fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Wolkite University

Wolkite University

رفتن به کانال در Telegram

We Strive for Wisdom!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 601
مشترکین
+624 ساعت
+687 روز
+46030 روز
آرشیو پست ها
ለጥበብ እንተጋለን! We Strive for Wisdom! የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት! Wolkite University Public and International Relation! የ
+1
ለጥበብ እንተጋለን! We Strive for Wisdom! የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት! Wolkite University Public and International Relation! የማህበራዊ ሚዲያዎች እና የድረ ገጻችን ማስፈንጠሪያዎችን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! ይከታተሉን! Join our University Social Media and Website Platforms to get updated Information about us! 🌐 Website: www.wku.edu.et 📘 Telegram: https://t.me/OfficialWKU ✈️ Twitter https://x.com/OfficialWKU 💼 YouTube: https://www.youtube.com/@OfficialWKU ▶️ LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/OfficialWKU 🎵 Tiktok: https://www.tiktok.com/@OfficialWKU ✉️Email: pr.director@wku.edu.et 🐦 Facebook: https://www.facebook.com/wku.edu.et

📍Medical Students Celebrate White Coat Ceremony 📌Saturday, October 17, 2026 | Wolkite University 📌📍 The College of Medici
+3
📍Medical Students Celebrate White Coat Ceremony   📌Saturday, October 17, 2026 | Wolkite University  📌📍 The College of Medicine and Health Sciences Students at Wolkite University held its official White Coat Ceremony today, marking medical students' transition into practical medical service and clinical training. This historic milestone in medical education symbolizes the students' humanistic transition from theoretical learning to direct patient care and lifesaving medical practice. During the ceremony, students joined their faculty members and the clinical team at Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital to recite the professional oath, pledging their full commitment to the highest standards of responsibility, compassion, and dedication required by the medical profession.   Additionally, the Wolkite University branch of the Ethiopian Medical Students' Association (EMSA) was recognized for its unwavering support toward capacity building, student leadership, and exceptional spirit of service.

የሕክምና ተማሪዎች የነጭ ካፖርት ማልበስ ሥነ-ሥርዓት አከበሩ 📍 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 07 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች፣
+3
የሕክምና ተማሪዎች የነጭ ካፖርት ማልበስ ሥነ-ሥርዓት አከበሩ 📍 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 07 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  📌📍 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ወደ ተግባራዊ የሕክምና አገልግሎትና ክሊኒካዊ ልምምድ መሸጋገሪያቸውን የሚያበስረውን የነጭ ካፖርት የመልበስ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት  አክብረዋል። ይህ በሕክምና ትምህርት ጉዞ ውስጥ ዘመናትን የተሻገረ ትርጉም ያለው መርሃ-ግብር፤ ተማሪዎች ከንድፈ-ሐሳብ ትምህርት አልፈው የሰውን ልጅ ሕይወት ለመታደግና ለማስታመም የሚያደርጉትንሰብዓዊ ሽግግር የሚያመላክት ኩነት ነው። በዕለቱ ተማሪዎቹ ከመምህራኖቻቸው  እናበወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቨ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚገኙ የክሊኒካል ቡድን አባላት ጋር በመሆን፣ የሕክምና ሙያ የሚጠይቀውን ላቅ ያለ ኃላፊነት፣ ርህራሄና ቁርጠኝነት በሙሉ ልብ ለመወጣት የሙያ ቃል ገብተዋል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ሕክምና ተማሪዎች ማህበር የወልቂጤ ቅርንጫፍ ለተማሪዎች አቅም ግንባታና መሪነት የሚያደርገው ያልተቆጠበ ድጋፍ እና ላሳየው የላቀ የአገልግሎት መንፈስእውቅና ተሰጥቶታል። ተማሪዎቹ በሥነ-ሥርዓቱ ማጠቃለያ ላይ የወደፊት ሕክምና ባለሙያነታቸውን እውን ለማድረግ በሚያደርጉት ጉዞ ኃላፊነታቸው ይበልጥ እየጎላ መምጣቱን በመገንዘብ፣ አዲሱን የሕክምና አገልግሎት ምዕራፍ በከፍተኛ ዝግጁነት መጀመራቸውን ገልጸዋል።

በዕለቱ የመስክ ምልከታ ወቅት የዩኒቨርሲቲው አቱርቸ እና ፈረዝየ የምርምር ማዕከላት የተጎበኙ ሲሆን፤ በመርሐ ግብሩ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰንን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲ
+1
በዕለቱ የመስክ ምልከታ ወቅት የዩኒቨርሲቲው አቱርቸ እና ፈረዝየ የምርምር ማዕከላት የተጎበኙ ሲሆን፤ በመርሐ ግብሩ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰንን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቤተል ነክር፣ የተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች፣ የቸሃ ወረዳ አመራሮች፣ ተመራማሪዎችና አርሶ አደሮች ተገኝተዋል።   The field visit brought together high-ranking officials, including Wolkite University President Dr. Abdelmuhsen Hassen, Vice President Dr. Yohannes Gebru, Wolkite Agricultural Research Center Director Mr. Betel Neker, institutional department heads, Cheha Woreda administrators, agricultural researchers, and participating farmers.

ከምርምር የሚገኙ ውጤቶች አርሶ አደሮችንተጠቃሚ ማድረግ እንዲችሉ ተቋማቱ በቅንጅት መስራት መቻላቸው አበረታች መሆኑ በመርሐ ግብሩ ላይ ተመላክቷል። በሁለቱ ተቋማት በትብብር በመከናወን ላይ የሚገኘው
+2
ከምርምር የሚገኙ ውጤቶች አርሶ አደሮችንተጠቃሚ ማድረግ እንዲችሉ ተቋማቱ በቅንጅት መስራት መቻላቸው አበረታች መሆኑ በመርሐ ግብሩ ላይ ተመላክቷል። በሁለቱ ተቋማት በትብብር በመከናወን ላይ የሚገኘው የጤፍ ምርጥ ዘር ብዜትና የምርምር ሥራ የግብርና ምርታማነት በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል።   በመስክ ምልከታው በቸሃ ወረዳ አዘርና ሲሰ ቀበሌ በ40 ሄክታር መሬት ላይ የተተገበረው የጤፍ ዘር ብዜት ሥራ ከ60 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተጠቅሷል።   Participants underscored that strong inter-institutional collaboration is essential for translating research outcomes into tangible benefits for smallholder farmers. The ongoing Teff seed multiplication and research partnership between the two institutions is already playing a pivotal role in boosting regional agricultural productivity.   The teff seed multiplication initiative in Azerna Sise Kebele (Cheha Woreda) covers 40 hectares of land and directly benefits more than 60 local farmers. Delegates visited the university's Aturche and Fereziye Research Centers.

የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቤተል ነክር በሰጡት አስተያየት፤ አርሶ አደሮችን በኩታ ገጠም አሠራር በማደራጀት የማህበረሰብ አቀፍ ዘር ብዜት ተደራሽነትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ ሥራ
የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቤተል ነክር በሰጡት አስተያየት፤ አርሶ አደሮችን በኩታ ገጠም አሠራር በማደራጀት የማህበረሰብ አቀፍ ዘር ብዜት ተደራሽነትን ለማስፋፋት የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አስረድተዋል።     Similarly, Mr. Bethel Neker, Director of the Wolkite Agricultural Research Center, explained that targeted efforts are underway to organize farmers into cluster farming systems to expand community-based seed multiplication networks.

የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ ገብሩ በበኩላቸው፤ ዩኒቨርሲቲው በምርምር ዘርፍ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝና አርሶ አደሮችን አዳዲስ ቴክኖሎ
የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ ገብሩ በበኩላቸው፤ ዩኒቨርሲቲው በምርምር ዘርፍ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝና አርሶ አደሮችን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ  ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል።     The Vice President for Research and Technology Transfer at the university, Dr. Yohannes Gebru, stated that Wolkite University is executing numerous research activities designed to ensure local farmers benefit directly from newly developed agricultural technologies.

በመርሐ ግብሩ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን እንደገለጹት፤ ዩኒቨርሲቲው 6 የምርምር ማዕከላት ያሉት ሲሆን፣ የተለያዩ የተሻሻሉ የዘር ዝርያዎችን የማላመድና ወደ አርሶ
በመርሐ ግብሩ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን እንደገለጹት፤ ዩኒቨርሲቲው 6 የምርምር ማዕከላት ያሉት ሲሆን፣ የተለያዩ የተሻሻሉ የዘር ዝርያዎችን የማላመድና ወደ አርሶ አደሩ ማሳ የማሸጋገር ሥራዎች በተጠናከረ ሁኔታ እየተሠሩ ይገኛሉ።   ይህም የዘርፉ ሁለገብ ትብብር ለስኬት እንደሚያበቃ በአርአያነት የሚወሰድ ተግባር በመሆኑ፣ በቀጣይም ይህ ቅንጅታዊ አሠራር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዚዳንቱ ጠቁመዋል።   Speaking during the program, the President of Wolkite University, Dr. Abdelmuhsen Hassen, highlighted that the university operates six research centers actively engaged in adapting improved crop varieties and transferring these technologies directly to farmers' fields.   He noted that this multi-stakeholder collaboration serves as an exemplary model for agricultural success and affirmed that joint initiatives will continue to be strengthened in the future.

📌 የግብርና ምርምርና የዘር ብዜት ሥራዎች በመስክ ተጎበኙ 📢 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 07 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና በወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል በጥ
📌 የግብርና ምርምርና የዘር ብዜት ሥራዎች በመስክ ተጎበኙ   📢 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 07 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና በወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል በጥምረት የተከናወኑ የጤፍ ምርጥ ዘር ብዜትና የግብርና ምርምር ሥራዎች በቸሃ ወረዳ በመስክ ምልከታ ተጎበኙ።   📌Agricultural Research and Seed Multiplication Projects Inspected in Field Visit   📢 Saturday, October 17, 2026 | Wolkite University             📌📍 A joint field supervision was conducted in the Cheha Woreda to inspect teff seed multiplication and agricultural research initiatives collaboratively undertaken by Wolkite University and the Wolkite Agricultural Research Center.

📢 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 📢 አርብ፣ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ የሥራ መደቦች ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ለፈ
+4
📢 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ   📢 አርብ፣ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ   📌📍   ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ የሥራ መደቦች ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ለፈተና ላለፋችሁ አመልካቾች በሙሉ፣   ከዚህ በላይ በተገለጸው ዝርዝር መሠረት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በፈተናው ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንገልጻለን።    **********************///////////////////////////************************   📌Exam Call Announcement   📢 Friday, October 16, 2026 | Wolkite University    📌📍   This is an official notice to all applicants who registered and qualified for the exams corresponding to the vacant positions advertised by Wolkite University.   Please make all necessary preparations in accordance with the details provided above and present yourselves for the examination as scheduled.

📌የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 📢 አርብ፣ ጥቅምት06 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 በቀን 27/01/2019 ዓ.ም በተሰጠው የሥራ ዕድል ለተግባር ፈተና ቀርባችሁ ፈተናውንያለፋችሁ አ
+7
📌የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ   📢 አርብ፣ ጥቅምት06 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  📌📍 በቀን 27/01/2019 ዓ.ም በተሰጠው የሥራ ዕድል ለተግባር ፈተና ቀርባችሁ ፈተናውንያለፋችሁ አመልካቾች በሙሉ፤ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቦታ እናየጊዜ ገደብ ውስጥ በአካል ቀርባችሁ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉ በአክብሮት እንገልጻለን።   **********************///////////////////////////************************                 📌Job Employment Announcement 📢 Friday, October 16, 2026 | Wolkite University    📌📍 To all applicants who sat for and passed the practical exam for the job opportunity provided on September 7, 2026: We respectfully inform you to report in person to the location and within the time frame specified below to complete your employment formalities.

በዚሁ የምክክር መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን፣ የፕሬዚደንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ወርቅነህ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ
+3
በዚሁ የምክክር መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን፣ የፕሬዚደንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ወርቅነህ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሰረት አስራት እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን እና ቴክኒካል ረዳቶች ተገኝተዋል።   Key attendees at the consultative forum included: Dr. Abdelmuhsen Hassan – President of Wolkite University, Mr. Kebede Workneh – Head of the Office of the President, Mrs. Meseret Asrat – Executive Director of Women and Social Affairs Inclusion, and Female academic faculty members and technical assistants of Wolkite University.

የመመሪያው የመመልመያ መስፈርቶችና የአሰያየም ሥነ-ሥርዓቶች ከተብራሩ በኋላ፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች በፕሬዚደንቱና በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አ
የመመሪያው የመመልመያ መስፈርቶችና የአሰያየም ሥነ-ሥርዓቶች ከተብራሩ በኋላ፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች በፕሬዚደንቱና በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ  አማካኝነት ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።   In his closing remarks, Dr. Abdelmuhsen provided strategic direction and reiterated the university’s full commitment to delivering all necessary support to elevate women’s participation and competitiveness to a higher level.

መመሪያው ከሀገር አቀፍ ፖሊሲዎች እና ከዩኒቨርሲቲው ስልታዊ አመራር ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ አመራሮች ላይ የሚወሰዱ ሕጋዊና ተቋማዊ እርምጃዎችናአካሄዶ
+1
መመሪያው ከሀገር አቀፍ ፖሊሲዎች እና ከዩኒቨርሲቲው ስልታዊ አመራር ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።   ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ አመራሮች ላይ የሚወሰዱ ሕጋዊና ተቋማዊ እርምጃዎችናአካሄዶችበመመሪያው በግልጽ ተደንገገዋል።   The guidelines are crafted to align with national policy frameworks and the university's strategic plan. Legal and institutional procedures for handling leaders who fail to discharge their duties appropriately are clearly defined.   Following detailed explanations of the recruitment criteria and appointment procedures, questions and comments raised by participants were addressed by the President alongside Mrs. Meseret Asrat, Executive Director of Women and Social Affairs Inclusion.

መመሪያው ከሀገር አቀፍ ፖሊሲዎች እና ከዩኒቨርሲቲው ስልታዊ አመራር ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ አመራሮች ላይ የሚወሰዱ ሕጋዊና ተቋማዊ እርምጃዎችናአካሄዶ
+1
መመሪያው ከሀገር አቀፍ ፖሊሲዎች እና ከዩኒቨርሲቲው ስልታዊ አመራር ጋር እንዲጣጣም ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።   ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ አመራሮች ላይ የሚወሰዱ ሕጋዊና ተቋማዊ እርምጃዎችናአካሄዶችበመመሪያው በግልጽ ተደንገገዋል።   የመመሪያው የመመልመያ መስፈርቶችና የአሰያየም ሥነ-ሥርዓቶች ከተብራሩ በኋላ፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች በፕሬዚደንቱና በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ  አማካኝነት ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።   The guidelines are crafted to align with national policy frameworks and the university's strategic plan. Legal and institutional procedures for handling leaders who fail to discharge their duties appropriately are clearly defined.   Following detailed explanations of the recruitment criteria and appointment procedures, questions and comments raised by participants were addressed by the President alongside Mrs. Meseret Asrat, Executive Director of Women and Social Affairs Inclusion.   In his closing remarks, Dr. Abdelmuhsen provided strategic direction and reiterated the university’s full commitment to delivering all necessary support to elevate women’s participation and competitiveness to a

በመድረኩ ላይ በዩኒቨርሲቲው ቦርድ ፀድቆ ስራ ላይ ስለዋለው የተሻሻለ የአመራር ምደባና አሰያየም መመልመያ መመሪያ ሰፊ ገለጻ የተደረገ ሲሆን፣ መመሪያው የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ያካተተ እንደሆነ
+1
በመድረኩ ላይ በዩኒቨርሲቲው ቦርድ ፀድቆ ስራ ላይ ስለዋለው የተሻሻለ የአመራር ምደባና አሰያየም መመልመያ መመሪያ ሰፊ ገለጻ የተደረገ ሲሆን፣ መመሪያው የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ያካተተ እንደሆነ ተብራርቷል።   በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152 ላይ ተመስርቶ የተከለሰው ይህ መመሪያ፣ መሪዎችን በግልጽና አሳታፊ በሆነአሰራር ለመሰየም ያለመ ነው።   የአመራር አሰያየምና አመዳደብ ሂደት ግልጽነት ባለው መንገድ እንዲፈጸም እና የሥራ ዘመን የጊዜ ገደብ እንዲኖረው ተደርጎ መሻሻሉ ተገልዟል።   During the session, an extensive presentation was provided on the revised recruitment guideline—recently approved by the University Board and implemented across the institution. The main highlights of the guideline include:   It is revised in accordance with Higher Education Proclamation No. 1152, it aims to appoint leaders through a transparent, inclusive process. It introduces clear procedural transparency and establishes term limits for leadership positions.   Concrete affirmative measures have been explicitly incorporated into the guideline to ensure women's active and diverse participation based on merit.

📌ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን ከሴት አመራሮች እና መምህራን ጋር በተሻሻለው የአመራር መመሪያዙሪያውይይት አካሄዱ 📢 ሐሙስ፣ ጥቅምት05 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍
📌ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን ከሴት አመራሮች እና መምህራን ጋር በተሻሻለው  የአመራር መመሪያዙሪያውይይት አካሄዱ     📢 ሐሙስ፣ ጥቅምት05 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ   📌📍   የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን ከሴት መምህራን እና ቴክኒካል ረዳቶች ጋር በተሻሻለው የአመራር ምደባና አሰያየም መመሪያ ዙሪያ የተደረገውን የምክክር መድረክ በበላይነት መርተዋል።   የመርሐ ግብሩን መክፈቻ ያደረጉት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን፣ ሴቶች በምርምር፣ በህትመት እንዲሁም በከፍተኛ አመራርነት ደረጃ ያላቸው ተሳትፎና ተፅዕኖ ፈጣሪነት አሁን ካለበት በላይ ሊጎለብት እንደሚገባ አስምረውበታል።   President Dr. Abdelmuhsen Hassan Holds Discussion with Female Leaders and Academic Staff on Revised Leadership Guideline   📢 Thursday, October 15, 2026 | Wolkite University   President of Wolkite University, Dr. Abdelmuhsen Hassan, presided over a consultative forum held with female academic staff and technical assistants about the revised Leadership Assignment and Appointment Guideline.   Opening the program, Dr. Abdelmuhsen Hassan emphasized that women’s participation and impact-full involvement in research, publication, and executive leadership positions must be strengthened beyond current levels.

📍Save Lives Through Blood Donation Announcement is being made! 📢 Tuesday, October 13, 2026 | Wolkite University 📌📍 Under
+1
📍Save Lives Through Blood Donation Announcement is being made!   📢 Tuesday, October 13, 2026 | Wolkite University    📌📍   Under the motto "Save Irreplaceable Human Lives with Replaceable Blood!", Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital has organized a grand blood donation campaign.   Donating blood is one of the highest expressions of humanity. We warmly invite all university and hospital staff, students, and community members to join us in this noble cause and save lives. Event Details:   Event Dates: October 14 & 15, 2026 G.C.   Location: Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital   Every drop of blood is a ray of hope for life!

📍በደም ልገሳ የሰውን ህይወት ይታደጉ! 📢 ማክሰኞ፣ ጥቅምት03 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል‹‹
+1
📍በደም  ልገሳ የሰውን ህይወት ይታደጉ!   📢 ማክሰኞ፣ ጥቅምት03 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል‹‹በሚተካ ደም የማይተካውን የሰውን ልጅ ህይወት እንታደግ!›› በሚል ታላቅ የደም ልገሳ ዘመቻ አዘጋጅቷል።   ደም በመለገስ ህይወት ማዳን የሰብአዊነት ከፍተኛ ማሳያ በመሆኑ፣ በዩኒቨርሲቲው እና በሆስፒታሉ የምትገኙ መላው የሥራ ባልደረቦች እና ተማሪዎች እንዲሁም በዚሁ በጎአድራጎት ላይ መሳተፍ ላይ የምትፈልጉ ሁሉ በስፍራው በመገኘት ድርሻችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናቀርባለን።    የደም ልገሳ መርሐ-ግብር ቀን፡_  ጥቅምት 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም. ይካሄዳል።   አንድ ጠብታ ደም የሕይወት ተስፋ ነው!

📍ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ለመምራት ለተመደቡት አመራሮች የመልካም ሥራ ዘመን ምኞት አስተላለፈ 📢 ቅዳሜ፣ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ወልቂጤ ዩኒ
+2
📍ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ለመምራት ለተመደቡት አመራሮች የመልካም ሥራ ዘመን ምኞት አስተላለፈ   📢 ቅዳሜ፣ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፉን ለመምራት አዲስ ለተመደቡት ለትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ለትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ቶላ በሪሶ እና ለሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሰለሞን አብርሃ ስኬታማ እና መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል።    **********************///////////////////////////************************   📍Wolkite University Extends Best Wishes to Newly Appointed Higher Education Leaders  📌Saturday, October 10, 2024 | Wolkite University    📌📍   Wolkite University extends its warmest congratulations and best wishes for a successful tenure to the appointed leadership of the higher education sector:   Professor Berhanu Nega, Minister of Education , Dr. Tola Beriso, State Minister of Education, and Dr. Solomon Abraha, State Minister of Education.   The university wishes all the appointed officials a productive and impact-full term in guiding and advancing the country's education system.