት በቀን ይወስድብናል በ75 አመት ውስጥ ለስራ ወይ ለትምህርትም 20 አመታትን እናሳልፍለን ከዛ 40ነበር የቀረና ያ አላህ 40-20=20ቀረን ማለት ነዎ😱 እሺ ቀጣይ በምግብ በመጠጥ መዝናናት ወይ እረፍት ደሞ በ75 አመታት ውስጥ 10 አመታትን እናሳልፋለን እንበል ያ አላህ 20-10=10አመት ቀርን ያ አሏህ እሺ ሰላትስ በዚ አመታት ውስጥ ስንት ይወስዳል በቀን አንድ ሰዕት ቢወስድብን ለ 5 ወቅቱ ቢበዛ 2.5 ምናምን አመት ቢወስድብንኮነው ያ አሏህ ይህን ያህል ሰዕት እንኳን ለአሏህ መስጠት ከብዶን ነው 😔😢🥺 ይቺን ብቻ ለአሏህ ሰጥተነው ነው ጀነትን ምናምን ሚሰጠን ሚረዝቀን ሚጠብቀን ኑ እያለ ሚጠይቀን 😭 ያሁላ አመት የሰጠነው ነገር ግንኮ ምንምን አይሰጠንም እስባቹታል እ 75 ከኖርንኮነው አሁን ብንሞትስ ወደአሏህ ሳንመለስ ምንምን የለንም ማለትኮነው ያ አሏህ 😭 ብቻ አሏህ ይሁነን ግራ አይገባቹም ብዮ አስባለው እንዲ አስተውለናል?

ጌታዬ ከብዶኛል መናገር አቃተኝ ፤ መከፋቴን ልገልፅ ቃላቶች ጠፋብኝ። የወጤትን ስብራት እንዴት ልናገረው፤ ሀዘኔ በርትቶ አቅሜን ወሰደው ። ደክሞኛል አበርታኝ አሞኛል ፈውሰኝ፤ ለታመምኩት በሽታ መድሀ
ጌታዬ ከብዶኛል መናገር አቃተኝ ፤ መከፋቴን ልገልፅ ቃላቶች ጠፋብኝ። የወጤትን ስብራት እንዴት ልናገረው፤ ሀዘኔ በርትቶ አቅሜን ወሰደው ። ደክሞኛል አበርታኝ አሞኛል ፈውሰኝ፤ ለታመምኩት በሽታ መድሀኒትን ስጠኝ። መጠጊያዬ እኮ ነህ የኔ መሸሸጊያዬ፤ ያለህኝ አንተው ነህ አለኝታ ተስፋዬ።

╭─────❀ ኡመተ ሙሀመድ ❀─────╮         لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا 🪷 💐አትዘን፤ አላህ ከእኛ ጋር ነውና።💐                       አት-ተውባህ 9:40 ╰────────────────────╯

💥መልካም ንግግር ሱደቃ ናት (ቡኻሪና ሙስሊም) ​ዛሬን ስንጀምር፦ ​በፊታችን ላይ ፈገግታን እናብዛ ​ለሰዎች መልካም ቃላትን እንስጥ ​ልባችንን በዚክር እና አእምሮአችንን በበጎ ሃሳብ እንሙላው ​አላህ ቀናችንን በሰኪናና በስኬት የተሞላ ያድርግልን! 🤲🌸 ​صاحبة القلم ✍️

💥እናንተ የአልጋ ጓደኞች🛌            ነቃ ብትሉ ምናለ         ከሞት በኋላ ሚሰለች            የእንቅልፍ ዘመን አለ ንቁ 📢📢📢📢📢  የአሏህ ባሮች ንቁ🖋
الصلاة خير من النوم 🍇
💥 አዝካር ከሰገዳቹ በሖላ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا

20 ሐምዛ (ረ.ዐ) በሸሂድነት ሲያልፉ ዕድሜያቸው ስንት አካባቢ ነበር?
Anonymous voting

19 የሐምዛ (ረ.ዐ) ቀብር በአሁኑ ሰዓት የት ይገኛል?
Anonymous voting

18 ሐምዛ (ረ.ዐ) በኡሁድ ጦርነት ሲከፈኑ በልብሳቸው ማነስ ምክንያት እግራቸውን በምን ሸፈኑት?
Anonymous voting

17 ወህሺ እስልምናን ከተቀበለ በኋላ የሐምዛን ግድያ ለማካካስ በሚል የትኛውን ሀሰተኛ ነቢይ ገደለ?
Anonymous voting

16 ​ሐምዛን (ረ.ዐ) የገደለው ወህሺ በኋላ ላይ እስልምናን ተቀብሏል?
Anonymous voting

15 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለሐምዛ (ረ.ዐ) የሰጡት የታላቅነት ማዕረግ (ቅጽል) ምንድን ነው?
Anonymous voting

14 ​ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሐምዛን (ረ.ዐ) አስከሬን በኡሁድ ተራራ ላይ ባዩ ጊዜ ምን ተሰማቸው?
Anonymous voting

13 ሐምዛ (ረ.ዐ) በሸሂድነት ሲወድቁ ገላቸው ላይ ምን ተፈፀመ?
Anonymous voting

12 ሂንድ ቢንት ኡትባህ ሐምዛን እንድትገድል ያነሳሳት ምክንያት ምንድን ነበር?
Anonymous voting

11 ወህሺ ሐምዛን እንድትገድል የላከችው እና ነፃ እንደምታወጣው ቃል የገባችለት ሴት ማን ነበረች?
Anonymous voting