fa
Feedback
𝐒𝐜𝐡𝐨𝐨𝐥 𝐨𝐟 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐜𝐢𝐧𝐞🩺🩺

𝐒𝐜𝐡𝐨𝐨𝐥 𝐨𝐟 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐜𝐢𝐧𝐞🩺🩺

رفتن به کانال در Telegram

𝐖𝐞 𝐚𝐫𝐞 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐮𝐧𝐢𝐭𝐲 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐮𝐧𝐢𝐭𝐲! Your health, your greatest wealth

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
220
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
🥇ዶ/ር ንፁህ ቃሲም ፣ 3.84 በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ፣ ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የህክምና ተመራቂ 🥇Dr Nitsuh Kassim Top Scorer of Debretabor University 2
🥇ዶ/ር ንፁህ ቃሲም ፣ 3.84 በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ፣ ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የህክምና ተመራቂ 🥇Dr Nitsuh Kassim Top Scorer of Debretabor University 2026 Medicine Graduates with CGPA of 3.84. Married at 12 and a mother at 14, a reality no child should face. Yet despite this, she rose above every challenge to graduate as the top scorer in medical school and earn a gold medal. A story of resilience, not endorsement. @debolteam

Human_Anatomy_and_Physiology_by_Elaine_N_Marieb,_Katja_Hoehn_z_lib.pdf252.00 MB

Repost from Hakim
Meet Dr. Meron Legesse, the gold medalist from Addis Ababa University's medicine class of 2026, with a CGPA of 3.95. @HakimEt
Meet Dr. Meron Legesse, the gold medalist from Addis Ababa University's medicine class of 2026, with a CGPA of 3.95. @HakimEthio

Medicine🩺🩺 is the ultimate marathon of the mind. When the textbooks feel too heavy and the hours too long, remember: every expert was once a student who refused to quit. You are more capable than you feel, and you are closer than you were yesterday. Keep going🔥

እንደሚታውቁት ብዙ ጊዜ ሜድስን የሚገቡ ተማሪዎች ከhighschol ጀምረው more ወደ ጥናት ስለሚያደሉ ነው። Department ገብቼአለው ብላችሁ ትምህርት መተው የለባችሁም፤ በዚህ ሴምስተርም ውጤት መስራት አለባችሁ ወደ real medical lessons ስትመጡ በጣም ጥናት load ስለሚኖር ብዙ አምብባችሁም ብዙ ላይሰራ ይችላል። ሆኖም ግን እንደ 1st semester በጣም stressed እንድትሆኑ አይጠበቅም👌

የሜድስን department እንደተወራ ከባድ አድርጋችሁ አትመልከቱ 👌 ሜድስን የገባ ተማሪ ጊዜ የለውም ምናምን🤕🤧 አትስሟቸው የምር እናንተም ስትደርሱ ታዩታላችሁ relax እያደረጋችሁ የሚትማሩበት ነው😍 Specially እስከ CI ድረስ እቺን አመት ደሞ ውጤት ለመስራትም ፈታ ለማለትም በደምብ ተጠቀሙበት🔥☺️🤗

Guys እንድናገር እንድታውቁ ያክል በዚህ ሴምስተር የሚትወስዷቸው ኮርሶች Common and social ትምህርቶች ስለሆኑ በዚህ ቻናል ብዙም አትጠብቁ👐 ከቀጣይ አመት በኋላ ነው ብዙ ስራዎችን የሚንሰረው PC1.......Pre clinical year I PC2.......Pre clinical year II C1.........Clinical year I C2........ Clinical year II Internship......እያልን So በህክምና ትምህርት ብዙ ቻሌንጆችን የሚትቀምሱት ገና ስለሆነ የዚያኔ ነው የዚህ ቻናል ጥቅሙ የሚገባችሁ😻 Specially, በ Qualification exam ላይ በአጭሩ ስለ Qualification exam ስናወጋ አሁን ይንን አመት ሳይጨምር PCI, PCII ስትጨርሱ ወደ CI ለማለፍ የሚሰጥ ፈተና ነው እንድታነቡ የሚሰጠው ወደ 5ወር ነው😽 ከዚያ Written and Oral exam ትወስዳላችሁ፤ ካለፋችሁ ወደ CI ካላለፋችሁ ደሞ አመት የሚትደግሙ ነው የሚሆነው። እንደዚህ እንደዚህ እያልን እስከ ምርቃታችሁ የሚጠቅሙ መረጃዎችን የሚናደርሳችሁ ነው የሚሆነው So የቻናሉን ዓለማ ከማወቅ እንጀምር በሚል ነው👌 በዚህ አመት ብዙ አትጠብቁ✌️

+8
John_E_McMurry_Fundamentals_of_Organic_ChemistrBookSee_org.pdf43.98 MB

በዚህ ቻናል Admin እንደምንመርጥ ከዚህ በፊት አሳውቀናችሁ እናንተም ደሞ መስራት እችላለሁ የሚትሉ ካላችሁ እንድትወዳደሩ እድል አመቻችተንላችሁ ነበር🥰 ከዚህ በኋላ የእናንተ admin ሆነው የየ ዩንቨርስቲዎችን የትምህርት አሰጣጥና ይጠቅማችኋል ብለው የሚያስቡትን የጥናት materials, exam and note የሚያቀርቡላችሁ ልጆች ከአመልካቾች መካከል select አድርገናል🤩🥰🥰🎉 እነርሱም:- ከ ADDIS ABABA UNIVERSITY JIMMA UNIVERSITY BAHRDAR UNIVERSITY WOLKITE UNIVERSITY ARBAMINCH UNIVERSITY ናቸው። እነማን እንደሆናችሁ በinbox እናናግራችሁኃለን እዚህም እናሳውቃለን መልካም ቆይታ🙌

🔴Closed!! We'll announce the admins with  respect to their university's. Thanks to all participants😍

Underline this👇👇 ከአንድ ዩንቨርስቲ አንድ ሰው ነው መቀበል የምንችለው፤ ከአንድ ዩንቨርስቲ 3ና4 ሰው apply ቢያደርግ ቀድመው ያመለከውን ነው የሚንቀበለው🙏

Medicals☺️ This community isn't from one specific university. So call your friend across the county🇪🇹

ይህ ቻናል የወደፊት ዶክተሮች መዳረሻ ነው። ከሌሎች ቻናሎች ልዩ የሚያደርገው በአንድና በሁለት አመት ተጠቅማችሁ left የሚትሉት ሳይሆን ለ7 አመታት ተምራችሁ ከዚያም ስራ ይዛችሁ በብዙ medical issues የሚትወያዩበት ነው መድረክ ነው። ስለዚህ እዚህ የሚታገኙት Medical students ብቻ ነው።

You are building a future where you 🔥save lives, ease suffering, and bring hope. Every challenge now is a step towards becoming the healer the world desperately needs. Your dedication today creates a healthier tomorrow. Keep going.