🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
رفتن به کانال در Telegram
🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ በምስል የተገለጡ ጥልቅ የህይወት እውነታዎች! 🖼📖 የቃላት ጥልቀት ከምስል ውበት ጋር የተዋሃደባቸው፣ አስተሳሰብን የሚያሰፉ እና ውስጣዊ ሰላምን የሚሰጡ ልዩ ልዩ የፎቶ ጥቅሶች ማከማቻ። “ስሜትን በምስል፣ እውነትን በቃላት...” 📩 ለጥያቄ፡ @elroi1921
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
233
مشترکین
+724 ساعت
+1347 روز
+13430 روز
آرشیو پست ها
° 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪғ ɪᴛ sᴘᴇᴀᴋs ᴛᴏ ʏᴏᴜ. ♡
sᴀᴠᴇ ɪᴛ. sʜᴀʀᴇ ɪᴛ. ʟᴇᴛ ɪᴛ ʀᴇᴀᴄʜ sᴏᴍᴇᴏɴᴇ ᴡʜᴏ ɴᴇᴇᴅs ɪᴛ.
✨ #Join #Share #Like #ElroiQuote ✨
° 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪғ ɪᴛ sᴘᴇᴀᴋs ᴛᴏ ʏᴏᴜ. ♡
sᴀᴠᴇ ɪᴛ. sʜᴀʀᴇ ɪᴛ. ʟᴇᴛ ɪᴛ ʀᴇᴀᴄʜ sᴏᴍᴇᴏɴᴇ ᴡʜᴏ ɴᴇᴇᴅs ɪᴛ.
✨ #Join #Share #Like #ElroiQuote ✨
Repost from የጥበብ እመቤት 📜
የዋህነትሽ ስለ ሰው አርቆ አሳቢነትሽን
እንደ ሞኝነት አድርገው የሚቆጥሩ የመኖር ትርጉም ያልገባቸው ፣ ብዙ ሰዎች አሉ የማያስብልሽን እና ስላንች ግድ የሌለውን ለይተሽ ማወቅ አለብሽ ዝም ስትይ የሚሰሙሽ ዝምታሽ የሚያስጨንቃቸው ስላንች የሚያስቡ ሰዎች ናቸው ያለሽበትን ውደጅው ፣
ውድቀት ቢሆንም ምክንያቱም ፣
ውድቀት ለስኬትሽ የምትከፍይለት የቤት ኪራይ ነው ፣የሚያሳምምሽን ነገር ለመተው አታንገራግሪው ሰዎች መልሳቸው እንደሚያሳምምሽ ካወቅሽ ጥያቄሽን እርሽው ፣ ፈጣሪ ይዘሽ የማይሳካልሽ ነገር ቢኖር ተንኮል ብቻ ነው ።
በስደት ላይ ሁነሽ መከራ ቢደርስብሽም ሰዎች ሊያዝኑልሽ እጅ ህመምሽ ሊሰማቸው አይችልም ፣ስለዚህ ጉዳትሽን
ስብራቶችሽን ሁሉ ከፈጣሪሽ ጋር በሚስጢር አውሪ።
English vs Norway ማን ያሸንፋል?
anonymous poll
England 🏴
▫️ 0%
Norway 🇳🇴
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
England vs Norway የሚያረጉት ጨዋታ ማን ያሸንፋል በትክክል ለገመቱ 3 እድለኛ 100 ካርድ እንሞላለን
anonymous poll
England 🏴
▫️ 0%
Norway 🇳🇴
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
ህይወቴ ውስጥ አንዴ ገባ አንዴ ወጣ ስላላችሁ ተፈላጊነታችሁ የጨመረ ሚመስላችሁ ሰዎች...
እንኳን ደስ አላችሁ በእናንተ ጉዳይ ተስፋ እየቆረጥንላችሁ ነው።...🙌
