(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
رفتن به کانال در Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
+424 ساعت
+197 روز
+4930 روز
آرشیو پست ها
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤌🤍
ረሱል (ﷺ) ብለዋል ፦ ወደኸይር ያመላከተ የሰራውን ሰው አጅር ያገኛል 🙌
[ሁሌ ደስታ ያለው ጀነት ብቻ ነው]
▪️قال تعالى :
{فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً}
▪️قَالَ الحَسَن:
«مَا يَطِيبُ لِأَحَدٍ الْحَيَاةُ إِلَّا فِي الْجَنَّةِ».
[الزهد لأحمد بن حنبل(٢٢٩)].
አላህ እንዲህ አለ;-
(መልካምን ሂወት እናኖረዋለን)
ሀሰኑን በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ
"ለአንድም ሰው ሂወቱ የተስተካከለ አይሆንለትም በጀነት ቢሆንጂ"
ከማውቀው ...
ወጣትነት ከሕፃንነት ድካም በኋላ የሚመጣ፣ ወደ እርጅና ድካም ከመሸጋገሩ በፊት ያለ የኃይል እና የችሎታ ጊዜ ነው። ይህን ወርቃማ ጊዜ በከንቱ ማባከን ሳይሆን አእምሮን በእውቀት፣ አካልን በሥራ፣ መንፈስን ደግሞ በበጎ ዕሴቶችና በእባዳ (መልካም ሥራ) መገንባት ያስፈልጋል።
ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡-
"አንድ ሰው በንግግሩ፣ በሥራው፣ በሁኔታው፣ በሪዝቁ ወይም በልቡ መዋዠቅ ላይ ጉድለትን ከተሰማው፤
በተውሒድና በኢስቲግፋር ላይ አጥብቆ ይያዝ፤
በእነዚህ ውስጥ በእውነተኛነትና በኢኽላስ ከተደረጉ ፈውስ አለባቸው።
በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ሰው በቅርብ ዘመዶቹ፣ በቤተሰቡ፣ በልጆቹ፣ በጎረቤቶቹና በወንድሞቹ ሐቅ ላይ ጉድለት ካገኘ፤
ለእነርሱ ዱዓ በማድረግና ምሕረትን በመለመን (ኢስቲግፋር በማድረግ) ላይ አጥብቆ ይያዝ።"
[መጅሙዕ አል-ፈታዋ 11/698]
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
ወንዶች ትልቁ ችግራቸው #የወደፊት ሚስታቸው የሆነ #ለየት ያለች ሰው ነው የምትመስላቸው.......
የለም የለም🙃🙃
#እኛው ነን እራሳችን ነን 😁😁
, ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ሰሃቦች መካከል ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃሏ ይዛ የነበረችና ነብዩ ﷺ ሴቶችን በቤት ውስጥ ሶላት እንድትመራ የፈቀዱላት የትኛዋ ሰሃቢያ ናት?
ረሱል (ﷺ) "እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ..." ካሉ በኋላ ምን እንደሚከሰት ነው የተናገሩት?
ውዱእ አድርጎ ሶላት ለመስገድ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ምንድነው?
በቁርአን ውስጥ "ቱዋ (طُوَى)" የተባለው የተቀደሰ ስፍራ ምን መታሰቢያ ያለበት ቦታ ነው?
/ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መዲና በተሰደዱ (ሂጅራ ባደረጉ) ጊዜ መጀመሪያ ያረፉት በማን ቤት ነበር?
ከማውቀው ...
"ወጣትነት" ብዙ ትግል፣ ልፋት፣ ጭንቅ ፣ሀዘን ፣መጠበብ ያለበት እድሜ ነው ።በዚያም ልክ ዲናቸውን አጥብቀው ለያዙ አፍላ አድሜ ያላታላላቸው ብርቱ ወጣቶች
በቂያማ ለት በአላህ አርሽ ጥላ ስር ናቸው ።
አላህ ከነሱ ያድርገን 🤲🏼
ከወጣቶች አለም 🌍....Share & join: @yemuslimwetatochdimts
