fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

رفتن به کانال در Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 974
مشترکین
+624 ساعت
+707 روز
+38130 روز
آرشیو پست ها
قَالَ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَمَانَ الجَامِيُّ رَحِمَهُ الله: - إِنِّي نَاصِحٌ لَكُمْ أَيُّهَا الشَّبَابُ أَنْ تَتَرَيَّثُوا فِ
قَالَ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ أَمَانَ الجَامِيُّ رَحِمَهُ الله: - إِنِّي نَاصِحٌ لَكُمْ أَيُّهَا الشَّبَابُ أَنْ تَتَرَيَّثُوا فِيمَا تَسْمَعُونَ، وَفِيمَا تَقْرَؤُونَ، وَبِمَنْ تَتَّصِلُونَ، وَعَلَيْكُمْ أَنْ تَكُونُوا حَوْلَ كِبَارِ عُلَمَائِنَا مِنْ مَشَايِخِنَا، أَهْلِ العِلْمِ وَالتَّجْرِبَةِ وَالتَّرَيُّثِ وَالتَّأَنِّي فِي الأُمُورِ. قُرَّةُ عُيُونِ السَّلَفِيَّةِ بِالأَجْوِبَةِ الجَامِيَّةصـ(٣٦٢)

⚠️እኛ ከሙብተድዓዎች አይደልንም ከሙመይዓዎምች አይደለንምበአጭሩ እኛ ከነሱ አይደለንም እነሱም ከኛ አይደሉም 🎙️ኡስታዝ ሙሀመድ ኽዲር [ ሐፍዘሁሏህ ] #ቻናሉን_Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

💍تهنئة زواجكما زواج مبارك ⚘️ 💎أحب أن أقول لأخي الحبيب السلفي عبد المجيد نورو [أبو عبدالله الأثري ] وأختي السلفية. مريم أحمد
💍تهنئة زواجكما زواج مبارك ⚘️ 💎أحب أن أقول لأخي الحبيب السلفي عبد المجيد نورو [أبو عبدالله الأثري ] وأختي السلفية. مريم أحمد Abdul-majid Nuru ❤️&💎 Meryem Ahmed አብዱል-መጂድ ኑሩ & መርየም አህመድ ⚘️ «بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير» ⚘️ ⚘️ أسأل الله تبارك وتعالى أن يجعل زواجكما زواج تعاضد وتكاتف وتعاون على الدعوة إلى الله ونصر السلفية، ويجعلكما قدوة عليه.⚘️ 🌺 أود أن أعبر غاية سروري وفرحي وسعادتي على سرورك وفرحك وسعادتك.🌺 فرحكم فأبو عبدالله الأثريلأثري & #مريم_أحمد ✍️من أخيك أبو قتيبة الدغويي Sgantichi kan Geggeeffamu Karaa App Zoom kanaani yommu ta'uu Hirmaachuuf #Liinki ⤵️-⤵️-⤵️Asiigadii Kana cuqaasaa Seenaa https://us06web.zoom.us/j/5301852117?pwd=G4NbAtJFSnjbdTQk7Lxvo1o5LZAnZk.1

🟢《ኢብኑ ሙነወርን ከታዘብኩት…》 ዶ/ር አህመድ ( አቡ ዐብደላህ) አልወለዉይ ከፃፈው ሳነብ እነዲህ ይላል: 《እነ ኢብኑ ሙነወርን ታዘብናቸው። ወላሂ እኛ የራቅናቸው የእነ ሸይኽ ዐብደል ሀሚድን ማስጠንቀቂያ ሳንሰማ ቀደም ብሎ ከጁንታው ወረራ በፊት ኮምቦልቻ ላይ በነበረው ኮርስ ወጣቱን ሊያቀልጡ የመጡ ጊዜ ነበር። በአካል ከእነ ኢብኑ ሙነወር ጋር አውርተናል። ከኢብኑ ሙነወር ጋር ስለ ሸይኽ ረቢእ ስናወራ "ሸይኽ ረቢእ ድንበር ታልፎባቸዋል" አለ።ይሄም ቢበቃው ጥሩ ነበር። "ሸይኽ ረቢእና ሸይኽ ኡበይድ እንደ እሳት ናቸው ።እሳት በዙሪያው ያለውን በልቶ ሲጨርስ እራሱን እንደሚበላው እነዚህ መሻይኾችም እራሳቸውን ይበላሉ" ብሏል ሸይኽ አብዱል መሊክ ረመዳኒ ብሎ  ፀያፍ ቅጥፈታቸውን አስቀመጠልኝ። አብዱል መሊክ ረመዷኒን ለማታውቁት የነ አልዪል ሀለቢ ተፅእኖ የወደቀበት አደገኛ ሰው ነው። እንግዲህ ኢብኑ ሙነወር የማንን ንግግር ይዞ ማንን እየተቸ እንደሆነ ተገንዘቡ። በጣም የገረመኝ ደግሞ ያኔ ኮምቦልቻ ላይ ኢብኑ ሙነወር ጋ ስናወራ የሚያሳዝን ነገር ተናገረ  "በኢብኑ መስኡዶች ላይ ረድ አዘጋጅቸ ነበር እነዝህኞቹን (እነ ሸይኽ አብዱል ሀሚድን ማለቱ ነው) ተከትዬ ማራገብ ይሆናል ብዬ ተውኩት" ብሎ እርፍ ‼️  ይገርማል እንዴት ሊላህ ብለህ ያዘጋጀኸውን ረድ ገና ለገና አራጋቢ እባላለሁ ብለህ መተው ከየት የመጣ ነው ጉድ ነው?! እናም እነ አብኑ ሙነወር እየመረጡ  ረድ እንደሚያደርጉና አሰላለፋቸውን እንደሚቀያይሩ ተረዳን። ሙመይዓን ደግፎ የሱና መሻይኾችን ዘግይተው የመጡ ሀጃዊራዎች ሲል ግን ለምን ማራገብን አልፈራም ?! ለሙመይዓ መጋፈጥና መለሳለስ የቀጠሉት በኩራትና በሰቀጠው የጃሂሊያ እልህ እንደሆነ ልብ በሉ። ዑለማዎችን ተከትለው ቢሄዱ የገነቡት የመሪነት ገፅታ ሲለሚሸፈንባቸው መተጣጠፍ ያዙ።  ስለዚህ ጉዳዩ ተመዩዕ የወለደው ተልቢስ (ማድበስበስ) መሆኑ በደንብ ታዝበናል።》 قلت አልሀምዱ ሊላህ የሀቅ ሰዎች የበላይነት አይቀሬ እንደሆነ የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል። ﴿لا تَزالُ طائفةٌ من أُمَّتي قائمةً بأمرِ اللهِ، لا يَضُرُّهم مَن خذلهم، ولا مَن خالفهم، حتى يأتىَ أمرُ اللهِ، وهم ظاهِرُونَ على الناسِ﴾ متفق عليه:📚 مسلم :1073 { በአላህ ትዕዛዝ ላይ ፀንታ የምትዘወትር ስብስብ (ጀመዐህ) ከህዝቦቼ አትወገድም። አነርሱ በሰዎች (ሁሉ) ላይ የበላይ ሆነው አንዳሉ የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ የልረዳቸውም (እገዛውን የነፈጋቸውም) ይሁን የተፃረራቸው ሁሉ አይጎዳቸውም።}ሙስሊም: 1073 ስለዚህ ሁሉም የቢድዓህ አንጃዎች በሚባል መልኩ ሰለፊየህ ላይ ተባብረው እየዘመቱ እየተመለከተ ጥፋታቸውን ለመጋፈጥ በሚደረገው ትግል ሰለፊዮችን የተፃረራቸው (ሙኻሊፍ) ሆነ እገዛውን የነፈጋቸው (ሙኸዚል) የሚጉዳው ነፍሱን ነው። የአላህ እርዳታ ግን ሁልጊዜም ለሀቅ ከቆሙት ፅኑዎች ጋር ነው❗️ {وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا مِنْ قَبْلِكَ رُسُلًا إِلَىٰ قَوْمِهِمْ فَجَاءُوهُمْ بِالْبَيِّنَاتِ فَانْتَقَمْنَا مِنَ الَّذِينَ أَجْرَمُوا ۖ وَكَانَ حَقًّا عَلَيْنَا نَصْرُ الْمُؤْمِنِينَ} 47: الرّوم (…ሙዕሚኖችን መርዳት በእኛ ላይ አይቀሬ (ተገቢ) ሆነም።) https://t.me/Abuhemewiya

አልሀምዱሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሃት!! 💎 ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ኮርስ እጅግ ባማረና በደመቀ መልኩ ተጠናቋል!!። ለዚህ ኮርስ መሳካት በአካል መታደምን ጨምሮ በቻላችሁት ሁሉ ከ
አልሀምዱሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሃት!!
💎 ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ኮርስ እጅግ ባማረና በደመቀ መልኩ ተጠናቋል!!። ለዚህ ኮርስ መሳካት በአካል መታደምን ጨምሮ በቻላችሁት ሁሉ ከጎናችን ለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!! ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ መስከረም 3/2019 ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

Repost from N/a
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️ 📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️

🚫التََحْذِيرْ مِنَ التَّلَوُنِ إِيَّاكَ وَالتَّلَوُّنَ فِي دِينِ اللهِ تَعَالَى. وَقَدِ ابْتُلِيَ خَلْقٌ كَثِيرٌ مِمَّنْ كَا
🚫التََحْذِيرْ مِنَ التَّلَوُنِ إِيَّاكَ وَالتَّلَوُّنَ فِي دِينِ اللهِ تَعَالَى. وَقَدِ ابْتُلِيَ خَلْقٌ كَثِيرٌ مِمَّنْ كَانَ يَنْتَسِبُ إِلَى الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّةِ وَدَخَلُوا فِي بَحْرِ التَّمْيِيعِ طَمَعًا فِي الْأَغْرَاضِ الزَّائِلَةِ، فَالْقُلُوبُ بِيَدِ اللهِ تَعَالَى، وَنَسْأَلُهُ الثَّبَاتَ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللهِ. 📚 الرِّسِالَة :- «خَمْسُونَ نَصِيحَةً لِطُلَّابِ الْعِلْمِ»ص [٢٢] الشَّيْخُ الدُّكْتُورُ حُسَيْنُ بْنُ مُحَمَّدٍ السُّلَطِيُّ الإِتْيُوبِيُّ حَفِظَهُ اللهُ. الدَّوْرَةُ الْعِلْمِيَّةُ: بِعُنْوَانِ «خَمْسُونَ نَصِيحَةً لِطُلَّابِ الْعِلْمِ». [دَارُ السُّنَّةِ] أديس أبابا إتيوبيا : ربيع الثاني ٢/١٤٤٨ من هـ من مكتبة دار الهجرتين. بقلم أبي قتيبة الدغويي #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

🔴الدورة كما وصل 👉ኮርሱ እንደ ቀጥለ ነው የመጨረሻ ስዓት ነው ኢንዳያመልጣችሁ ገባ ግባ ገባ በሉ 🎙️አሸይኽ ዶክተር ሁሴን አስልጢይ ሐፍዘሁሏህ

اعْلَمْ ـ وَفَّقَكَ اللهُ ـ أَنَّ طَالِبَ الْعِلْمِ الشَّرْعِيِّ أَطْيَبُ النَّاسِ عَيْشًا، وَأَشْرَحُهُمْ صَدْرًا، فَكَيْفَ
اعْلَمْ ـ وَفَّقَكَ اللهُ ـ أَنَّ طَالِبَ الْعِلْمِ الشَّرْعِيِّ أَطْيَبُ النَّاسِ عَيْشًا، وَأَشْرَحُهُمْ صَدْرًا، فَكَيْفَ لَا يَكُونُ كَذَلِكَ، وَقَدْ شَهِدَ اللهُ لِلْعُلَمَاءِ بِأَنَّهُمْ أَهْلُ خَشْيَتِهِ، وَكُلَّمَا زَادَتْ مَعْرِفَةُ طَالِبِ الْعِلْمِ بِاللهِ تَعَالَى وَأَسْمَائِهِ وَصِفَاتِهِ، وَمَا يَجِبُ لَهُ وَمَا يَمْتَنِعُ عَلَيْهِ، كَانَ لَهُ أَشَدَّ خَشْيَةً. الشَّيْخُ الدُّكْتُورُ حُسَيْنُ بْنُ مُحَمَّدٍ السُّلَطِيُّ الإِتْيُوبِيُّ حَفِظَهُ اللهُ. الدَّوْرَةُ الْعِلْمِيَّةُ: بِعُنْوَانِ «خَمْسُونَ نَصِيحَةً لِطُلَّابِ الْعِلْمِ». [دَارُ السُّنَّةِ] من مكتبة دار الهجرتين. بقلم أبي قتيبة الدغويي #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

🔴بدأت المحاضرة بث مباشرة ↩️الدورة العلمية:[ خمسون نصيحة لطلاب العلم ] 🎙لفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإتيوبي حفظه الله تعالى