Ashangulit💜🌻
رفتن به کانال در Telegram
Pharmacist | Christian | Feminist| Human የመድኃኒት ባለሙያ ፤ ክርስቲያን ፤ የፆታ እኩልነት ተሟጋች ፤ ሰዉ Hey, this’s my attempt at content creating and sharing my journey. Welcome!
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
302
مشترکین
+124 ساعت
+107 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
302
Ship me with a creator and who ever is mentioned more than 5 times i will gift them with what ever they want.
302
Repost from HABESHAN CHRISTIAN MEMES👋😎
ክርስትያን ወንድ: ሻሎም ሻሎም የጌታ ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን! እንደምን አለሽ?
ክርስትያን ሴት፡ Hey selam new
ክርስትያን ወንድ: እግዚአብሄር ይመስገን! በምህረቱ በቸርነቱ ቆሜያለሁ፣ ጠላቴም እልል አላለብኝም
ክርስትያን ሴት፡ ow des yelal
ክርስትያን ወንድ፡ ለጤናሽ እንደምን አለሽ? አንቺ ያንቺ የተባለ ሁሉ ደና?
ክርስትያን ሴት፡ አዎ ጥሩ ነው ሁሉም
ክርስትያን ወንድ፡ እሰይይይይ እልልል እልልል! አንድ ትምህርት አለኝ ቆይ ልላክልሽ
ክርስትያን ሴት፡ እሺ😭😩
ክርስትያን ወንድ፡ ልቤ ላይ ከብደሻል ደግሞ፣ የሆነ ነገር ይታይሻል ከእኔ ጋር
ክርስትያን ሴት፡ እንደው ጠላትህ እልል ይበልብህ የተወደድክ ወንድሜ
(Block)
JK😂😂😂😂
@habeshanchristianmeme
