fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-224 ساعت
+257 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
💫አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ያአሕባብ👋👋 💥​🏆 የዛሬው የሰሐቦች ታሪክ ጥያቄዎች! 🏆 ​​እውቀትን መፈለግ በ እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ አስፈላጊነገር ነው ​ውድ የቻናላችን ተከታዮች ስለ ታላቁ የፍትህ ምልክትና ሁለተኛው ኸሊፋ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ምን ያህል ያውቃሉ? ​🎯 ዓላማችን፦ ታሪካችንን ማወቅና እውቀታችንን ማዳበር ነው! 💬 ተሳትፏችሁ ይበልጥ ያደምቀናል! ጥያቄዎቹን እያነበባችሁ መልሶቻችሁን መልሱ ​ዛሬ ያዘጋጀናቸውን 20 አጠቃላይ ጥያቄዎች በመመለስ እውቀትዎን ያድሱ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ​

የሆነ ጊዜ አንድ ቁራ የሆነችን እርግብ ስትሄድ ይመለከታታል ያኔም አካሄዷ በጣም ያምር ስለነበር በአካሄዷ ተገረመባት አሰብ አደረገናም በእሱና በእርግቧ መካከል አነፃፀረ እርግቧም በብዙ ነገር ለየት
የሆነ ጊዜ አንድ ቁራ የሆነችን እርግብ ስትሄድ ይመለከታታል ያኔም አካሄዷ በጣም ያምር ስለነበር በአካሄዷ ተገረመባት አሰብ አደረገናም በእሱና በእርግቧ መካከል አነፃፀረ እርግቧም በብዙ ነገር ለየት ብላ አገኛት ከዚያም ቡሀላ አካሄዷን ለማስመሰል መለማመድ ጀመረ የሷ አይነት አካሄድ ለመሄድም ብዙ ልምምድ አድርጎ ሞከረ ነገር ግን አልቻለበትም በስተመጨረሻም ተስፋ ሲቆርጥ መጀመርያ ሲሄደው የነበረው የራሱ አካሄድ ለመሄድ ሲሞክር አካሄዱን እረስቶት መሄዱ አልቻለም በስተመጨረሻም ወደ ቁራነቱም አልተመለሰም እርግቡንም መምሰል አልቻለም። 👉መልክቱ አስተዋይ እህቶች በደንብ      ትረዱታላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ።👌

🥀ንቃ ነፍሴ ሆይ... የፈጅር አዛን እየተጣራህ ነው! 🕌 ​"ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጣል..." የሚለው ድምጽ በአየር ላይ ሲስተጋባ፣ ለአላህ ያለህን ፍቅር የምታሳይበት ወሳኝ ሰዓት ይጀምራል። እንቅ
🥀ንቃ ነፍሴ ሆይ... የፈጅር አዛን እየተጣራህ ነው! 🕌 ​"ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጣል..." የሚለው ድምጽ በአየር ላይ ሲስተጋባ፣ ለአላህ ያለህን ፍቅር የምታሳይበት ወሳኝ ሰዓት ይጀምራል። እንቅልፍህን አሸንፈህ ለሰላት ስትነሳ፣ አላህ ካንተ ጋር መሆኑንና ጥረትህን እያየ እንደሆነ አስብ 🥀አላህ ሁላችንንም የፈጅርን ሰላት በሰዓቱ ከሚሰግዱትና በረከቱን ከሚያገኙት ባሮቹ ያድርገን። አሚን! 🤲 ክፈቺው የብርሃን በር!

1🫵🏻 የሀያታቹ ዉጣ ውረዶች የፈለገ ያህል ቢከብዱም በእላህ ፈቃድ የሆነ ቀን ፈካ ትላላቹ አብሽሩ።
1🫵🏻 የሀያታቹ ዉጣ ውረዶች የፈለገ ያህል ቢከብዱም በእላህ ፈቃድ የሆነ ቀን ፈካ ትላላቹ አብሽሩ።

سورة النحل 5 .mp36.79 MB

💥💥የፈጅር ሶላት🍁 ለፊት ብርሀን ✨ ለነፍስ መረጋጊያ 🌹 ለ ሪዝቅ በረካን🌹 ለልብም ደስታ ነው🩶 ሶላተል ፈጅር....🍁   ተነሱ ስገዱ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً

ወላሒ አትጨማለቁ ቢያንስ like አርጉ🤨
ወላሒ አትጨማለቁ ቢያንስ like አርጉ🤨

አሕባብ ተቀላቀሉት ይሔንን የቲክቶክ ቻናላችንን የተለያዩ ቱርኪሽ ሐዲሶችን በአማርኛ ይማሩበታል 🥰

💥💥💥💥💥 የሳምንቱ የትዳር ወግ — ክፍል 4⃣ ⚜️ ✍️ اسلام عليكم ورحمة الله وبركات 💫እንዴት ናቹ ያአሕባብ ባለፈው ክፍላችን «ለእውነተኛ ትዳር ዝግጁ መሆኔን በምን አውቃለሁ?» በሚለው ርዕስ ላይ ተወያይተን በኮመንት  ውብና አስተማሪ ሀሳቦችን አጋርታችሁኛል—ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! ዛሬ ደግሞ የቀደሙትን ክፍሎች መነሻ በማድረግ ወደ ዋናውና ወሳኙ እርምጃ እንሸጋገራለን፦ የዛሬው ርዕስ፦ ትክክለኛውን የህይወት አጋር ለመምረጥ ወሳኙ እርምጃ — የኢስቲኻራህና የሱና መንገድ! 🤲✨ ብዙዎቻችን መስፈርቶቻችንን አሟልተን የሰውን ማንነትና ባህሪ አጥንተን «ትክክለኛው ሰው ነው» ወደሚል ድምዳሜ ላይ ስንደርስ እንኳ ውስጣችን ፍርሃትና ስጋት አይጠፋም። «ወደፊትስ ባይስማማንስ? ቢቀየርብኝስ?» የሚሉ ጥያቄዎች ጭንቅላታችንን ይሞሉታል። ለዚህ ነው እስልምናችን ፍጹም ሰኪና (እረፍት) የሚሰጥና ከፍጡር እውቀት በላይ በሆነው በአላህ ጥበብ እንድንተማመን የሚያደርግ ውብ መንገድ ያዘጋጀልን፦ 🕌 1. የኢስቲኻራህ (የአላህን ምርጫ የመጠየቅ) ሚስጥር፦ ኢስቲኻራህ ማለት «አላህ ሆይ! እኔ ውስጡ ያለውን ኸይርና ሸር አላውቅም አንተ ግን ሁሉንም አዋቂ ነህና መልካም ከሆነ አገራሊኝ ካልሆነ ደግሞ አርቅልኝ» ብሎ ነገሩን በሙሉ ለአላህ መስጠት ነው። ኢስቲኻራህ ያደረገ ሰው አይጸጸትም ወላሒ ! 💭 2. የሰዎችን ምክር መጠየቅ (ኢስቲኻራህ)፦ ከኢስቲኻራህ ጎን ለጎን ሰዎችን አላህን የሚፈሩ የዲን አባቶችንና ቤተሰብን ማማከር የመስመር ያዥነት ሚና አለው። «ኢስቲኻራህ ያደረገና ያማከረ ሰው አይከሰርም» ይባላል። ❤️ 3. ግልጽነትና እውነተኛነት (ከጋብቻ በፊት)፦ በሸሪዓው በተፈቀደው ድንበር ውስጥ ሆኖ ስለ ህይወት ግቦች ስለ ዲን አቋም እና ስለ ወደፊት እቅዶች በግልጽ መነጋገር። ማስመሰል የሌለበት እውነተኛ ማንነትን ማሳየት ለቀጣዩ ህይወት ጠንካራ መሰረት ነው። 🤲 4. ዱዓ እና በጽናት መጠበቅ፦ ትክክለኛውን ሰው ለማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ አላህ የትዳር ህይወታችንን የበረካና የፍቅር እንዲያደርገው ዘወትር በዱዓ ወደ አላህ መጠጋት። 🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦ ኢስቲኻራህ አድርገን አንድ ነገር ሲመቻች ወይም ሲዘጋ አላህ «መልካም ነው» ወይም «አይሆንም» እያለን መሆኑን በምን ምልክቶች እንረዳለን? በእናንተ ወይም በሚታወቁ ሰዎች ህይወት የገጠማችሁ ልምድ ካለ አካፍሉን! 👇 👉 ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✍️ 𝒁....

ዝም ብለሽ/ህ አትቀመጪ/ጥ........✨                     ....... ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ አላሁ አክበር፣ ላኢላሃ ኢለላህ፣ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ በይ/በል። ሞት ያለበት ሰው ስራ አይፈታም። ለትውስታያክልነው

💥💥ፈጅር ሶላት የአሏህን ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇 ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ الصلاة خير من النوم🍇 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً

💥ነገ ሰኞ ነው አትደንግጡ! ​ሀሳብና ጭንቀት እንቅልፍ ከነሳችሁ፣ መፍትሔው ፍልስፍና ሳይሆን ትራሱን ገልብጦ መተኛት ነው! 🛌 ​ነገን ለመጀመር ሁለት አሪፍ መንገድ አለ፦ ​የቻለ በሱና ፆም ገርፎ መጀመር ቱጃር ያደርጋል! ​ያልቻለ ደግሞ በፈገግታ ሰዎችን ደስ እያሰኘ ቀኑን ያሳምር! ዋናው ልባችን በሰኪና፣ ቀናችን በበረካ መሞላቱ ነው! 🌸 ​ደህና አደሩልኝ! 🌙🌸

ለምን ሲባል ...!? ~ ሰዎች ዘንድ እምባህ የሚወርደው ማንም ፍጡር ስለተናገረህ ቃል ብለህ ምታለቅሰው ፣ የትኛውም አካል ጥሎህ ስለሄደ ምትደበረው ....አስከፋሁት ብለህ ምትጨነቀው ለምን ሲባል ወንድሜ /እህቴ? 〰 እስኪ ለግዚያት እንኳን ጌታዬን አስቆጣሁኝ ፣ከጌታዬ ራኩኝ ብለህ ምታለቅሰው ..እሱ ዘንድ ሄደህ እየለቀስክ ምታወጋው መቼ ነው?

💥ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إن لكلِّ أمةٍ فتنةً، وإن فتنةَ أمتي المالُ.﴾ ለሁሉም ህዝብ የራሱ የሆነ ፈተና አለው። የኔ ህዝቦች ፈተና ደግሞ ገንዘብ ነው። 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2148 እናም አብሽሪ ልላቹነው 🫣

መኖር ቢያስጠላህም ህይወት ትርጉም ቢያሳጣህም ተስፋ ብትቆርጥም 🥺 አንድ ቀን አስታውስ ያለ ምክንያት አልተፈጠርክም🥹☝️ ሁሉም ያልፋል እሺ ኢንሻአላህ🥰
መኖር ቢያስጠላህም ህይወት ትርጉም ቢያሳጣህም ተስፋ ብትቆርጥም 🥺 አንድ ቀን አስታውስ ያለ ምክንያት አልተፈጠርክም🥹☝️ ሁሉም ያልፋል እሺ ኢንሻአላህ🥰

💥ምድር ላይ ብዙ ነገር ልትወድ ትችላለህ አማኝ ስትሆን ግን ከአላህ የሚበልጥብህ ምንም ነገር አይኖርም። "እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ  ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡" (2፡165) አዎ ወላሂ! ✍..... Muhi