مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة
رفتن به کانال در Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 974
مشترکین
+624 ساعت
+707 روز
+38130 روز
آرشیو پست ها
የሽይኽ ጦሀ ኽድር የዛሬው እዝሁ አልቆዋል ነጌ ይቀጥላል
ከዙህር ቦሀላ ይቀጥላል
ኑኑ ኑኑ
ግቡ እንዳይመልጣችሁ ይህ ፕሮግራም
فائدة اليومي
عن أبي ذر وأبي هريرة رضي الله عنهما أنهما قالا: «باب من العلم نتعلمه أحب إلينا من ألف ركعة تطوعاً».
الشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله
الدورة العلمية: بعنوان فضل العلم وآداب طلبه
دار السنة
الذي يقول مدخلي مدخلي. وهو على خُطَى الحزبيين.⚠️
🎙فضيلة الشيخ حسين بن محمد السلطي حفظه الله
اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا:
#Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ
⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇
الدِّفَاعُ عَنِ الدِّينِ
الَّذِي لَيْسَ عِنْدَهُ عِلْمٌ، لَا يَسْتَطِيعُ أَنْ يُدَافِعَ عَنِ الدِّينِ إِلَّا بِالْعِلْمِ الصَّحِيحِ الْمَوْرُوثِ عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ.
الشَّيْخُ الدُّكْتُورُ حُسَيْنُ بْنُ مُحَمَّدٍ السُّلَطِيُّ الإِتْيُوبِيُّ حَفِظَهُ اللهُ.
الدَّوْرَةُ الْعِلْمِيَّةُ: بِعُنْوَانِ «خَمْسُونَ نَصِيحَةً لِطُلَّابِ الْعِلْمِ». [دَارُ السُّنَّةِ]
🤘 ኮርሱ ተጀምሯል ተከታተሉ!
↘️ ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!
🎧 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
▫️https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=a04edc8f3667127b1b
⛔Top ወሃ Bishaan Top ⚠️
ሙስሊሞች ተጠንቀቁ
Muslimoonni ofeegganno Godhaa ❌
የውሃ ኩባንያው ወይም ድርጅቱ #Top_Water፣ ከዛሬ 2018 ዓ.ም. ወደ 2019 ዓ.ም. የሚሸጋገረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እንደ ሥዕሉ ላይ እንደምታዩት፣ ከቀድሞው የተለመደው አቀራረብ በተለየ መልኩ የተለየ ጽሑፍና መልእክት ያለበትን ውሃ ለሕዝብ አቅርቧል።
እንድምታዩ ኃይላንዱላይ ያለው ፁፍ እንድህ ይላል 👇
#መልካም_በዓል
#Happy_New_year
#Baga_Bara_Haaraa_Geessani
ይህ በዓል የሙስሊሞች በዓል ሳይሆን የክርስቲያኖች በዓል ነው። እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ለዚህ በዓል ተብሎ የተዘጋጀውን ውሃ መጠቀም በእኛ ላይ ሐራም ነው። 🚫
ሕዝባችን መንቃትና ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለበት።
ይህንን ውሃ ገዝቶ መጠቀምና መጠጣት፣ በገበያ ላይ በመግዛት ከበዓሉ ጋር መተባበርና በዓሉን ማክበር እንደሆነ ይቆጠራል።
ስለዚህ ይህንን ውሃ አትጠጡ።
ተገዝቶ እንኳን ቢሰጣችሁ አትቀበሉት።
Kanpaniin Ykn. Dhaabbanni Bishaan #Top_Water. Ayyaana Bara Haaraa 2018-Gara 2019 Guyyaa Hardhaa Jijjeramuun Kabajamu Sababeeffachuun Akkuma Suuraarratti Asiigaditti Argitanu Kanaan. #መልካም_በዓል #Happy_New_year #Baga_Bara_Haaraa Geessani Haalaa Duraan Beekamurra Adda Taeen Jijjiree Bishaan Ummataaf Dhiheesse jira.
Ayyaanni Kunimmo Kan Muslimoota Utuu hintaane Kan Kiristaanotaati Nuti Muslimoonni immo Bishaan Munaasabaa Ayyana Kaanaatiif Qophaaeen Fayyadamuun Nurratti Haraama 🚫
Ummanni keenya Dammaquu Qaba Waankanarra Ofeeggachuu Qaba
Bishaan Kana dhuganii fayydamanii. Gabaa itti Gochuun Ayyaanicha wojjin Kabajuu irraa Lakkaama
Bishaanicha Hindhuginaas
Bit Bitamee yoosinii Kennames Hinfudhatinaa
✍️
Barnoota Dabalata Argachuuf 👇
#Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ
⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
አይ ዱሮ! ናፈቀኝ ኢኽዋኖችን ከላይ እስከታች ኹራፋቶቻቸውን በጋራ ስናወግዝ
አሁንማ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰወች ከነ አቡ በክር ከነ ያሲን ኑሩ ከነ አሕመድን ጀበል ጋር ኮትና ሱሪ ቅልና ግጣም ሆኑ
የ አሸዋ ሜዳ ወንድሞችም በየ ክፍለ ሀገር ያሉ ወንድሞቻቸው መሻይኾቻቸውም የመጅሊሱ ዋና ተጠሪዎች ሆኖ
ይባስ አጠፋቹህ ብሎ የሚመክራቸው የሱና ሸይኽ ጠላታቸው ሆነ የለተሞ መንጋ ብለውም ሰየሙት።
t.me/abumuazhusenedris
👉እንቁ-ጣጥሽ ⛔
እስላም ሆኖ እኔ ሙስሊምነኝ ለሚልሰው ለአዲሱ አመት ኡንኳን አደርስክ በሎ ሰው መመርቅ አይቻልለትም አይፈቀድለትም ተጠንቀቁ ⚠️
👉Jijjirra Baraatiin Wol-Eebbisuu⛔
Nama Islaama Ta'ee Ani Muslima Ofiinjedhuuf Baga Bara Haaraa Geesse Jedhee Wol Eebbisuun Hin Eyyamamu.Ofeeggadhaa ⚠️
#Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ
⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
الإخوان المسلمون لماذا يحبون سيد قطب ويبغضوان ⚠️الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله
🎙الشيخ حمد العتيق حفظه الله تعالى
👉ኢኽዋኖች ለምን ሽይኽ ሙሀመድ አማን አል-ጃሚን ጠልቶ 👉ሰይድ ቁጡብን ይወዳ⁉️
🎙️አሽይኽ ሀመድ አል-ዐቲቅ ሀፍዘሁሏህ
اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا:
#Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ
⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል
🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል
ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…
بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع والفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
