fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
417
مشترکین
+124 ساعت
+187 روز
+8630 روز
آرشیو پست ها
ስለ አድስ አመት ፥ ቋግሜ ፤እንቁጣጣሽ ፣ዘመን መለወጫ ፣ቅድስ ዩሀኒስ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ  አከባቢ ሙሓደራወች
ሁላቸውም የካፊር በአል ናቸው የሙስሊም አይደሉም ተጠንቀቁ ከነዚህ ሁሉ
የጠላትን አመት በአል ማክበር አድስ አመት ብሎ የካፊሪ (የክርስቲያን ) በአል ማክበር ብይኑ የክርስቲያን በአል ማክበር በቁረአን በሀድስ ሲመዘን አድስ አመትን ማክበር በየአመቱ ጥምቀትን ማክበር የክርስቲያን (ካፊር )ጋር በአላቸውን መረዳት ማገዝ ክርስቲያን በአል ላይ መገኘት አድስ አመት በአል በኢስላም በካፊሮች በአል ላይ መገኘት እንቁጣጣሽ አይወክለንም ካፊሮችን(ክርስቲያን )እንካን አደረሳችሁ አይባልም ዘመን መለወጫ ኮተቶች አድስ አመት ማክበር ዘመን መለወጫ (ቅድስ ዩሆኒስ) ቋግሜ እና እንቁጣጣሽ

አላህ መውደድ እና አላህ መውደድ ጥቅሞቹ እና የአላህ ውዴታ የሚያስገኙ ሰበቦች 🎙በወንድም አረቡ ሰዒድ 🕌በደገር ከተማ የተደረገ ኡሙ ዕይመን መስጂድ
ሸር ይደረግ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ትልቁ ኪሳራ ማለት፦ ጠዋት ለርዝቅህ እየተነሳህ ፈጅር ላይ ለራዚቅህ መነሳት ካቃተተህ ነው

ስለ ኢኽዋነል ሙፍሲድን  የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ 42 አከባቢ ሙሓደራወች
ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና ፓለቲካ ኢኽዋን እነማን ናቸው ኢኽዋን እና ሀድስ ኢኽዋን ይገለሀል ኢኽዋን እና ችግራቸው ኢኽዋን ሙፍሲድን ኢኽዋነል ሙፍሲድ ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና አቂዳ ኢኽዋን እና ቡድተኝነት የሀገራችን ኢኽዋኖች ለምንድነው ኢኽዋኖች ኢኽዋን እና ስልጣን ኢኽዋን እና ኡዙር ኢኽዋን እና ኢሀድግ ኢኽዋን እና ኢብኑ ባዝ ኢኽዋን እና ሙብተድእ ኢኽዋን እና ዱአ የኢኽዋን ዱአቶች ኢኽዋኖች  እነማን ናቸው ኢኽዋኖች ለምን ተበጣበጡ የኢኽዋኖች መገለጫ ኢኽዋኖች ከተስማሙ ከሸይጣንም ጋር ይሰራሉ ኢኽዋን እና ኡስማን ሰሀባው የኢኽዋን 2ቱ መስራቾች ኢኽዋን እና መውሊድ ኢኽዋን እና ድሞክራሲ ኢኽዋን ሱሩሪያ ኢኽዋን እና ሱፍያ ኢኽዋን ድሮ እና ዘንድሮ ኢኽዋንን  ሳታቅ ኢኽዋን ባጭሩ ኢኽዋን እና መሪዎቻቸው ኢኽዋንን ተጠንቀቋቸው ኢኽዋን እና ስልክ ምልልስ ኢኽዋን እና ፖለቲካ ኢኽዋን እና ሽርክ ኢኽዋን ጎጂወች የኢኽዋን ድፍረት ኢኽዋን ጠላቶቻችን ናቸው የኢኽዋኖች ጥመት

ስለ ሐጃዊራ (ሀዳድያ ) (ተክፊሪ) ሙስጠፋ አብደላ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ 42 አከባቢ ሙሓደራወች
ሐጁሪያ እና ሰለፍያ ልዩነቱ ሙስጠፋ እና እውቀት ይለያያሉ ጀምዕያ እና ሐጃዊራ የሐጃዊራ አስቀያሚነት የሙስጠፋ ችግር የህያ አል ሀጁሪ የሙስጠፋ አላዋቂነት የየህያ ሁጁሪ ስህተት የሀጃዊራወች ውርደት ሀዳድያ እና ሙስጠፋ ሀዳድያ ዝቅጠት የሀገራችን ሀዳድያወች ረድ በሙስጠፋ ላይ ረድ በሀጃዊራወች ላይ ሙስጠፋ አብደላ ቡዙ ሰው እየፈተነ ሙስጠፋ ሙብተድእ አይደለም ለምትሉ ጦሀም እኳ ጥምጣም ይለብሳል ጀምዕያ እና ተያያዥ ነጥቦች የሀጁሪ መንጋ በመረጃ ሙስጠፋ በራሱ ጀምዕያ ይቻላል ያለበት ሀጁሪ ፊርቃ ከየመን የወረሱት አለባበስ ብቻ ነው የጀምዕያ ጉዳይ ሀጁሪይ ሰለፎችን ይቃረናል ሙስጠፋ በመረጃ ሲጋለጥ የሐጃዊራ ድበር ማለፍ ሐጃዊራ እስበሳቸው ሲረጋገሙ በአጭሩ ሀጁሪያወች ይድረስ ለሀጁሪያወች ረድ በሙስጠፋ የሀጃዊራ ቂልነት የተጋለጠበት ከለላ ከተማ ላይ በአቡ ሂዛም ❶ የሀጁሪ አላዋቂነት የተጋለጠበት በከለላ ከተማ ላይ በአቡ ሂዛም ➋ ጀምዕያ እና ተብድዕ ይድረስ ለሙስጠፋ ተገላባጩ ሙስጤ ጀምዕያ እና ሙስጠፋ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ረድ በሙስጠፋ ላይ ኡዙር ቢል ጀሀል ላይ በኡስታዝ ኸድር አህመድ ❶ ረድ በሙስጠፋ ላይ ኡዙር ቢል ጀሀል ላይ በኡስታዝ ኸድር አህመድ ➋ ረድ በሙስጠፋ ላይ ኡዙር ቢል ጀሀል ላይ በኡስታዝ ኸድር አህመድ ➌ ረድ በሙስጠፋ ላይ ኡዙር ቢል ጀሀል ላይ በኡስታዝ ኸድር አህመድ ❹ ረድ በሙስጠፋ ላይ ኡዙር ቢል ጀሀል ላይ በኡስታዝ ኸድር አህመድ ❺

(የሰለፎች አቋም ስለ ጋብቻ) ከጣውስ رحمه الله ተዘግቧል፦ «የወጣት ሰው ዒባዳ ሙሉ አትሆንም፣ እስኪያገባ ድረስ።» 📚 تهذيب السير 579/1 እንዲሁም ከኢብራሂም ብን መይሰራ ተዘግቧል፦ እንዲህ አለ፦ ጣውስ رحمه الله እንዲህ አለኝ፦ «በእርግጥ ታገባለህ፤ ካልሆነ ግን ዑመር ብን አል-ኸጣብ رضي الله عنه ለአቡ አል-ዘዋኢድ የተናገሩትን እነግርሃለሁ፦ ‘ከጋብቻ የሚከለክልህ ምንም ነገር የለም፤ ከአቅም ማነስ ወይም ከፍጅር ከብልግና/ከዝሙት ባህሪ በስተቀር።’» 📚 عيون الأخبار https://t.me/Ametillah

سورة الكهف  📚][]ሱረቱል ካህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ

​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ደረሰ! 🔥 ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት
​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ደረሰ! 🔥 ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት! ​ከሰማይ በረካ፡ ከምድር እረፍት የምንሸምትበትን ይህን ድንቅ ፕሮግራም ማን ያመልጠዋል? ​📍 ቦታ፦ አድሱ ገቢያ 🕌 መስጅደ አራህማን ⏰ ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ (በጊዜ ከተፍ!) ​⚠️ ማስ hisaቂያ፦ እንኳን መቅረት... ❌ ማርፈድራራ ያስቆጫል! ​እርሶ ከነ ቤተሰብዎ ተዘጋጅተዋል? ከመግሪብ ሶላት በፊት ቀደም ብለው በመገኘት የመጀመሪያውን ረድፍ (ሶፍ) ይያዙ፤ የኢማን ግብዣችንን አብረን እንቋደስ! ​🕌 መስጅደ አራህማን ይጠብቅዎታል! 🕌 በአካል መገኘት ለማችሉ https://t.me/Ametillah ሸርርርርር ይደረግ

ወንድም እህቶቸ ለጁመአ በመስጂደ አረህማን አድሱ ገቢያ ባለዉ መስጂድ ሁላችሁም ጣፋጭ እና ተናፋቂ የዳእዋ ፕሮግራም ተጋብዛችኋል ስአት: ከመግሪብ -------ኢሻእ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤ ❤ ዳእዋ ❤❤ ❤ ❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

ቢድዐን ለማውገዝ፣ ወገንን ለማንቃት፣ ብዥታን ለመግፈፍ፣ ከሱና ለመከላከል ስንፍናም፣ መሰልቸትም፣ ይሉኝታም ሊይዘን አይገባም። ማን እንዳፈረ ነው የምናፍረው?! ማን እንደቆመ ነው የምንቆመው?! ወደፊ
ቢድዐን ለማውገዝ፣ ወገንን ለማንቃት፣ ብዥታን ለመግፈፍ፣ ከሱና ለመከላከል ስንፍናም፣ መሰልቸትም፣ ይሉኝታም ሊይዘን አይገባም። ማን እንዳፈረ ነው የምናፍረው?! ማን እንደቆመ ነው የምንቆመው?! ወደፊት ብቻ! ሰው በምርቃና በሚዋጋበት ዘመን የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ ታጥቆ ለመዋጋት ማመንታት አይገባም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ፕሮግራማችን ባማረና ድምቅ ባለ መልኩ ተጠናቋል በቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዉዱ ኡስታዛችን አረቡ ቀጥሏል

ዉዶችየ ተመልሰናል

ዒሻን ሰግደን እንቀጥላለን ሳትርቁ ጠብቁን

ኡስታዝ አረቡ ቀጥሏል

ወንድም ጀማል ቀጥሏል ኧረ ጉድ ስማልኞ