ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
رفتن به کانال در Telegram
𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
366
مشترکین
+224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+2130 روز
آرشیو پست ها
የሆነ ነገር ስንሆን ወደ አላህ እንጂ መሄድ ያለብን ችግራችንን ሰው እንዲያቅልን ፕሮፋይል ሚደረግ ጥቅስ ፍለጋ መሆን የለበትም።
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥
➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው
☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝
⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @selluhi
#በተጨማሪም በቻናላቹ ላይ ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ
ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
♥️ደገፍ ብለሽ የምታለቅሽበት ትከሻ ደውለሽ የምታለቅሽበት ሰው ላይኖር ይችላል.!ልታነቢበት የምትችይው "የሱጁድ" መሬት ግን ሁሌም ቅርብሽ ነው. ➡️ከእርሱ የተሻለ ወዳጅ ማነው!? ወደ ጌታሽ ቅረቢ!! ✍️إِنَِّ رَبًِّيِّ قَُرِيِّبًٌ مًُّجّـِيِّبً..
https://t.me/selimaReminder
ያ الله ! በዚህች ሌሊት ከጭንቀት እረፍትን፣ ከሕመም ፈውስን፣ ከዕዳ መውጫን ለምነው ለሚጠብቁህ ባሮችህ በሙሉ ምላሽን ስጣቸው።🤲🏽
🖤 መልካም ለይል!!🤍
Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
በዉዱእ ጊዜ ወጣት ጠንካራ ሁን ፣ አዳርሰህ ዉዱእ አድርግ!!
በሶላት ጊዜ ሽማግሌ ሁን፣ ቀስብለህ ተረጋግተህ ስገድ፣በዱዓ ጊዜ ህፃን ሁን፣ ችክ ብለህ ተማፅነህ ለምን።
ብለዋል ደጋጎቹ!! ©♡
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
Repost from 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋
⛵️Code 13
ተወዳዳሪ፡-Selima
ጽናት በጋዛ🇵🇸በፈራረሰው ቤት፣ በፍርስራሹ ላይ፣ ለሶላት ቆመዋል፣ እጃቸውን ወደ ሰማይ። ረመዳን መጣ፣ የደስታው ወር ገብቶ፣ የጋዛ ነዋሪ፣ በረሃብ ተመትቶ። ሚበላ ባይኖርም፣ ለኢፍጣር የሚቀመስ፣ የእምነቱ ጽናት ግን፣ ከቶ አይፈራርስ። በቦምብ ጩኸት መሃል፣ ተክቢራው ይሰማል፣ የጋዛ ረመዳን፣ ለዓለም ያስተምራል። ዕንባና ዱዓቸው፣ ወደ ላይ ፈስሶ፣ በተስፋ ይኖራሉ፣ መከራው ታግሶ። የጽናት ተምሳሌት፣ የጋዛ ጀግኖች በፈተናው ጸኑ::
Repost from N/a
#ቤቱን ብቻ በመንካት ጠቃሚና
አስተማሪ #ኢስላማዊ ቻናሎችን
ተቀላቀሉ 👇👇👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆👆👆👆👆
#ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi
✨لَأَلَهُ خَيْرምናልባት ዛሬ የተዘጋ በር አይተን እናዝናለን፤ ምናልባትም የዘገየ ነገር ልባችንን ያስጨንቃል። ነገር ግን አሏህ በሚያደርገው ነገር ሁሉ ኸይር አለ። የተከለከለን ነገር ከጉዳት የሚጠብቀን ሊሆን ይችላል፤ የዘገየልንም ነገር በተሻለ ጊዜ እንድናገኘው ሊሆን ይችላል።
♡መልካም ለይል
Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥
➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው
☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝
⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @selluhi
በተጨማሪም ቻናል ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ
ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
የዱንያ ባህር በሙሉ ትንሽዬ የጀሀነም
ፍምን ማጥፋት አይችሉም!!
ነገር ግን አሏህን ከመፍራት የመጣች
ትንሺዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ታግድልናለች
ደካማዎች ነን እዘንልን يارب 🤲ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!!
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
