Wolkite University
رفتن به کانال در Telegram
We Strive for Wisdom!
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 598
مشترکین
+524 ساعت
+1757 روز
+46930 روز
آرشیو پست ها
2 594
📌Exam Announcement Call
📍Thursday, October 28, 2026 | Wolkite University
📌📍
In accordance with the vacancy announcement issued by our university on August 29, 2026 (Nehase 23, 2018 E.C.), this is to inform all applicants who applied for the positions of Lecturer and Technical Assistant within the School of Law and successfully passed the initial screening.
The examination will take place on November 6, 2026 (Tikimt 27, 2019 E.C.) at the School of Law, Main Campus. All shortlisted candidates are hereby invited to present themselves at the specified date and venue to take the exam.
Note: Candidates must bring a valid legal identification card (ID) to gain entry to the exam hall.
2 594
📍የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
📌ሐሙስ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
ዩኒቨርሲቲያችን በቀን 23/12/2018 ዓ.ም. ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ በሕግ ትምህርት ቤት በመምህርነት እና በቴክኒክ ረዳትነት መደቦች ላይ ለመቀጠር ላመልክታችሁ እና የመጀመሪያ ደረጃ ማጣሪያውን ላለፋችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ፤ በቀን 27/02/2019 ዓ.ም. በዩኒቨርሲቲያችን ዋና ግቢ ሕግ ትምህርት ቤት ፈተና ይሰጣል። ስለሆነም በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ ጥሪ እናቀርባለን።
ማሳሰቢያ፦ ተፈታኞች ወደ ፈተና ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ ሕጋዊ መታወቂያ ይዘው መገኘት አለባቸው።
2 594
+3
በዚህ የስልጠናመርሐ ግብርላይ ከ2,300 በላይ ተማሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፣ ስልጠናው ትምህርትን በዲጂታል እና በተቀናጀ መንገድ ለመስጠት መሰረት የሚጥል ይሆናል። በተጨማሪም ተማሪዎች መሰረታዊ የዲጂታል እውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
More than 2,300 students are expected to participate in this training program. Beyond introducing an integrated digital learning approach, the session plays a crucial role in enhancing students' foundational digital literacy and practical technology skills.
2 594
+1
ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በዲጂታል ትምህርት እንዲሳተፉ እና በ"5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንኮደሮችማዕቀፍ ላይ እንዲሳተፉ ያለመ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መምህር ተስፋልደት ጸጋዬ ገልጸዋል።
According to Instructor Tesfaldet Tsegaye, Director of the Directorate of Electronic Learning Management:
The initiative aims to integrate students into digital learning environments during their university stay and enable their active participation in the 5 Million Ethiopian Coders Initiative.
2 594
+2
📢 የ1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች ተቋማዊ ኢ-ሜይል እናየSSS ኮርሶች ምዝገባ በማካሄድ ላይ ይገኛል!
📍 ረቡዕ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች ተቋማዊ ኢ-ሜይል ማስጀመር እናየSSS ኮርሶች ምዝገባ ከጥቅምት 16 እስከ 20 ቀን 2019 ዓ.ም. እየተካሄደ ይገኛል።
ይህ ስልጠና ተማሪዎችየከፍተኛ ትምህርት ቆይታቸውን ለማጠናከር የዲጂታልትምህርትፖርታል ለመመዝገብ እና ተቋማዊ ኢ-ሜይል እንዲከፍቱ የሚያስችል ነው።
📢 Institutional Email Activation and SSS Course Registration Underway for 1st-Year Freshman Students
📍 Wednesday, October 28, 2026 | Wolkite University
📌📍
Wolkite University's Directorate of Electronic Learning Management has officially launched the institutional email creation and SSS course registration process for first-year freshman students. The initiative is taking place from October 26 to October 30, 2026.
This training program is designed to empower students to access the university's e-SHE portals and activate their official institutional email accounts, establishing a strong foundation for their higher education journey.
2 594
+2
📌Wabe Trade and Consulting Enterprise Officially Launches Woodwork and Metalwork Workshop
📍Wednesday, October 28, 2024 | Wolkite University
📌📍
Wolkite University has announced that the Wabe Trade and Consulting Enterprise has officially operationalized its newly established Woodwork and Metalwork Workshop.
Established in 2023, the Wabe Trade and Consulting Enterprise provides a diverse array of products and services to its clients.
Core Products and Services: Home and Office Furniture, Educational Supplies and Facilities, Small-Scale Agricultural Implements and Custom Wood and Metal Products
Location: Wolkite University (Main Campus) – Wabe Enterprise
2 594
+2
📌 የዋቤ የንግድና ማማከር ሥራዎች ኢተርፕራይዝ የእንጨትና ብረታ ብረት ሥራዎች ወርክሾፕ በይፋ ሥራ ጀመረ
📍 ረቡዕ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የዋቤ የንግድና ማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ አዲስ ያደራጀውን የእንጨትና የብረታ ብረት ሥራዎች ወርክሾፕ በይፋ ወደ ሥራ ማስገባቱን አበሰረ።
በ2015 ዓ.ም ወደ ሥራ የገባው ዋቤ የንግድና ማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ፣ በተለያዩ ምርቶችና የአገልግሎት ዘርፎች ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል።
ኢንተርፕራይዙ የሚያቀርባቸው ዋና ዋና ምርቶችና አገልግሎቶች፦
የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣የትምህርት ቤት ቁሳቁሶችና መገልገያዎች፣ አነስተኛ የግብርና መሣሪያዎች፣በደንበኞች ልዩ ፍላጎትና ማዘዣ የሚዘጋጁ የእንጨትና የብረት ውጤቶች ይገኙበታል።
አድራሻ፦ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ዋናው ግቢ) – ዋቤ ኢንተርፕራይዝ
2 594
+1
📌Training Conducted to Strengthen Oversight of Research Activities, Including Artificial Intelligence
📍Tuesday, October 27, 2024 | Wolkite University
📌📍
A training and awareness-creation program focused on enhancing the capacity of researchers was held at Wolkite University.
The primary objective of the program was to ensure that research proposals and findings submitted within the university are free from plagiarism and the improper use of Artificial Intelligence (AI).
Wolkite University, in collaboration with Addis Ababa University and 20 other Ethiopian universities, is currently utilizing the anti-plagiarism software "Turnitin." The software is operational, and the day's training focused on building skills for its effective application.
This oversight system enables researchers and academic staff to maintain high quality in their published works. Additionally, it helps monitor student projects during the teaching-learning process, thereby safeguarding academic integrity.
2 594
+1
The training program was attended by key university officials, including Dr. Yohannes Gebru, Vice President for Research and Technology Transfer, and Dr. Getachew Mekonnen, Director of Research, Publication, Dissemination, and Ethics.
2 594
+2
📌የሰው ሠራሽ አስተውሎትን ጨምሮ በምርምር ሥራዎች ላይ ቁጥጥርን የሚያጠናክር ሥልጠና ተሰጠ
📍ማክሰኞ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመራማሪዎችን አቅም ለማጎልበት ያተኮረ የሥልጠና እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር ተካሄደ።
የመርሐ ግብሩ ዋና ዓላማ በዩኒቨርሲቲው የሚቀርቡ የምርምር ትልመ-ሐሳቦችእና የምርምር ውጤቶች ከሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች የተቀዱ እንዳይሆኑና ያልተገባ የሰው ሠራሽ አስተውሎት አጠቃቀም የጸዱ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው።
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከሌሎች 20 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን “Turnitin” የተሰኘ የጽሑፍ የቅጅ መብት ጥሰት ማረጋገጫ ሶፍትዌር በመጠቀም ላይ ይገኛል።
በአሁኑ ወቅት ሶፍትዌሩ ሥራ ላይ የዋለ ሲሆን፣ ዕለታዊ ሥልጠናውም ሶፍትዌሩን በብቃት የመጠቀም ክህሎት ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል።
ይህ የቁጥጥር ሥርዓት ተመራማሪዎችና መምህራን የሚያቀርቧቸውን የምርምር ሥራዎች ጥራት ጠብቀው እንዲታተሙ ከማስቻሉም በላይ፤ በመማር-ማስተማር ሂደቱ ተማሪዎች የሚያቀርቧቸውን ፕሮጀክቶችበቀላሉ በመቆጣጠር የአካዳሚክ ታማኝነትን ለማስጠበቅየሚረዳ ነው።
በሥልጠናው መርሐ ግብር ላይ የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዮሐንስ ገብሩ እና የምርምር፣ ሕትመት፣ ሥርጭትና ሥነ-ምግባር ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው መኮንንን ጨምሮ የዘርፉ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
2 594
+2
📌የቅጥር ማስታወቂያ
📍ቅዳሜ፣ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
ዩኒቨርሲቲያችን መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ በኮንትራት ሹፌርነት ዘርፍ አመልክታችሁ አስፈላጊውን መስፈርት ያሟላችሁ አመልካቾች ከዚህ በ በተገለጸው ፕሮግራም መሠረት ለፈተና እንድትቀርቡ ጥሪ ያቀርባል።
**********************///////////////////////////************************
📌Job Application Call for Examination
📍 Saturday, October 24, 2026 | Wolkite University
📌📍
Wolkite University hereby invites all eligible candidates who applied for the Contract Driver position—pursuant to the vacancy announcement posted on September 23, 2026 and met the preliminary criteria—to present themselves for the practical and written examinations according to the schedule detailed above
2 594
በመጨረሻም የካውንስሉ አባላት በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ መሠረት በማድረግ ጥያቄዎችን፣ አስተያየቶችንና የማስተካከያ ሐሳቦችን ያቀረቡ ሲሆን፤ ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን እና የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት በቀጣይ ሊሻሻሉ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ጥብቅ የሥራ መመሪያ አስተላልፈዋል።
Following the presentations, council members raised questions, comments, and constructive feedback on the report. Dr. Abdelmuhsen Hassan, along with the relevant university officials, addressed the inquiries and issued operational directives regarding areas that require future improvement.
2 594
+1
በተጨማሪም በኬምስትሪ ትምህርት ክፍል የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመጀመር የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውና፣ የመረጃ አያያዝን የሚያፋጥን ራስ-ሰር የዕቅድና ሪፖርት መተግበሪያ ሥርዓት ተግባራዊ መደረጉ ተጠቅሷል።
በሌላ በኩል፣ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ሪፖርት ለካውንስሉ አባላት የቀረበ ሲሆን፤ በግንባታ ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል የተማሪዎች ማደሪያ እና የአይሲቲ ማዕከል ግንባታዎች መጠናቀቃቸውንናበቅርቡ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እንደሚገቡ ተገልጿል።
The report further noted that, in addition to preliminary preparations underway to launch a PhD program in the Department of Chemistry, an automated planning and reporting system has been successfully implemented.
Furthermore, a project performance report was submitted to the council members. Among the ongoing projects, the construction of student dormitories and ICT infrastructure has been completed, with services expected to commence shortly.
2 594
+2
የመማር-ማስተማር ሂደት፣የምርምር፣ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት፣ የተቅዋሙ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጥ፣ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና አጋርነት ማስፋፋት ሥራዎች ይጠቀሳሉ።
በሪፖርቱ እንደተመላከተው፤ ተማሪዎችን በፈጠራ ሥራዎች ማሳተፍ፣ የተግባር ተኮር ትምህርትን ለማጠናከር የሥርዓተ-ትምህርት ክለሳ ማካሄድ እና ዩኒቨርሲቲው የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበርአባል እንዲሆን የተጀመሩ እንቅስቃሴዎች መሠረታዊ መዋቅራዊ ለውጥ የሚያመጡ አሰራሮች መሆናቸው ተገልጿል።
Accordingly, the presented performance report featured major quarterly achievements, including Key Performance Indicators (KPIs), teaching-learning activities, research, innovation and technology transfer, community service and engagement, hospital service delivery, and the expansion of international partnerships.
It was highlighted that encouraging student involvement in innovation, revising curricula to promote practical education, and initiating the process for Wolkite University to join the Association of African Universities are being carried out through fundamentally transformative approaches.
2 594
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን የግምገማ መድረኩን ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር፤ የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም በዝርዝር መገምገም በቀጣይ ለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ እንደሚያስይዝ ጠቁመው፣ ለቀረቡት ሪፖርቶች አስፈላጊው ትኩረት ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረግበት ገልጸዋል።
Dr. Abdelmuhsen Hassan officially opened the program by highlighting the objectives of the quarterly performance evaluation and emphasizing the key areas requiring focused discussion.
2 594
📌የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገመገመ
📍አርብ፣ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2019 ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ገመገመ።
📌University Council Evaluates 1st Quarter Performance
📍 Friday, October 23, 2026 | Wolkite University
📌📍
University Council Evaluates 2019 Academic Calendar 1st Quarter Performance.
2 594
+3
This training for students is being conducted by faculty members of the College of Education and Behavioral Studies over two consecutive days and will continue tomorrow.
2 594
+5
📌Wolkite University Commences Life Skills Training for Newly Admitted Students
📢 Thursday, October 22, 2026 | Wolkite University
📌📍
Wolkite University has officially begun providing comprehensive life skills training to newly admitted students for the 2026/27 Academic Calendar.
The training program is designed to help students adapt quickly to campus life, build healthy interpersonal relationships, excel academically, make informed life choices, and contribute positively to their communities and country.
According to Instructor Fantaye Chemir, Director of the Education Quality Enhancement Directorate, the core focus areas of the training program include:
Self-Awareness and Emotional Intelligence, Campus Safety and Security, Psychosocial Well-being and Healthy Technology Use, Academic Success in University Life, Time Management and Overcoming Challenges, Professional Goal Setting and Financial Literacy, Civic Responsibility and Community Engagement.
2 594
+3
📌የሕይወት ክህሎት ስልጠና መስጠት ጀምረ
📍አርብ፣ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
📌📍
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ ለገቡ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና መስጠት ጀምሯል።
ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ሕይወት ጋር በፍጥነት የመላመድ፣ ጤናማ ግንኙነቶችን የመመስረት፣ በትምህርታቸው የመልቀቅ፣ የተሻሉ የሕይወት ውሳኔዎችን የመወሰን እንዲሁም ለማህበረሰባቸው እና ለሀገራቸው አዎንታዊ አስተዋጽኦ የማበርከት ብቃት እንዲያዳብሩ ታልሞ የተዘጋጀ ነው።
በተጨማሪም ራስን መረዳት እና ስሜታዊ ብልህነት፣ የካምፓስ ደህንነት፣ የስነ-ልቦና-ማህበራዊ ጤንነት እና ቴክኖሎጂን ጤናማ በሆነ መንገድ መጠቀም፣ በዩኒቨርሲቲ ሕይወት ስኬታማነት፣ የጊዜ አጠቃቀም እና ፈተናዎች፣ ሙያዊ ግቦችን ማስቀመጥ፣ የበጀት አጠቃቀም እንዲሁም ዜግነታዊ ሀላፊነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎ የስልጠናው የትኩርት ጉዳዮችመሆናቸውን የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መምህር ፋንታዬ ጨምር ገልጸዋል።
ለተማሪዎች የሚሰጠው ይህ ስልጠና ለሁለት(2) ተከታታይ ቀናት በትምህርት እና ሥነ ባህሪ ኮሌጅ መምህራን የሚሰጥ ሲሆን በነገው ዕለትም የሚቀጥል ይሆናል።
2 594
📢 CALL FOR CONCEPT NOTES
📢 Thursday, October 22, 2026 | Wolkite University
📌📍
African Healthcare is pleased to invite innovative thinkers, researchers, and entrepreneurs to submit Concept Notes under the theme: "Transforming Healthcare: Innovative Healthcare Business Ideas in Health Sciences."
If you have a compelling, market-ready, or transformative idea in health sciences, we encourage you to apply. Please review the detailed guidelines and eligibility requirements outlined in the brief below before submitting your concept note.
