fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Havan Study Hub

Havan Study Hub

رفتن به کانال در Telegram

From Freshman Bootcamp to Freshman success. This is Havan study Hub. Your GPA Matters Register : @havanacademybot www.havanacademy.com

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 277
مشترکین
-1324 ساعت
-1057 روز
-41830 روز
آرشیو پست ها
🚨 DAY 02 — አሁን የሚጀምሩት እውነተኛው ለውጥ ነው! Day 1 አልፏል! እናንተስ የዛሬውን እቅድ ጀምራችኋል? 👀 Freshman ሆኖ ሲጀመር ብዙ ትምህርት ይኖራል፣ ከየት እንደሚጀመርም ግራ
+1
🚨 DAY 02 — አሁን የሚጀምሩት እውነተኛው ለውጥ ነው! Day 1 አልፏል! እናንተስ የዛሬውን እቅድ ጀምራችኋል? 👀 Freshman ሆኖ ሲጀመር ብዙ ትምህርት ይኖራል፣ ከየት እንደሚጀመርም ግራ ሊያጋባ ይችላል። 😭 ግን ሁሉንም በአንድ ቀን መጨረስ አያስፈልግም። በየቀኑ ትንሽ ትንሽ መማር ነው ወደ ስኬት የሚያደርሰው! የDay 2 እቅዳችንን እንከተል፣ እንማር፣ በጥያቄዎች እንለማመድ። የዛሬውን ትታችሁ ለነገ አታስቀምጡ፤ ትምህርት ሲከማች መጀመር የበለጠ ከባድ ይሆናል። 🔥 በHavan Academy የተዘጋጀውን Study Plan + Video Lectures + Notes + Practice Questions ተጠቅማችሁ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ጀምሩ። ⏳ Day 2 ቀጥሏል! የምትማሩትን ለነገ አታስቀምጡ። ሌሎች ወደ ፊት እየሄዱ እናንተ እንዳትቀሩ፣ ዛሬውን በአግባቡ ተጠቀሙበት። 💪 በርቱልን! በትንሽ እርምጃ ብዙ እንሄዳለን! 👉 Register Now: @HavanAcademyBot App link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

https://t.me/DBUfreshs2019?livestream=230ee96dd17501f7ed የ ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ የፍሬሽማን welcome event ጀምረናል ገባ ገባ እያላችሁ

ቀን 1 — የዛሬ የጥናት እቅድ የዕለት ተዕለት Study Plan እንድናጋራችሁ ስትጠይቁን ነበር። እነሆ፣ በድጋሚ ጀምረናል! ዛሬ ምን ላንብ ብላችሁ እንዳትጨነቁ፣ የዛሬው እቅድ ይሄ ነው፦ ✔️ ጠዋት
ቀን 1 — የዛሬ የጥናት እቅድ የዕለት ተዕለት Study Plan እንድናጋራችሁ ስትጠይቁን ነበር። እነሆ፣ በድጋሚ ጀምረናል! ዛሬ ምን ላንብ ብላችሁ እንዳትጨነቁ፣ የዛሬው እቅድ ይሄ ነው፦ ✔️ ጠዋት: Mathematics ✔️ ከሰዓት: English ✔️ ማታ: Practice & Review 📌 ከዚህ በፊት የጀመራችሁስ? ዛሬ ያላችሁን ትምህርት በመድገምና ጥያቄዎችን በመሥራት ቀጥሉ። ገና ያልጀመራችሁም ከሆነ፣ ከዛሬው እቅድ ጋር መጀመር ትችላላችሁ። 😊 በየቀኑ እቅዱን እዚህ እናጋራችኋለን። እናንተም ተከታትላችሁ አብራችሁን አጥኑ! 📲 የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችንና የልምምድ ጥያቄዎችን በHavan ያግኙ። 👉 @HavanAcademyBot

🚨🔥 4.00 GPA ያመጡ ተማሪዎች የስኬት ሚስጥር ሊያጋሩን ነው! 📚 MID & FINAL EXAM SUCCESS ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ውጤ
🚨🔥 4.00 GPA ያመጡ ተማሪዎች የስኬት ሚስጥር ሊያጋሩን ነው! 📚 MID & FINAL EXAM SUCCESS ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ሲኒየር ዓመት ተማሪዎች የስኬት ልምዳቸውን ሊያጋሩን ነው! እንዴት ያጠናሉ? ለፈተና እንዴት ይዘጋጃሉ? ከእነሱ ልምድ ተማሩ! 🗓️ ማክሰኞ | ከሰዓት 2:00 💻 Online Event እንዳያመልጣችሁ፣ የHavan Academy Telegram ቻናልን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/havanacademyofficial ከ4.00 GPA ባለቤቶች ተማሩ፤ ለስኬታችሁ ዛሬውኑ ተዘጋጁ! #HavanAcademy #ExamSuccess #4GPA

🚨 STOP! Before you enter your next exam, ask yourself one question… Are you preparing to get a grade, or are you preparing t
🚨 STOP! Before you enter your next exam, ask yourself one question… Are you preparing to get a grade, or are you preparing to succeed? You attend classes. You take notes. You spend hours studying. But when exams arrive, do your results really reflect your effort? 🤔 Introducing MID & FINAL EXAM SUCCESS — an online event by Havan Academy designed to help you prepare smarter and perform better. What will you discover? ✅ How to study smarter, not just longer. ✅ How to prepare effectively for Mid and Final Exams. ✅ How to manage your study time and avoid last-minute panic. ✅ How to approach exams with greater confidence. Remember: Your exam results don't depend only on how much you study, but also on how you prepare! Whether your goal is to imp.rove your grades, overcome exam stress, or build better study habits, this event is for you. Don't miss out! https://t.me/havanacademyofficial Your next exam is another opportunity to do better. Start preparing differently today!

From AAU , 4K Campus የ2016 ዓ.ም ባች ተማሪ ናት። ከአራት ኪሎ ካምፓስ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ። ተቁማችን ከማመስገን ጀምራ፣ ስለ አቀራረባችን ፣ ስለ ክላስ አሰጣጣችን ፣ ስለ መመህራኖቻችን ምን እንዳለች መስማት ከፈለጋችሁ 👇። ሃቫን አካዳሚ ለተማሪዎች የገባላቸውን ቃሉን ጠብቆ (Guaranteed Promise) ከፍተኛ GPA አምጥታ የምትፈልገውን እና የምትወደውን ድፓርትመንት እየተማረች ትገኛለች። እናመሰግናለን🙏 @havanacademy https://t.me/havanacademyinfo/94

4.0 GPA ማግኘት የማይቻል ህልም አይደለም! 🏆 እነዚህ ውጤቶች በቃል የሚነገሩ አይደሉም፤ በውጤት የሚታዩ ናቸው። 🎯 እናንተስ በሚቀጥለው ሴሚስተር ምን ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? Havan A
+2
4.0 GPA ማግኘት የማይቻል ህልም አይደለም! 🏆 እነዚህ ውጤቶች በቃል የሚነገሩ አይደሉም፤ በውጤት የሚታዩ ናቸው። 🎯 እናንተስ በሚቀጥለው ሴሚስተር ምን ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? Havan Academyን ተቀላቅላችሁ ይህን ውጤት እውን አድርጉ! ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

📊 Which department would you like to learn more about?
Anonymous voting

ፈተና ላይ የምታጠኑት ሁሉ አይደለም ውጤታችሁን የሚወስነው! THE EXAM SUCCESS BLUEPRINT የMid እና Final Exam ስኬት ሚስጥሮች! ብዙ ካጠናችሁ በኋላ የምትጠብቁትን ውጤት አላመጣ
ፈተና ላይ የምታጠኑት ሁሉ አይደለም ውጤታችሁን የሚወስነው! THE EXAM SUCCESS BLUEPRINT የMid እና Final Exam ስኬት ሚስጥሮች! ብዙ ካጠናችሁ በኋላ የምትጠብቁትን ውጤት አላመጣችሁም? በፈተና ወቅት የምታውቁትን እንኳን መመለስ ይከብዳችኋል? ወይስ በቂ ጊዜ ሳታገኙ በመጨረሻ ሰዓት ለመጨረስ ትጣደፋላችሁ? እንግዲያውስ ይህ EVENT ለእናንተ ነው! በHavan Academy — The Exam Success Blueprint ልዩ የኦንላይን ዝግጅት ውስጥ፦ ✅ በአጭር ጊዜ ውጤታማ ለማጥናት የሚረዱ ዘዴዎችን ትማራላችሁ። ✅ Mid እና Final Exam ከመድረሳቸው በፊት እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ። ✅ የፈተና ጭንቀትንና የጊዜ እጥረትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ስልቶችን ትቀስማላችሁ። ✅ በፈተና ወቅት የምታውቁትን በትክክል እንዴት ወደ ከፍተኛ ውጤት መቀየር እንደምትችሉ ትማራላችሁ። የምታጠኑትን ብቻ ሳይሆን፣ እንዴት እንደምትፈተኑም ተማሩ! በHavan Academy የሚዘጋጅ የኦንላይን EVENT ተሳታፊ ለመሆን የHavan Academy Telegram ቻናልን ይከታተሉ፦ @havanacademyofficial #HavanAcademy #ExamSuccessBlueprint #MidExam

photo content

HAVAN የstudy plan 👀 ብዙዎቻችሁ daily study plan እየጠየቃችሁ ነው! ከStudy Plan Website በተጨማሪ፣ daily study plan እዚህ ቻናል ላይም እንድናጋራ ትፈልጋላችሁ? 👇 ሀሳባችሁን አጋሩን!
Anonymous voting

🎓 Which university should we cover next? 👀 👇 Comment your university name and any questions you want us to address! Every university deserves a voice. Let’s hear yours! 🔥💙

😔 “Why don’t you talk about our university?” We hear you! ❤️ We understand how frustrating it feels when other universities
😔 “Why don’t you talk about our university?” We hear you! ❤️ We understand how frustrating it feels when other universities get attention while yours seems to be left out. But don’t worry! This is NOT about separating universities or choosing favorites. 🤝 Every university has its own story, talented students, achievements, challenges, and opportunities worth sharing. We may not cover every university at once, but we are committed to addressing EACH AND EVERY UNIVERSITY. Your university deserves a voice. Your achievements deserve recognition. And your story deserves to be heard! 💙❤️ ALL UNIVERSITIES MATTER. EVERY STUDENT MATTERS. NO UNIVE RSITY WILL BE LEFT OUT. 📢 Stay with us, keep sharing your thoughts, and tell us which university you want us to cover next! #EveryUniversityMatters #StudentVoice #UniversityLife #EthiopianStudents

📢 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ እውነቱን እንነጋገር! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ቀላል እንዳልሆነ ታውቃላችሁ! 😓 ብዙ የትምህርት ጫና፣ ከባድ ርዕሶች፣ የማይበቃ የዝግጅት ጊዜ እና የ
📢 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ እውነቱን እንነጋገር! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ቀላል እንዳልሆነ ታውቃላችሁ! 😓 ብዙ የትምህርት ጫና፣ ከባድ ርዕሶች፣ የማይበቃ የዝግጅት ጊዜ እና የፈተና ግፊት… የዩኒቨርሲቲ ሕይወት በእርግጥ ፈታኝ ነው! አንዳንድ ጊዜ ትምህርቱን በክፍል ውስጥ ብትከታተሉም፣ ለፈተና ስትዘጋጁ የት እንደምትጀምሩ ሊያስጨንቃችሁ ይችላል። ግን ይህን ሁሉ ብቻችሁን መጋፈጥ የለባችሁም! 💙 🎓 Havan Academy ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምን አዘጋጅቷል፦ ✔️ Video Lectures — የሚከብዷችሁን ትምህርቶች በተሻለ ሁኔታ እንድትረዱ። ✔️ Organized Notes — ትምህርታችሁን በቀላሉ እንድትደግሙ። ✔️ Chapter-Based Questions — ከእያንዳንዱ ምዕራፍ በኋላ ራሳችሁን እንድትፈትሹ። ✔️ The Last 6 Years’ Midterm and Final Exams — ያለፉትን የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በመለማመድ ለሚመጡት ፈተናዎች በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ። 🔥 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጥሩ GPA ማምጣት ከፈተና በፊት ይጀምራል! ትምህርቱ ከባድ ሊሆን ይችላል፤ ዝግጅታችሁ ግን ያለ እቅድ መሆን የለበትም። 📲 Havan Academyን ተጠቀሙ፤ ለቀጣዩ ፈተና ከዛሬው ጀምራችሁ ተዘጋጁ! Your GPA matters!! ለመመዝገብ፦ @HavanAcademyBot App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

📢 Important Update! Dear Havan Academy users, please update your app to the latest version available on the Google Play Store to enjoy an improved learning experience and the latest features. 👉 Open the Play Store, search for Havan Academy, and tap Download. After downloading, If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Thank you for learning with Havan Academy! Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

#UoG በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 05-09/2019 ዓ.ም ሪፗርት እንድታደርጉ ዩ
#UoG በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 05-09/2019 ዓ.ም ሪፗርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ በየግቢዎቹ ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ● የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ

🎓 One mistake I wish I had avoided as a student… I used to spend hours rereading my notes, thinking that studying longer meant learning more. But when exam day came, I sometimes struggled to recall what I had studied. Here’s what I learned from experience: 💡 Don’t just read it. Test yourself. After every topic, close your notes and explain the main ideas in your own words. 📝 Practice before the exam. Solve questions while you still have time to understand your mistakes 🔁 Review before you forget. A short review today can save you hours of cramming tomorrow. Remember, the goal isn’t to finish your notes. It’s to understand what you learn and remember it when it matters. Make Havan App part of your study routine. Learn, practice, and track your progress. Havan Academy — Learn. Grow. Go Further. 💙 #HavanAcademy #StudyTips #StudentExperience #StudySmart #HavanApp

ችሎታችሁን የምታሳድጉበት ቦታ እየፈለጋችሁ ነው? የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ ችሎታችሁን ለማዳበርና ለሙያዊ እድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው 🫵 የሥልጠናና የ
ችሎታችሁን የምታሳድጉበት ቦታ እየፈለጋችሁ ነው? የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ ችሎታችሁን ለማዳበርና ለሙያዊ እድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ዕድል ለእናንተ  ነው 🫵 የሥልጠናና የስራ ዕድሎች በሚከተሉት ዘርፎች ይጠብቁሃል፦ ✍️ የይዘት ፈጠራ/Content Creation 🎨 ግራፊክስ ዲዛይን/Graphics Design 🔎 ምርምር/ Research 🎯 ስትራቴጂ ዝግጅት/Strategy 💰 ሽያጭ/Sales ከሀሳብ ወደ ተግባር፤ ከችሎታ ወደ ስኬት! 👇ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ https://forms.gle/JNHMRfrSxDcuFfjp8 #HAVANAcademy #Internship #MarketingAndSales #ችሎታ #ሙያዊእድገት

ውድ የHavan ቤተሰቦቻችን፣ Day 6 ደርሰናል! 📖 እንዴት ናችሁ የHavan ቤተሰብ? 🫶 አዲስ ቀን፣ አዲስ ዕድል! ዛሬም ከትናንት ትንሽ የተሻለ ለመሆን አብረን እንስራ። የዛሬን ፕላን እንከተ
+1
ውድ የHavan ቤተሰቦቻችን፣ Day 6 ደርሰናል! 📖 እንዴት ናችሁ የHavan ቤተሰብ? 🫶 አዲስ ቀን፣ አዲስ ዕድል! ዛሬም ከትናንት ትንሽ የተሻለ ለመሆን አብረን እንስራ። የዛሬን ፕላን እንከተል፣ በትኩረት እናጥና፣ እርስ በርሳችንም እንበረታታ። ❤️ ገና ያልጀመራችሁ የHavan ቤተሰቦች፣ አትዘግዩ! ሌሎች ቀን በቀን ወደ ግባቸው እየተጠጉ ነው። እናንተም ይህን ዕድል እንዳታሳልፉ፣ ዛሬውኑ ጀምሩ። ጥቂት ብታጠኑም ከምንም ይሻላል! 💪 📚 Havan Academy በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በኖቶች፣ በልምምድ ጥያቄዎችና በጥናት ፕላኖች ከጎናችሁ ነው። አብረን እንጀምር፣ አብረን እንቀጥል፣ አብረን እናሸንፍ! Register Now: @HavanAcademyBot

📱 በጣትዎ ትንሽ ጥረት! ❤️💙 የFreshman ትምህርት ሀብቶችን በቀላሉ በስልካቹ ላይ ያግኙ! በትንሽ ጥረት ህልማቹን አሳኩ‼️ ከHavan App ጋር የትምህርት ጉዞዋቹን አቀላጥፉ። ለትምህርታቹ
📱 በጣትዎ ትንሽ ጥረት! ❤️💙 የFreshman ትምህርት ሀብቶችን በቀላሉ በስልካቹ ላይ ያግኙ! በትንሽ ጥረት ህልማቹን አሳኩ‼️ ከHavan App ጋር የትምህርት ጉዞዋቹን አቀላጥፉ። ለትምህርታቹ የሚረዱ ሀብቶችን አስሱ፣ ትምህርታቹን አደራጁ፣ ለስኬታቹም ተዘጋጁ! Havan Appን አውርዱ፤ የትምህርት ሀብቶችን በቀላሉ ያግኙ!