Dino General Commission Agent
رفتن به کانال در Telegram
"ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️ https://t.me/dino7171
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
224
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
Repost from Dino General Commission Agent
🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ
♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90
♦️ Studio 37 ካሬ
♦️ ግራውንድ ላይ
♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ
♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ
♦️ እዳ የለበትም
♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ
♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH
ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።
DINO HOMES
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 0961715115
☎️ 0987870830
Repost from Dino General Commission Agent
ታሪካዊ የሰበር ዉሳኔ ! " "በመሬት ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት መብት አያስገኝም !
⚫️ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ሰሚ ችሎት ፦ በመሬት ይዞታ ምዝገባ ላይ ለረዥም ጊዜ ሲያከራክር በነበረው የህግ ጭብጥ ላይ አዲስ እና አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
⚫️ አዲሱ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰ/መ/ቁ 246230
መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በተሰጠው ዉሳኔ መሠረት ፦
👉 የምዝገባ ቅድሚያ ፦
በአንድ ይዞታ ላይ ከአንድ በላይ የይዞታ ማረጋገጫ ( ካርታ ) ለተለያዩ ሰዎች ተደርቦ ተሰጥቶ ሲገኝ ፣ ለቦታው ባለመብት የሚሆነው መጀመሪያ ያስመዘገበው ሰው ብቻ ነው ።
👉 ግንባታ መብት አያስገኝም ፦
በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት ብቻዉን በመሬቱ ላይ መብት አያስገኝም
👉 የቀድሞ ዉሳኔ ቀሪ ሆኖል ፦
በሰ/መ/ቁ 186946 በሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ተሰጥቶ የነበረው ፦
" በአንድ ቦታ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቢኖራቸው አንደኛው ቤት ቢሰራ ሌላኛው ወገን በይዞታዬ ላይ እየተቃወምኩኝ ቤት ስለሰራ ያፍርስልኝ " በማለት መጠየቅ የማይቻል መሆኑን
በአጭሩ " ቤት የሠራ ሠዉ አይነካም " የሚለው ትርጓሜ ከዚህ በኋላ ተፈፃሚነት አይኖረውም ።
👉 የዉሳኔዉ መሠረት ምንድነው ? ✍️
ችሎቱ ይህንን ዉሳኔ የሰጠው የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 818 / 2006 አንቀጽ 43 ላይ ፦
" መብት የሚገኘው በምዝገባ ቅደም ተከተል ነው " የሚለውን ግልጽ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ ነው ።
👉 ማጠቃለያ ፦
ይህ ዉሳኔ የመሬት ይዞታ ዋስትናን የሚያጠናክር ና በሕገ _ ወጥ መንገድ ካርታ ደርቦ በማዉጣት እና ቤት ቀድሞ በመስራት የመሬቱ ባለይዞታ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት የሚያስቆም ነው
https://t.me/dino7171
+3
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳይ የነዋሪው ራስ ምታት!!
በእኛ ሀገር ብቻ ሳይሆን በየትኛውም አለም ቢሆን ሁሉም ዜጋ የግሉ ቤት ሊኖረው አይችልም ።ቢያንስ ግን በአቅሙ ተከራይቶ የሚኖረበት ገቢ ፣ ወይም በተመጣጣኝ ኪራይ የሚኖርበት ቤት ሊያገኝ ይገባል ። ካልሆነ ግን ቤት የሌለው ፣ አገር እንደሌለው ተስፋ ቆራጭ ይሆናል።
ከዚህ አንፃር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳይ መንግስትን ብቻ ሳይሆን እንደማህበረሰብ ሁላችንንም የሚነካ ነው ፡፡ እናም በፖሊሲና መንግስታዊ ማበረታቻ ብሎም በተቀናጀ ልማት ዜጎች ሰርተው ቢያቅት ፣ በአቅማቸው ተከራይተው እንዲኖሩ መትጋት ግድ ይላል ።
ከግምታዊ መረጃ ማየት እንደሚቻለው በአዲስ አበባ ደረጃ እንኳን ብንወስድ ትልቁ የኑሮ ጫና ከቤት ኪራይ ይመነጫል። አንዳንዶች ከገቢያቸው ግማሽ ያህሉን መክፈላቸው ሳያንስ ፣ በየጊዜው በሚደረግባቸው ጭማሪ ችግር ላይ ናቸው ።
ለአብነት መንግስት የሠራተኛውን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በማሰብ ያደረገውን የደመወዝ ማስተካከያና የአከራይ ተከራይ ክፍያን ሰበብ በማድረግ ፣ አከራዮች በሙሉ በተከራዮቻቸው ላይ ከፍተኛ የኪራይ ጭማሪ አድርገዋል ፡፡
በእርግጥ የቤት ኪራይ ጭማሪ ሰበቦች የደመወዝ ጭማሪ መደረጉ ብቻ አይደለም ፡፡ የአከራዮቹ ስግብግብነት ብቻም አይሆንም ፡፡ በዋንኛነት የኑሮ ውድነት በመባባሱና የቤት ፍላጐትና አቅርቦት ባለመጣጣሙ ነው ፡፡
በከተማ ደረጃ እየተሰሩ ያሉ ቤቶች ከቤት ፈላጊው ቁጥር ጋር አለመጣጣማቸው ብቻ ሳይሆን ፣ እንዲጣጣሙ ለማድረግም ጊዜ የሚወስዱ በመሆናቸውም ነው ፡፡
አንደኛው ፀሃፊ እንዳሉት ‹‹መንግስት መቶ ሺ ቤቶችን ቢሰራ ሌላ ሁለት መቶ ሺ ቤት ፈላጊ ወረፋ ይይዛል፡፡ " እናም ግለሰቦች ባላቸው ክፍት ቦታ እንዲገነቡ ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያከራዮ መደረግ አለበት ።
ታሪካዊ የሰበር ዉሳኔ ! " "በመሬት ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት መብት አያስገኝም !
⚫️ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ሰሚ ችሎት ፦ በመሬት ይዞታ ምዝገባ ላይ ለረዥም ጊዜ ሲያከራክር በነበረው የህግ ጭብጥ ላይ አዲስ እና አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
⚫️ አዲሱ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰ/መ/ቁ 246230
መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በተሰጠው ዉሳኔ መሠረት ፦
👉 የምዝገባ ቅድሚያ ፦
በአንድ ይዞታ ላይ ከአንድ በላይ የይዞታ ማረጋገጫ ( ካርታ ) ለተለያዩ ሰዎች ተደርቦ ተሰጥቶ ሲገኝ ፣ ለቦታው ባለመብት የሚሆነው መጀመሪያ ያስመዘገበው ሰው ብቻ ነው ።
👉 ግንባታ መብት አያስገኝም ፦
በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት ብቻዉን በመሬቱ ላይ መብት አያስገኝም
👉 የቀድሞ ዉሳኔ ቀሪ ሆኖል ፦
በሰ/መ/ቁ 186946 በሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ተሰጥቶ የነበረው ፦
" በአንድ ቦታ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቢኖራቸው አንደኛው ቤት ቢሰራ ሌላኛው ወገን በይዞታዬ ላይ እየተቃወምኩኝ ቤት ስለሰራ ያፍርስልኝ " በማለት መጠየቅ የማይቻል መሆኑን
በአጭሩ " ቤት የሠራ ሠዉ አይነካም " የሚለው ትርጓሜ ከዚህ በኋላ ተፈፃሚነት አይኖረውም ።
👉 የዉሳኔዉ መሠረት ምንድነው ? ✍️
ችሎቱ ይህንን ዉሳኔ የሰጠው የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 818 / 2006 አንቀጽ 43 ላይ ፦
" መብት የሚገኘው በምዝገባ ቅደም ተከተል ነው " የሚለውን ግልጽ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ ነው ።
👉 ማጠቃለያ ፦
ይህ ዉሳኔ የመሬት ይዞታ ዋስትናን የሚያጠናክር ና በሕገ _ ወጥ መንገድ ካርታ ደርቦ በማዉጣት እና ቤት ቀድሞ በመስራት የመሬቱ ባለይዞታ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት የሚያስቆም ነው
https://t.me/dino7171
ለቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ተገልጋዮች በሙሉ
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቤቶች አሰተዳደር ጽ/ቤት የመንግስት ቤቶችን ከነበረው የማኑዋል አሰራር በማውጣት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በመተካት ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት መጠነ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል ::
ከዚህም ጋር ተያይዞ በክፍለ ከተማው ካለዉ የመንግስት ቤቶች መብዛት የተነሳ ውላችሁ ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መረጃ አያያዝ ስርዓት ያልገባ ተገልጋዮቻችን ከዚህ ቀደም በየወረዳው ተራ በማውጣት እያስተናገድናችሁ እንደነበር ይታወቃል፡
ሆኖም አሁን ድረስ ይህን ተግባር ማጠናቀቅ ስላልተቻለ
ቀደም ብሎ የተቀመጠውን መርሃ ግብር እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተግኝቷል ! በዚሁ መሰረት
ዘወትር ሰኞ ወረዳ 1፣12 እና 14
ዘወትር ማክሰኞ ወረዳ 3፣4፣ 8 እና 13
ዘወትር ሐመስ ወረዳ 5 ፣ 6 እና 11
ቅዳሜ ወረዳ 9 እንዲሁም አካል ጉዳተኞች እና አልጋ ቁራኛ ለሆኑ የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጥበት ሲሆን እረቡዕ እና አርብ መደበኛ የባለጉዳዮች ማስተናገጃ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን።
ተገልጋዮች አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ተቋማችን ሲመጡ
1ኛ. ያለፉ ዓመታት መኖሪያ ወይም ንግድ ቤት ውል
2ኛ. የነዋሪነት መታወቂያ
3ኛ. የኪራይ ደረሰኝ
4ኛ. በፍርድ ቤት የዞረ ከሆነ የፍርድ ቤት ውሳኔ
5ኛ.በውክልና እንዲስተናገዱ ከፈለጉ የውክልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ ያስፈልጋል ::
ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለተሻለ የመንግስት ቤቶች አሰተዳደር !!!https://t.me/dino7171
Repost from Dino General Commission Agent
+4
ኮዬ ፈጬ የሚገኘው "ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት"
#FastMereja I የሀገሪቱን ምርጥ አእምሮዎች (Top Scorers) በመሰብሰብ የሚያስተምረው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) በሚዲያ ባለሙያዎች እና በማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተጎበኘ።
ተቋሙ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 242 ተማሪዎችን ተቀብሎ በስድስት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ትምህርት እየሰጠ ይገኛል።
ከባህላዊው ሴሚስተር በተለየ በዓመት ሦስት "ኳርተሮች" የሚጠቀምበትን ሥርዓት የዘረጋው ኢንስቲትዩቱ፣ የአሜሪካውን በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል የተከተለ ዓለም አቀፍ ካሪኩለም ተግባራዊ አድርጓል። ትምህርቱ የሚሰጠው በሀይብሪድ (በአካልና በቨርቹዋል) ሲሆን፣ በናሳ፣ ጎግል እና ማይክሮሶፍት የሚሰሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ዜጋ ፕሮፌሰሮች ዋናውን ሌክቸር ይመራሉ።
ተቋሙ ትኩረት ያደረገባቸው ስድስት ቁልፍ ዘርፎች፦
📌 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)
📌 ስፔስ ሳይንስና ኢንጂነሪንግ
📌 ኑክሌር ኢንጂነሪንግ
📌 ባዮ ቴክኖሎጂ
📌 ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ
📌 ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ናቸው።
የኢንስቲትዩቱ በአራት ዓመት ውስጥ አጠቃላይ የተማሪዎችን ብዛት ከ2,000 እንዳይበልጥ ገድቦ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት አቅዷል።
#𝐃𝐢𝐧𝐨𝐇𝐨𝐦𝐞𝐬
https://t.me/dino7171
‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️
♦️ ኮዬ 1 መናሀሪያው ፊለፊት
♦️ ባለ 1 መኝታ 54 ካሬ
♦️ ወለል 1 ኛ ላይ
♦️ ፊኒሽንግ ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
♦️ እዳ 100% የከፈለ
♦️ ይዞታ የእጣ ድጅታል ካርታ የያዘ
♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ስም የሚዞር
♦️ ዋጋ 3,900,000 ሚሊዮን ብር
"ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️"
DINO HOMES
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 0961715115
☎️ 0987870830
https://t.me/dino7171
Repost from Dino General Commission Agent
🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ
♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90
♦️ Studio 37 ካሬ
♦️ ግራውንድ ላይ
♦️ ፊኒሽንግ ሴራሚክ የተሰራ
♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ
♦️ እዳ የለበትም
♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ
♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH
ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።
DINO HOMES
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 0961715115
☎️ 0987870830
Repost from Dino General Commission Agent
እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️
♦️ ኮዬ ንፋስ ስልክ
♦️ ባለ 3 መኝታ 94 ካሬ
♦️ 2 ወለል ላይ
♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ
♦️ እዳ 100%የከፈለ
♦️ ለትራንስፖርት ምቹ
♦️ ዋጋ 5,600,000
‼ ልብ ይበሉ ‼️
"ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼
‼️እርሶስ........???‼️
‼️DINO HOMES‼️
ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 09_61_71_51_15
☎️ 09_87_87_08_30
https://t.me/sintole48
Repost from Dino General Commission Agent
እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️
♦️ ኮዬ ንፋስ ስልክ
♦️ ባለ 3 መኝታ 94 ካሬ
♦️ 2 ወለል ላይ
♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ
♦️ እዳ 100%የከፈለ
♦️ ለትራንስፖርት ምቹ
♦️ ዋጋ 5,600,000
‼ ልብ ይበሉ ‼️
"ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼
‼️እርሶስ........???‼️
‼️DINO HOMES‼️
ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 09_61_71_51_15
☎️ 09_87_87_08_30
https://t.me/sintole48
👉🏢ቅናሽ
✅ ባለ 2.መኝታ ስፋት 79 ካሬ
✅ ዕዳ የሌለበት (የልማት ተነሺ)
✅ ወለል 4 ኛ
✅ ዕድሳት x
✅ ፕሮጀክት 11
✅ ለትራንስፖርት ምቹ
✅ አስፓልት ዳር
✅ ዋጋ 2,800,000
የሚሸጥ፣ኮንደሚኒየም፣መሬት፣መጋዘን፣ መኪና
ካለ ወይም መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን
☎️ 09_61_71_51_15
☎ 09_87_87_08_30
https://t.me/dino7171
‼️ ልብ ይበሉ..‼️
የሚገዙት ብቻ ሳይሆን
የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ
ስኬት ወሳኝ ነው።
☎️0961715115
☎️0987870830
ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ
‼️DINO HOMES‼️
https://t.me/sintole48
+8
ጃክሮስ የረር አካባቢ የሚሸጥ
191 ካሬ ዘመናዊ እና ሁሉንም መስፈርት ያሟላ ቪላ ቤት
ዋጋ 22 ሚሊየን ድርድር አለው
0987870830
0961715115
https://t.me/dino7171
Repost from Dino General Commission Agent
‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️
🫵🫵 👉Urgent 👈
♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16
♦️ ባለ 2 መኝታ 82ካሬ
♦️ ዲጂታል ካርታ
♦️ 5 ኛ ወለል ላይ
♦️ ፊኒሽንግ በደንብ የተሰራ
♦️ እዳ 20% የከፈለ
♦️ ይዞታ የእጣ
♦️ ለትራንስፖርት ምቹ
♦️ ዋጋ 4,500,000 ሚሊዮን ብር
"ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️"
𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 09_61_71_51_15
☎️ 09_87_87_08_30
https://t.me/dino7171/21
‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️
🫵🫵 👉Urgent 👈
♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16
♦️ ባለ 2 መኝታ 82ካሬ
♦️ ዲጂታል ካርታ
♦️ 5 ኛ ወለል ላይ
♦️ ፊኒሽንግ በደንብ የተሰራ
♦️ እዳ 20% የከፈለ
♦️ ይዞታ የእጣ
♦️ ለትራንስፖርት ምቹ
♦️ ዋጋ 4,500,000 ሚሊዮን ብር
"ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️"
𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒
አሁኑኑ ይደውሉልን
☎️ 09_61_71_51_15
☎️ 09_87_87_08_30
https://t.me/dino7171/21
Repost from Dino General Commission Agent
አይቶ እንደመራመድ
መርጦ እንደ መናገር
ተግሶ እን መኖር
ምንም መልካም ነገር ዬለም።
https://t.me/sintole48
Repost from Dino General Commission Agent
የሚሸጥ የካ አባዶ ኮንዶሚኔም
ባለ 1 መኝታ ቤት
ስፋት 47 m2
ወለል 4 ኛ ፎቅ
ድጅታል ካርታ የያዘ
ዋጋ 4,300,000 ብር
የቤቱ አሰራር ሙሉ ሴራሚክስ የተሰራለት
ለበለጠ መረጃ ፦0987870830
Telegram https://t.me/dino7171
የሚሼጥ
ኮንዶሚኒየም
መኖሪያ ቤት
ኮዬ1 ክ/ከተማው ፊለፊት
በጣም ቆንጆ ቦታ
ባለ2 መኝታ
76ካሬ
1ኛ ፎቅ ላይ
ፊኒሽንግ ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ በጣም የፀዳ
የውስጥ በር የተገጠመ
መሰረተ ልማት
ውሐ መብራት የግል ቆጣሪ የገባለት
እዳ100%የዘጋ የእጣ
ድጅታል ካርታ የያዘ
5አመት የሞላው ስም የሚዞር
💰ዋጋ5,100,000ብር
☎️ 0987870830
https://t.me/dino7171
የሚሸጥ የካ አባዶ ኮንዶሚኔም
ባለ 1 መኝታ ቤት
ስፋት 47 m2
ወለል 4 ኛ ፎቅ
ድጅታል ካርታ የያዘ
ዋጋ 4,300,000 ብር
የቤቱ አሰራር ሙሉ ሴራሚክስ የተሰራለት
ለበለጠ መረጃ ፦0987870830
Telegram https://t.me/dino7171
Repost from Dino General Commission Agent
+2
‼️Very Urgent👉Coaster 24 ሰው የሚይዝ ‼️
Make:Hyundai Coaster
Transmission:-manual
Condition:Excellent
Model:-2003
Fuel:-Diesel
⭕️24 ሰው የሚይዝ ⭕️
Price:-2,900,000 Sl negotiable
https://t.me/ dino7171
https://t.me/dino7171
⛔️መኪና መግዛት ከፈለጉ ከእርሶ በላይ ተጨነቀን በሞያዊ አሰራራቸን ፍላጎቶን እናሟላለን አሊያም መሸጥ ,መቀየር ካሰፈለጎት በታማኝነት ግዴታችንን እንወጣለን
ከእርሶ የሚጠበቀው ሞዴሉን ከነ ዋጋው
📸በፎቶ አስደግፈው
♨️📧 @Dno_51🔎 በቴሌግራም
መላክ ብቻ ።
ለበለጠ መረጃ 📲 0961715115
📱 0987870830
🙌 ማሳሰቢያ 🖍️ ስልካችን በአጋጣሚ ቢዚ ወይም ካለተነሳ አጭር መልዕክት ይፃፍልን በትህትና😁🤝🙏
🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
🔔በተጨማሪም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dino7171
✌️ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ወይም
ትክክለኛ ገዢ ከያዙ ብቻ
ይደውሉልን‼️
