Nova Plusᵉᵗ
رفتن به کانال در Telegram
Official Bot 👉 @Novapluset_Bot Nova Files 👉 @NovaPlus_Files IG Task👉 https://t.me/+1mGZuGVtpRJjMzA8 🤝 አብረን እንሰራለን ብዬ አስባለሁ 🤝 👉 ዋናው Online ስራ መስራት ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ሳያቆሙ መቀጥል ነዉ 👍 ማንኛውም ችግር /ጥያቄ ካላቹ Telegram Premium መግዛት @Nova_Verify
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
9 669
مشترکین
+47724 ساعت
+9397 روز
+3 87130 روز
آرشیو پست ها
9 669
🇪🇹Celebrate with a special 3️⃣Gemini 18M Pro deal! ✨
🔥 Only 299 ETB - New Year Special!
🎁 Limited-time offer.🛒መግዛት ምትፈልጉ አሁን 🎉
🛒Bot: @NovaPluset_Bot❤️
🌐Website: Novaplus.et❤️
➡️Share➡️@Novapluset✅
9 669
🌼🎉🌼2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣🌼🎉🌼
🌻2019 የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ፣ የጤና እና የሀብት አመት ያድርግላችሁ🌻
🎉🌼HAPPY NEW YEAR🌼🎉
➡️Share➡️@Novapluset✅
9 669
+1
🌟ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
🖥በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ!
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው።
⚡️ቻላችንንይቀላቀሉ➡️@NovaPlusEt✅
9 669
🎁 We've reached 7️⃣k subscribers! 🎉
Thank you all so much.🎁
🥇𝟭𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵 ✈️Telegram Premium 💙
🥈𝟯𝗬𝗲𝗮𝗿𝘀 Canav Pro ⚡️
🥉𝟭𝟴𝗠 𝗚𝗲𝗺𝗶𝗻𝗶 𝗣𝗿𝗼 ⚡️
🎁Giveaway Challenge ዛሬ ማታ( 2026-09-08 6:00 ) ይጠናቀቃል!
450 ETB ➜ 300 ETB ONLY!
⚡LIMITED-TIME OFFER🏃♂️
┣🤖Bot: @NovaPluset_Bot❤️
┣🌐Website: Novaplus.et❤️
┗✅ Telegram :@NovaPluset❤️
ሌሎቻችሁ ደግሞ እስከ በኋላ 3:00 የሚቆይ የ ⚡️Gemini Discount ተዘጋጅቶላቸዋል 💯🎁
ZI3DDAYL 👈ይህን Coupon Code በማስገባት
9 669
+2
🎁Free Off ያልመጣላቹ VPN አብርታችሁ ሞክሩት!
✔️የሰራላቸው ልጆች አሉ እኔጋ ግን "PAYMENT WAS NOT APPROVED" ነው እያለኝ ያለው ከካርዱ ሊሆን ይቻላል 🫡
💰#Paid_Vpn ምትጠቀሙ ሞክሩት 👍
አዲስ ነገር ካለ አሳውቃቸዋለሁ 😐
➡️Share #React😐
✍️ @Novapluset💙
9 669
✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐
❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov
እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን @Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁
🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓
✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ @Novapluset ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ ድረ-ገጽ አድራሻ novapluset.gram ይሆናል ማለት ነው።
✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ።
✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።
⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡➡️Share #React😐 ✍️ @Novapluset💙
9 669
⚡️ የጌሚኒ ቪዲዮ እና ምስል መፍጠሪያ ኮማንዶች | Gemini AI Style Prompts
👾በ AI ቪዲዮ ወይም ምስል ሲያዘጋጁ የሚፈልጉትን የጥበብ ስልት በቀላሉ ለማውጣት እነዚህን ዝግጁ ኮማንዶች ይጠቀሙ!
🔨
/GoldenHour — Cinematic sunset portrait
🔨/RainyNight — Moody movie scene
🔨/DroneView — Dramatic top-down photograph
🔨/StudioPro — Professional studio portrait
/MovieScene — Cinematic movie still
🔨/NeonCity — Cyberpunk night portrait
🔨/SnowWorld — Winter travel photograph
🔨/Fog — Mysterious foggy portrait
🔨/Magazine — Raphael editorial photograph
🔨/OldMoney — Luxury lifestyle portrait
🔨/VintageFilm — Authentic 1990s photograph
🔨/LeadHero — Powerful hero photograph
🔨/Autumn — Beautiful autumn portrait
🔨/DoubleExposure — Artistic poster portrait
🔨/Cyberpunk — Cyber-ready headshot
➡️Share #React😐
✍️ @Novapluset💙🤖 @Novapluset_Bot9 669
👋𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲 𝗠𝗲𝘀𝘀𝗮𝗴𝗲 🔔
💬ከቴሌግራም #Update ውስጥ እንደሌላው ጊዜ 🤖ያለምንም Bot Welcome Message Add ማድርግ ትችላልቹ ✅
✔️ለአዳዲስ አባላት(Member) WM
✔️WM ለአዲሶቹ አባላት ብቻ ነው ሚታየው
✔️ምስል ወይም ሚዲያ ጨምረውበት ደስ የሚል አቀባበል ማድርግ ትችላላችሁ !
➡️Share 🕺React😐
✍️ @Novapluset💙
9 669
+6
@mooooh4447 | @abdisa_w1 @forex_trade_epx | @oza070
|@Shukrellah_920 | @ragnar_kgt | @chekeuziiii
🏆 ለአሸናፊዎች ለሁሉም አድርሻለሁ🫡
😎አስኪ #react አድርጉ አያስክፈልም 👍
9 669
🏆Winners እንኳን ደስ አላችሁ በቀጣይ ደግሞ ሌላ Giveaway ይኖረናል, ✅Telegram Premium Giveaway አዘጋጅ ተብየው 😐
