fa
Feedback
Sakinah Quran Post

Sakinah Quran Post

رفتن به کانال در Telegram

በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ላይ ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቃሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 589
مشترکین
-124 ساعت
+997 روز
+46630 روز
آرشیو پست ها
መልሱ፦ ሀ✅

3️⃣ ﴿وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ ............﴾ ሀ) وَهُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ለ) وَلَمْ يُصِرُّوا عَلَىٰ مَا فَعَلُوا ሐ) وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ

መልሱ፦ ለ✅

2️⃣ ﴿إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُ بِالْعَدْلِ وَالْإِحْسَانِ ............﴾ ሀ) وَإِيتَاءِ ذِي الْقُرْبَىٰ ለ) وَيَنْهَىٰ عَنِ الْفَحْشَاءِ ሐ) وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

መልሱ፦ ሀ✅

Where Is ተሳትፎ😳? ተሳተፋ

1️⃣ ﴿وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا ............﴾ ሀ) لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ ለ) لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ ሐ) لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የጥያቄና መልስ ሰዓታችን እየደረሰ ነዉ ነቃ ነቃ ብላችሁ ጠብቁኝ እሺ

ይህ  የቁርዓን አንቀጽ (ሱራ አል-ፉርቃን 25:74) ለትዳር እና ለመልካም ቤተሰብ የሚደረግ ዱዓ (ጸሎት) “ጌታችን ሆይ! ከትዳር አጋሮቻችን እና ከልጆቻችን ለዓይኖቻችን ማረፊያ (ደስታን) ስጠን፤ ለፈራህያንም (ለደጎቹ) መሪ አድርገን🤲” ይህ ዱዓ አሏህ መልካም ትዳርን፣ ታዛዥና ደስ የሚያሰኙ ልጆችን እንዲሰጥ እንዲሁም ቤተሰቡን ለሌሎች መልካም ምሳሌ እንዲያደርግ የሚለመንበት ታላቅ ጸሎት ነው። https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ነገ ሰኞ ነዉ🙌🙌      የቻላቹ ጹሙ ያልቻላቹ አስታዉሱ!!! 1.  ከአላህ ዘንድ ትልቅ አጅር (ምንዳ) ያስገኛል: 2.  ለነብዩ ሙሀመድ ﷺ ሱናን መከተል ነው: ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሰኞ እና ሀሙስ፣ እንዲሁም በየወሩ ሶስት ቀናትን ይጾሙ ነበር። እኛም ስንጾም እሳቸውን እየተከተልን ነው 3.  ልባችንን ያነፃል: ጾም የምንሰራቸውን መጥፎ ነገሮች እንድናቆም እና ወደ አላህ እንድንመለስ ይረዳናል 4.  የድሆችን ስሜት እንድናውቅ ይረዳል: ስንጾም ምግብ ሳይኖራቸው የሚቸገሩ ወንድም እህቶቻችንን እናስታውሳለን። ይህ ደግሞ ለነሱ እንድንረዳ ያነሳሳናል። 5.  ጤናችንን ይጠብቃል: ጾም ሰውነታችን እረፍት እንዲያገኝ እና ጤናማ እንዲሆን ይረዳል ተብሏል። ስለዚህ የሱና ጾም የአላህን ውዴታ የምናገኝበት፣ ነብያችንን ﷺ የምንከተልበት እና ለራሳችንም መልካም የምናደርግበት ታላቅ እድል ነው! https://t.me/nejashi_nejashi

ለዛሬ ይበቃናል🙌 ወሰላሙአለይኩም🙌

መልሱ፡ሀ✅

🔟 ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا ............﴾ ሀ) وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ ለ) وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ሐ) وَأَ

መልሱ፡ሀ ✅

9️⃣ ﴿إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُ بِالْعَدْلِ وَالْإِحْسَانِ وَإِيتَاءِ ذِي الْقُرْبَىٰ ............﴾ ሀ) وَيَنْهَىٰ عَنِ الْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ وَالْبَغْيِ ለ) وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ ሐ) لَعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ

መልሱ፡ሀ ✅

8️⃣ ﴿وَمَن يَعْمَلْ سُوءًا أَوْ يَظْلِمْ نَفْسَهُ ثُمَّ يَسْتَغْفِرِ اللَّهَ ............﴾ ሀ) يَجِدِ اللَّهَ غَفُورًا رَّحِيمًا ለ) فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا ሐ) إِنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

መልሱ፡ሀ ✅

7️⃣ ﴿وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ ............﴾ ሀ) قَالُوا سَلَامًا ለ) قَالُوا خَيْرًا ሐ) أَعْرَضُوا عَنْهُمْ