fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
318
مشترکین
+124 ساعت
+167 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
እናትህ ምን እደምትጠላ ልንገርህ አሁን የያዝከውን ነገር😭😂

የት ገባ ቁንጅናሽ 🥀 ___ ቁንጅናሽ የት ሄደ ተፈላጊነትሽ የት አሉ እነዛ ያጠሩ ቀሚስሽ!? የት ገቡ ወንዶቹ የሚያወዳድሱሽ ማንስ ነው የመጣው አንቺን ተከትሎሽ!? ሁሉም ተመልሷል አፈር ውስጥ ከተ
የት ገባ ቁንጅናሽ 🥀 ___ ቁንጅናሽ የት ሄደ ተፈላጊነትሽ የት አሉ እነዛ ያጠሩ ቀሚስሽ!? የት ገቡ ወንዶቹ የሚያወዳድሱሽ ማንስ ነው የመጣው አንቺን ተከትሎሽ!? ሁሉም ተመልሷል አፈር ውስጥ ከተውሽ። ጀነትን አገኘሽ ጥሩ ስራ ካለሽ ካለሆነ ግን አወይ ምን በዛ ፀፀትሽ!

﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾ «ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው» - «سُبْحَانَ اللهِ» - «ال
﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾ «ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው» - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

https://vt.tiktok.com/ZSqwgDcS4/ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን በህልማችን ማየት ምንፈልግ ይሄን እናርግ ኢንሻ አላህ......አሏህ ይወፍቀን

https://vt.tiktok.com/ZSqwgDcS4/ ወይ የሰው ልጅ ደሞ እንዲ ለምትሆነው ወደዚ ለምቴደው ትኮራለህ ትኮሪያለሽ ሼምምምምምምም ወሏሂ አሁንም አሏህ በዲን በኢባዳ ላይ ያፅናን

https://vt.tiktok.com/ZSqwgDcS4/ ወይ የሰው ልጅ ደሞ ከዚ መጥተህ ትኮራለህ ትኮሪያለሽ ሼምምምምምምም ወሏሂ

ማንም ብትሆን/ኚ የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ!        ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን ይከፍታሉ  . . . . ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ ምክሮችን ይሰጣሉ . . . . ትናንሽ ስጦታዎች ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ መልካልቀን 🌞

 🌞የንጋት አዝካር 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا ((اللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ السَّبْعِ وَرَبَّ الأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ، وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ. اللَّهُمَّ أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ)). 🍃🌻

💥እውቀታችን በ profile picture ልክ ቢሆን አንድም ጃሂል ባልነበረ ነበር ሰውን በ profile አትገምቱ ጥሩነው ለማለትከሖነ pp መስፈርት አይሖንም መጥፎ ነው ለማለት ግን  ?

💥አስተውል . . ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ «ፈገግታ» ነው። ልንገርህ! ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ታስቀምጥ ይሆናል ሆኖም ጉንዳኖች ጨውን ትተውት ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ። አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጥልህን ሰው ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው። ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጂ ተስፋህ አይቀየር። አስታውስ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስሮቻቸውን አይቀይሩም። ደግሞም ልብ በል! ለሚያንባርቅ ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ግብህ ላይ ፍፁም አትደርስም። አዎን አትደርስም! ጠላቶችህ እንደሆኑ ጠ–ላ–ቶ–ች–ህ ናቸው! ውሃ ላይ ስትራመድ ቢያዩህ “መዋኘት ስለማይችል ነው!” ይሉሃል። እንዳውም ውሃ ላይ ስትሮጥ ቢያዩህ “አቧራ አታቡንብን!” ብለው ይከሱሃል። ክብደት መስጠት ባለብህ ጉዳዮች ላይ ክብደት ስጥ። ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ባለብህ ጉዳዮችም ላይ ጊዜህን አታባክን። ከአሳማ ጋር ጭራሽ አትላፋ! ሁለታችሁም ትቆሽሻላችሁ። አሳማው ግን በመቆሸሹ ቅንጣትም አይከፋውም እንደውም ያዝናናል
SHARE SHARE SHARE SHARE
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉

" ስለምታምሪ ሳይሆን ሊበሉሽ ስለፈለጉ ነው".......አሉ ሸይኹ👏 የገባው?

💥ጌታችንን እናስታውስ 🫰 سبحان الله وبحمده(33) سبحان الله العظيم(33) 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም አላሕ ያስችለው ሰኞእንደሖነ አቃለው ምድረ ነገረኛ በሉ ሰናይ ለይል

በነገራችን ላይ በኔ ሰርግ የምሳ ሰአት እረፍት ይሰጣችሃል ቤት ምሳ በልታቹ ለመምጣት 😉

╭━━━ ❀ 🌷 ❀ ━━━╮ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናቹ ያ ጀመዐ 🌹 ለምን አታግዙንም በሪዐክት? 🥺 ቶሎ ቶሎ ባንለቅም ለናንተ ጠቃሚ ነገሮችን እናቀርባለን። እና እንተጋገዝ እሺ🥰🤝🏻 ╰━━━ ❀ 🌸 ❀ ━━━╯

2🏜…✍በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ❖✿አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ❖✿አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ፠=ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  =፠እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ! ፠=ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  ከአላሕ ታገኘዋለክና!    🏜መልካምነት ለራስ ነውና*🏜 share share 🌹🌹🌹🌹🌹

Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB

💥እናንተ የአልጋ ጓደኞች🛌            ነቃ ብትሉ ምናለ         ከሞት በኋላ ሚሰለች            የእንቅልፍ ዘመን አለ ንቁ 📢📢📢📢📢  የአሏህ ባሮች ንቁ🖋 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً

ትልቅ ምክር ልምከራቹ ሰዎች የሚንቁዋቹህ የከፈታቹትን ቀዳዳ ሲያዩ ነው......    ገበናህን ደሞ በገዛ እጅህ ስታሳውቅ ነው.....    አክብረህ ያስከበርከውን አጥር የእግረኛ_ማደሪያ ይሆናል....     ነውርህን ሸፈን አድርግና ወሰን ያለው ሰው ሁን በወንድ አወራውት እንጂ ለአንቺምነው ኡኽቲ 😉 ተግባብቶም👍 አልተግባብቶም 🤷‍♀/🤷