fa
Feedback
قناةُ النِّساءِ السَّلفْيَّاتِ لِلْمذاكرات المفيد كما قال الله تعالى فذكِّرْ إنَّمَا أنت مذكر

قناةُ النِّساءِ السَّلفْيَّاتِ لِلْمذاكرات المفيد كما قال الله تعالى فذكِّرْ إنَّمَا أنت مذكر

رفتن به کانال در Telegram

ٰ قـ‏ال تعالى:https://t.me/menhajuselfya56 (ألَيۡسَ ٱللَّهُ بِأعۡلَمَ بِٱلشَّاكِرِينَ) قال الإمام ابن القيِّم - رحِمه اللّٰه -: *وَهُمُ الذِينَ يَعرِفُونَ قَدرَ نِعمَتِهِ بِالهُدَى*، *ويَشكُرُونَهُ عَلَيْها، وَيُحِبُّونَهُ ويَحمَدُونَهُ* *على أن جَعَلَ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
403
مشترکین
+124 ساعت
-97 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩 ቻናላቹ👇 🎯Above 1k+ subscribers✅ ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል 👉 ከ1 ሺ በታች ያላቹ በስምምነት 🤝 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi 👉Logo እንሰራለን 👉video edit እናደርጋለን 👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ እንዲሁም እንገዛለን

↪️አቡ ደርዳእ  አሏህ ይውደድለትና  እንዲህ አለ፦ ❝የየቲሞችን እና የተበዳዮችን ዱዓ  ተጠንቀቁ።ለሊት ሰዎች በሚተኙበት ጊዜ እርሷ  ትጓዛለችና።❞ 📚صفة الصفوة (301/1) 📚قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ 📚«ጭንቀቴንና ብሶቴን  ሐዘኔን የማሰሙተው ወደ አሏህ ብቻ ነው፡፡ ከአሏህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አሏቸው፡፡ ↪️ያእቁብ አለይሂ ሰላም በጣም የሚወዱትን ልጃቸውን ዩሱፍ አለይሂ ሰላምን ካጠገባቸው ለይተው ጉድጓድ አስገብተውባቸው ወድሞቹ በዛኔ በጣም አዘኑ ተገዙ ውስጣው ተጎዳ በለቅሶና በናፍቆት ብዛት አይናቸው ነጩ ብቻ ቀረ በዛኔ ግን ያሉት እንዲህ ነበር ሰሞታየን የማሰማው ለአሏህ ብቻ ነው አሉ ተወኩሏቸውን በአሏህ ↪️ ላይ አረጉ ታላቁ አሏህ ደግሞ ሁሉንም ቻይ የሆነው ጌታ በመጨረሻም ከልጃቸውጋ አገናኛቸው እኛም ተስፋችንን በአሏህ ላይ ካረግን ከታገስን የውስጣችንን አይቶ በጣም ከምኖዳቸው እህትና ↪️ወንድሞችጋ ያገናኘናል ኢንሻ አሏህ ብቻ ያአሏህ በጣምምም በውስጤ ያለውን ሀሳብና ናፍቆት ጨንቀት ታውቃለህና ለደስታየና ለፈገግታዬ ስበብ የነበረችውን እህቴን አገናኘኚ ስል እለምን ሀለሁ ኢላሂ አንተ ሁሉን ትመለከት የለ ተስፋየኮ እዳለ መሆኑን ታውቃለህ ኢላሂ እርዳኚ የተጠፋፋን የተነፋፈቀን የተዋደዴን ሁሉ አንተ እደመላው ብለህ አገናኘው ያኢላሂ

↪️አቡ ደርዳእ  አሏህ ይውደድለትና  እንዲህ አለ፦ ❝የየቲሞችን እና የተበዳዮችን ዱዓ  ተጠንቀቁ።ለሊት ሰዎች በሚተኙበት ጊዜ እርሷ  ትጓዛለችና።❞ 📚صفة الصفوة (301/1) 📚قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ 📚«ጭንቀቴንና ብሶቴን ሐዘኔን የማሰሙተው ወደ አሏህ ብቻ ነው፡፡ ከአሏህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አሏቸው፡፡ ↪️ያእቁብ አለይሂ ሰላም በጣም የሚወዱትን ልጃቸውን ዩሱፍ አለይሂ ሰላምን ካጠገባቸው ለይተው ጉድጓድ አስገብተውባቸው ወድሞቹ በዛኔ በጣም አዘኑ ተገዙ ውስጣው ተጎዳ በለቅሶና በናፍቆት ብዛት አይናቸው ነጩ ብቻ ቀረ በዛኔ ግን ያሉት ሰሞታየን የማሰማው ለአሏህ ብቻ ነው አሉ ተወኩሏቸውን በአሏህ ↪️ ላይ አረጉ ታላቁ አሏህ ደግሞ ሁሉንም ቻይ የሆነው ጌታ በመጨረሻም ከልጃቸውጋ አገናኛቸው እኛም ተስፋችንን በአሏህ ላይ ከረግን ከታገስን የውስጣችን አይቶ በጣም ከምኖዳቸው እህትና ↪️ወንድሞችጋ ያገናኘናል ኢንሻ አሏህ ብቻ ያአሏህ በጣምምም በውስጤ ያለውን ሀሳብና ናፍቆት ጨንቀት ታውቃለህና ለደስታየና ለፈገግታዬ ስበብ የነበረችውን እህቴን አገናኘኚ ስል እለምንሀለሁ ኢላሂ አንተ ሁሉን ትመለከት የለ ተስፋየኮ እዳለ መሆኑን ታውቃለህ ኢላሂ እርዳኚ የተጠፋፋን የተነፋፈቀን የተዋደዴን ሁሉ አንተ እደመላው ብለህ አገናኘው ያኢላሂ

↪️ከሁሉም ውጭ አትሁን ................................ ↪️ሸይኹ ለተማሪዎቻቸው ሰሒሕ አል-ቡኻሪን እያስተማሩ አንድ ወጣት ገባና «ምእራባዊያን ጨረቃ ላይ ደርሰዋል አንተ እዚህ ተቀምጠህ ቡኻሪን ታብራራለህ? በማለት ተናገራቸው» ሸይኹም እንዲህ አሉ:«ፍጡሮች ፍጡራን ጋር ደረሱ እኛ ደግሞ ወደ ፈጣሪያችን መድረስን ፈለግን ታዲያ ይሄ ምኑ ያሰድንቃል ነገር ግን በመካከላችን የከሰርክ ብቸኛው ሰው አንተ መሆንህን ታውቃለህ? ወይ ከምእራባውያኑ ጋር ወደ ጨረቃ አልወጣህ? «ወይ ከእኛ ጋር ቁጭ ብለህ ቡኻሪን አልቀራህ»አሉት መድረሻችንን ሳናውቅ አንድም እርምጃ መራመድ የለብንም አላማ ሊኖረን ይገባል።           

↪️ኢማም ኢብኑል ጀውዚይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ሞት በድንገት ከመምጣቱ በፊት አላህን በመታዘዝ ላይ ታገሉ! ታገሉ!  ከፍተኛ ጥረት አድርጉ።መዓት መከራ ከመምጣቱ በፊት ወደ ተውበት እና ወደ በጎ ሥራዎች ፍጠኑ! ፍጠኑ! ተውበትን አታዘግዩ።ምክንያቱም ይህ ቀን ከታዛዥነት አፈንግጠው ህይወታቸውን ላባከኑ  ሰዎች ታላቅ የመከራ ቀን ነውና። 📚التبصرة لابن الجوزي ሃቲም አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ወደ ፍጥረታቱ ተመለከትኩ እያንዳንዱ የሚወደው ውድ እንዳለው ተገነዘብኩ።ነገር ግን ወደ ቀብር ሲደርስ የሚወደው ;ዓለማዊ; ውዱ ይለየዋል።በዚህም መልካም ሥራዎቼ  ከእኔ ጋር ቀብር ውስጥ አብረውኝ ይሆኑ ዘንድ ውዴ አደረኳቸው። 📚مختصر منهاج القاصدين (ص : ٢٨)

ሀዘንሽና ጭቀትሽን ለመገላገል ወደ ማንም ዝንድ መሄድ አይጠበቅብሽም
ይሄንን ዱአ
ብቻ በይ ከዚህ የሚበልጥ የለምና

↪️ኢብኑ ሂባን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ↪️በብዙ ወንድማማቾች እና በሚዋደዱ ሰዎች መካከል ለተፈጠረው መለያየት መነሻው አላስፈላጊ የሆነ  ቀልድ ነው።እንደ ቀላል የሚታየው ቀልድ ወደ ጎጂ ቃል፣ ወደ አለመግባባት እና ወደ ስድብ ያመራል። 📚روضة العقلاء ↪️ኢማም ሐሰን አል-በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ↪️ዱኒያ ሁሏም ከጅምሯ እስከ መጨረሻዋ፣ ልክ እንቅልፍ ሸለብ አድርጎት የሚወደውን ነገር በህልሙ አይቶ ከዚያም እንደ ነቃ ሰው እንጂ ሌላ አይደለችም!። 📚المجالسة ٢٢٧/٥

Repost from N/a
🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩 ቻናላቹ👇 🎯Above 1k+ subscribers✅ ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል      🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi 👉Logo እንሰራለን 👉video edit እናደርጋለን 👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

Repost from N/a
ቻሌንጅ ተሰቶኝ ነው ተቀላቀሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 👆👆👆👆 ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም✅

Repost from N/a
በነፃ ሀላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን ከ40 ሺ በላይ ተከታይ ባለው ቻናላችን ✨እናስተዋውቅላችኋለን✨ 👇👇 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 👆👆 ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀ
በነፃ ሀላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን ከ40 ሺ በላይ ተከታይ ባለው ቻናላችን ✨እናስተዋውቅላችኋለን✨ 👇👇 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 👆👆 ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ‼️