Umer Software
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
461
مشترکین
+224 ساعت
+217 روز
+21230 روز
آرشیو پست ها
🔥ሌላ የፊልም አፕ🔥
Onstream ስለቆመ ይህ ያበደ ፊልም የሚታይበት ነፃ አፕልኬሽን ነው 🔥🔥
👍 ስማርት ማድረጊያ ለመግዛት ካሰባቹ Umer ዲሽ ጋር በምርጥ ዋጋ ያገኛሉ
በ Lifestar 24H Smart እና በ Lifestar 24H Diamond ሪሲቨሮች ላይ 24H Sport ቻናል የ 3 ወር ነፃውን ሰርቨር በራሳችሁ Active ለማድረግ ይሔንን ይጠቀሙ በቴሌግራም @Charge24Hbot ላይ ገበታችሁ ከታች ያለውን አንዱን user name and password በመጠቀም register አድርጋችሁ የሪሲቨሩን serial number ማስገባትና active ማድረግ ነው ወይም ሪሲቨሩን በ wifi ወይም በ Usb tethering በኬብል ኢንተርኔት 1 ግዜ ካገኘ እራሱ automatically ይከፍታለል ቻናሉ ላይ ማድረግ ብቻ ነው መልካም ጨዋታ ጉዞ ከ Lifestar ጋር ወደፊት
24H Sport ሰርቨር በዌብሳት እራሳችሁ የትም ቦታ ሆናችሁ የፈለጋችሁትን የ LIFESTAR 24H ሪሲቨር Serial Number Active ለማድረግ ከታች ያለው user name and password አንዱን ይጠቀሙ @Charge24Hbot
lifestar1 9gR5WETK
lifestar2 f60hDoC
lifestar3 4vsDmQKF
lifestar4 Kzv08YqC👆👆ይሔ Update PLAYFy-TV-V1.7.apk የ SPORT_.Apkነው።
⚽️ሁሉንም ኳሰ Live ለመከታተል የሚሆን በትንሽ Network የሚሰራ✔️
➡️Andriod Box & Andriod Tv ስልክ ላይ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ።
🔵
👆👆ይሔ Update CRICFy_TV_6.8. የ SPORT_.Apkነው።
⚽️ሁሉንም ኳሰ Live ለመከታተል የሚሆን በትንሽ Network የሚሰራ✔️
➡️Andriod Box & Andriod Tv ስልክ ላይ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ።
Website: https://cricfytv.to
🔵
Repost from ᴜᴍᴇʀ ELECTRONICS
ማሳሰቢያ
Vip, gseek, iks ለምትጠቀሙ ለካፌ፣ ለሆቴል፣ ለኳስ ማሳያ ቤቶች ለማንኛውም ጥቅም በ HDMI splitter የምትጠቀሙ ከሆነ Block ያደርጉባችሗል ሪሲቨራችሁም አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ስለሚችል ለቤታችሁ ጥቅም ብቻ ተገልገሉበት
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 98" LS98QU9000 ሞዴል ሶፍትዌር ነው አጠቃቀሙም መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር Download ካደረግን በሗላ Extract እናደርገዋለን በውስጡን 4 ፋይሎችን እናገኛለን ሁሉንም ፋይሎች ወደ ኦርጅናል ፈጣን አዲስ ፍላሽ ላይ እንገለብጥና የቲቪውን ሶኬት ነቅለን ፍላሹን የተበላሸው ቲቪያችን ላይ እንሰካለን በመቀጠል ቲቪው ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርገን ይዘን የቲቪውን ሶኬት እንሰካለን ትንሽ ቆይቶ የቲቪው ላይት ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ Power በተኑን እንለቀውና ቲቪው ሶፍትዌሩን ጭኖ እስኪጨርስ እንጠብቀዋለን ጭኖ ከጨረሰ በሗላ ሶኬት ነቅለን ፍላሹን እንነቅለውና ሶኬቱን መልሰን ሰክተን ቲቪውን እናበራዋለን በቃ ጨረስን ቲቪው መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል እንይ :-
✅LEG M18 H14
✅LEG N24+ FOREVER
✅LEG N24+ ULTRA JAGUAR
✅LEG N24 PRO MAX
✅LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው
መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው
በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power switch ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል ::
ይህንን መረጃ የለቀቅኩት M18 እና H14 Online Update አድርጋችው boot ለቀረባችው ተጠቃሚዎች ጭምር ነው
Software ከፈለጋችው እዚህ ቻናል ላይ አውርዱ
👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART
አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Red (SUTV) channels on 57°E 720P HD
16_9_2025 V2.22
👆ይሄ EUROSTAR 9090HD - 24H SPORT እንዲሰራ ማድረጊያ SOFTWARE ነው!
- ከዚህ ሪሲቨር ሞዴል ውጪ ለማንኛውም SUNPLUS 1506HV CHIPSET ላለው ሪሲቨር ይሆናል!
🙂LiFESTAR 24H Diamond እና LIFESTAR 24H Smart ነፃ የ 3ወር Active አደራረግ ✔️
➡️በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁኝ ነው Video የለቀኩት Video በደንብ ተመልከቱ እና አጠቃቀሙ ተረዱ።
Share & Like ለሌሎች ዲሽ ባለሙያዎች አድርጉ✌️
👆👆ይሔ Latest Ethiopia Tv & Radio Application የተለያዩ ሀገርኛ Etv & EBS & Kana & D*tv & Beinsport ሌሎችንም Africa Tv & EOTC ሀይማኖታዊ ቻናሎችን የያዘ ምርጥ Application በትንሽ Connection ለመከታተል ይጠቅማል።
➡️ለ ስልክ & ለ Android Tv & Android Box ይሆናል።
በ Xcruiser V8 or V12 AI Box እና በ LIFESTAR 1 Million 4K Android Apollo5Pro ወይም Dates ከተቋረጠባችሁ ወይም ኢሜል አስገቡ እያለ ካዛጋችሁ Dates application ወደ Dates+ ተቀይሯል እቃችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update አድርጉ ይሰራላችሗል በተጨመሪም ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Dates+ Application በ 4K(UHD) ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መከታተል ትችላላችሁ
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
Fix Dates+
Update IKS 155
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices)
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
8_5_2026
N24 PRO MAX_V1.15.22920_20260615_RXX.bin
What's new
Improve server ,make channel more stable.
