fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

رفتن به کانال در Telegram

🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። ​<<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
852
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+487 روز
+19130 روز
آرشیو پست ها
ወንጀል ያበላሸውን ፊት ሜካፕ አያሳምረውም🙌

ወላሂ በጣም ያሳፍራል ከ1400 ዓመታት በፊት ላለቀሱልሽ ነብይ ዉለታቸዉ ሱሪ በሻርፕ መልበስ ከሆነ ! 🫵ወላሂ በጣም ያሳፍራል©

~ኢላሂ የነፍሴን እውነተኛ ድካም፣ የልቤን ስውር እምባ የሚረዳ ከእኔ ይልቅ አንተ ነህ። ሰው ሁሉ በራሱ ጉዳይ በተጠመደበት በዚህ ዓለም... አንተ ግን 'ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ' ብለህ እጆችህን ዘርግተህልኛል። ​ያ ረብ! አእምሮዬን የያዘውን ጭንቀት በሰኪናህ አጥፋው፤ የተዘጋብኝን መንገድ በራህመትህ ክፈተው፤ 'ሁሉም አልቋል' ብዬ ባሰብኩበት ቦታ ላይ አዲስ ብርሃንና ተስፋን አብራሊኝ። 🤲 ➥https://t.me/nesiheti_linisa

ሱና ሁለት፣ ሶስት፣ አራት ሚስት ማግባት ላይ ብቻ ትዝ አይበልህ። መጀመሪያ ራስህ የሱና ሰው ሁን። ልብስህን አትጎትት፤ አሳጥር። ፂምህን አትላጭ፤ አሳድግ። ቢድአን አትስራ፤ በሱና ተብቃቃ። ሽርክን ተጠንቀቅ፤ ተውሒድህን ያዝ።

[-ትግስት እና ማመስገን-] 🎤 አቅራቢ :-ኢብኑ አብዲሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

ያ አላህ... የሰው በር ቢዘጋ፣ ያንተ በር ፈጽሞ አይዘጋም። ሰው ባይረዳኝ፣ አንተ ከደም ስሬ ይልቅ ቅርቤ ነህ። ውቅያኖስ የሚያህል ጭንቅ ቢከብበኝም፣ ያንተ እዝነት ከሁሉም በላይ ሰፊ ነው፤ ሰው ሁሉ ቢርቀኝም፣ አንተ አትጥለኛም። ወደ አንተ የመጣሁት የተሰበረውን ልቤን፣ የደከመውን መንፈሴን ይዤ ነው... ያ ረብ! 'በቂያችሁ ነኝ' ያልከው አምላኬ ነህና፣ የነፍሴን ረብሻ በሰኪናህ ተካው፤ የልቤን ጥያቄ ባልጠበቅኩት መንገድ መልስለት። 🤲 ➥https://t.me/nesiheti_linisa

【 - የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች -】 ♢ ክፍል-⑤ 🎤አቅራቢ:-ኢብኑ አብዱሏህ ➢https://t.me/nesiheti_linisa

[-የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች-]      ◆ክፍል-❹ 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

[-ባለን ነገር መብቃቃት-] 🎤 አቅራቢ :-ኡብኑ አብዲሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

[-የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች-]      ◆ክፍል-➌ 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

[-የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች-]      ◆ክፍል-❷ 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

[-የሰለፍይዋ ሴት መገለጫዎች-] ◆ክፍል-❶ 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

ከስራ ቤትህን ስትገባ  ሚስትህ ቁርኣን ይዛ ስትቀራ እንደ ማየት ምን የምያስደስት ነገር ኣለ? ሚስቶቻችሁን ቁርኣን አስቀሩ።ሴቶች በቲክቶክ ቫይረስ በተለከፉበት ዘመን የቁርኣን አፍቃሪ ሚስት ማግኘት እጅግ መታደል ነው። منقول

🏷ከዱንያ ዘውድ በላይ የተመረጠው ሂጃብ ​▢ አኒሳ ማራኪ ውበትና የሰላ አእምሮ የታደለች ወጣት ነበረች። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ስለነበር፣ ገና ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች በአገሪቱ ውስጥ ካሉ ትልልቅ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የአንድ ከፍተኛ የሥራ መደብ ጥሪ ደረሳት። የቀረበላት የደሞዝ መጠን፣ ጥቅማጥቅምና መኪና የትኛውንም ወጣት የሚያስመኝ ነበር። ነገር ግን ይህ ታላቅ ስኬት የመሰለው ዕድል በውስጡ ከባድ ፈተና ይዞ መጣ። የኩባንያው የሥራ አስኪያጅ በቃለ መጠይቁ ወቅት እንዲህ አላት፦ «ብቃትሽና ውበትሽ ለድርጅታችን በጣም አስፈላጊ ነው። ነገር ግን በሥራ ገበታሽ ላይ ሂጃብሽን ማውለቅ እና ዘመናዊ ልብሶችን ብቻ መልበስ አለብሽ፤ ይህ የኩባንያችን መመሪያ ነው።» ​▢ ይህ ቃል በአኒሳ ጆሮ ላይ እንደ ነጎድጓድ ተሰማ። ይህ ውሳኔ ለእሷ ቀላል አልነበረም። ወደ ቤት ተመልሳ ሁኔታውን ለቤተሰቦቿና ለጓደኞቿ ስታማክር፣ ሁሉም ማለት ይቻላል በአንድ ድምፅ ተቃወሟት። «ይህ እኮ ህይወትሽን ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ትልቅ ዕድል ነው! ለአሁኑ ሥራውን ለመያዝ ያህል አውልቂውና በኋላ ላይ ሀብታም ስትሆኚ ትለብሺዋለሽ፤ አላህ መሐሪ ነው» እያሉ መከሯት። ራሷን ብቻዋን አገኘችው። በአንድ በኩል የሰዎች ጫና፣ የቤተሰብ ፍላጎትና የዱንያ ድምቀት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከልጅነቷ ጀምሮ የጠበቀችው የአላህ ትዕዛዝና የሂጃቧ ክብር ተደቀነባት። ................ይቀጥላል 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01

የተከደነ ዕንቁ ሁልጊዜም ዋጋው ውድ ነው፤ አንቺም የክብር ዕንቁ ነሽ። ​ውበትሽ የሚጀምረው ለራስሽ ካለሽ ግምትና ክብር ነው። ​ሰውነትሽን ሳይሆን፣ አእምሮሽንና ስብዕናሽን ለዓለም አሳይ፤ ያኔ የማይደበዝዝ ክብር ታገኛለሽ። 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01

የሴት ልጅ ትልቁ ጌጥ የወርቅ ሃብል ሳይሆን፣ የማይገሰስ ክብሯ እና በራስ መተማመኗ ነው። ​እውነተኛ ውበት አይን ውስጥ የሚገባ ሳይሆን፣ ልብ ውስጥ የሚቀር ነው። ጨዋነት ደግሞ የዛ ውበት መክፈቻ ቁልፍ ነው!" ​"ማንነትሽን በፋሽን አትቀይሪው፤ ፋሽን ያልፋል፣ ንፁህ ማንነትና ክብር ግን ዘላለም ይኖራሉ። 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01

ኡኽቲ ራስሽን አክብሪ፤ አለምም እንድታከብርሽ መንገድ እየከፈትሽላት ነው። ላንቺ በማይመጥን ቦታ ላይ አትገኝ🙌

ውድ ነገር ሁልጊዜ በጥንቃቄ ይያዛል፣ ይሸፈናልም። አንቺም ውድ ነሽና ክብርሽን ጠብቂ።🙌 ላንቺ ነው ኡኽቲ👌 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01
ውድ ነገር ሁልጊዜ በጥንቃቄ ይያዛል፣ ይሸፈናልም። አንቺም ውድ ነሽና ክብርሽን ጠብቂ።🙌 ላንቺ ነው ኡኽቲ👌 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01

🏷የመጀመሪያው እርምጃችን አላህን የማያስደስት ከሆነ፣ መድረሻችን እኛን ሊያስደስተን አይችልም። የትኛውንም አዲስ ጅምር ከመጀመራችን በፊት ‘አላህ በዚህ ይወደኛል?’ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ። ፍጻሜያችን እንዲያምር፣ መጀመሪያችንን በእርሱ ውዴታ ስር እናድርገው። 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 🏷https://t.me/daru_selam01