fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
414
مشترکین
-224 ساعت
+127 روز
+9630 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi

በአላህ ፍቃድ የኪታብ ደርስ ነገ እንጀምራለን ነገ የሚጀምረው ኪታብ ስም وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ⏰ሰአት ምሽት 3:30 የደርሱ አቅራቢ 🎙ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ፈጥነው ይመዝገቡ ለመመዝገብ በዚህ ዩዘር ኒም @abuharis5707 የሚተላለፉበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚የሚጀመረው ኪታብ ስም وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ቀረአቱ የሚሰጠው 👇 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ⏰ሰአት ከምሽቱ 3:30 📱ቦታ = የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ቴሌግራም ግሩፕ ቂረአቱ በተለየ ሁኔታ የሚሰጠው አያምልጣችሁ ፍጠኑ ተመዝገቡ 🔔ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው ቂረአቱ ሲያልቅ ፈተና አለው ለመመዝገብ @abuharis5707 ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ በተለየ የቻናል እና የግሩፕ አድሚኖች ሸር አደርጉት ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩 ቻናላቹ👇 🎯Above 1k+ subscribers✅ ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል      🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi 👉Logo እንሰራለን 👉video edit እናደርጋለን 👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

📌عن أَبي هريرة رضي الله عنه: أنَّ رَسُول الله ﷺ قَالَ: ((حَقُّ المُسْلِم عَلَى المُسْلِم خَمْسٌ: رَدُّ السَّلامِ، وَعِيَادَةُ المَريض، وَاتِّبَاعُ الجَنَائِزِ، وَإجَابَةُ الدَّعْوَة، وتَشْميتُ العَاطِسِ)). 📚مُتَّفَقٌ عَلَيهِ. ⭕️ የሙስሊም ሀቅ በሙስሊም ሰወች ላይ ያለው ሀቅ አምስት ናቸው እነሱም ፦ ➀ ሰላምታውን መመለስ አሰላማለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ብሎ ሰላምታ ሲያቀርብ እንድህ ብሎ መመለስ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ➁ የታመመን መጠየቅ ማንኛውም ሙስሊም ሰው የታመመን መጠይቅ ግድ ነው ➂ ጀናዛን መከተል የሙስሊም ሰው የሆን ሰው ከሞተ ጀናዛ ማጠብ መከፈን መቅበር ግድ ነው ➃ ጥሪውን መልስ ሙስሊም የሆነ ሰው አክብሮ የጠራ ሰው ጥሪውን አክብሮ መሂድ ግድ ይላል ➄ ሲያስነጥሰው መመለስ አንድ ሙስሊም ሲያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ ካለ የርሀኩሙሏህ ማለት ⚠️አሁን ላይ የታያዘው በነዚህ ነገሮች ላይ 👉 ሰላምታ የሚቀርበው ለምናቀው ሰው ብቻ ይሂ በጣም ስህተት ነው የሙስሊም መገለጫ ካየህ ሰላምታ ማለት ግድ ነው መመለስም እደዛው 👉 የታመመን ስንጠይቅ ለአላህ ብለን እጠይቅ እንጂ ሰውየወን ስለምንተዋወቅ እዳይቀየምኝ ሳጠይቀኝ እዳይለኝ መሆን የለበትም 👉 የሞተ ሰው ካለ የተመቸው ሰው መቅበር ግድ ነው አንጂ ሰው መምረጥ የለብንም ሰው 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

Repost from N/a
ቻሌንጅ ተሰቶኝ ነው ተቀላቀሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 https://t.me/+VEqdEOStIItjZDQ8 👆👆👆👆 ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም✅

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ❗️❗️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free promoter➡️ @selluhi ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

ሀጂ ቡሺራ  አላህን  7 ግዜ አይተውታል  🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ግጥጥጥ ያለ ቅጥፈት አህባሽ ማለት ይሂ ነው እንግዲህ ተመልከት የእናንተስ ጠና በጣም 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

ሀጂ ቡሺራ  አላህን  7 ግዜ አይተውታል  🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ግጥጥጥ ያለ ቅጥፈት አህባሽ ማለት ይሂ ነው እንግዲህ ተመልከት የእናንተስ ጠና በጣም 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይድረስ ለጀማሉ!!(የገረዋው ሸኽ ተብየ(ገርውይ በተለምዶ)) ይድረስ ለጀማሉ ገረዋ ላለው፡ በውዱ እስልምና ለሚነግደው። እመሸበት ልደር እውነት ተናግሬ፡ ላገር ለወገን ስል አይደለም ለክብሬ! እውነትን መናገር አይደለም ሀሜት፡ እውነትን መናገር አይደለም ስህተት፤ ህዝቡን ማንቃት እንጅ ካለበት ዝቅጠት። ቁርዐንና ሀድስ ከሆነ መመሪያው፡ እስኪ ዳእዋ ያድርግ ብቅ ብሎ እንየው። ሙሥሊም ነኝ በማለት አይሆን እስልምና! በመከተል እንጅ የነብዩን ሱና!! ህዝብ እየተመመ በጥፋት ጎዳና፡ ከሰንቦ እስከ ሙቀጭ ገረዋና ጉና፤ ሀግ ባይ የታለ? ለ ኢስላም የቆመ! አብሽር ይላቸዋል እጁን እያሳመ። እርዱን ያገረውይ እያሉ ሲጣሩ! እሚል ሠው የታለ ተው አላህን ፍሩ!!! ከሰው ተደብቆ እየዋለ እቤት፡ አንድቱ ልጃቸው የሸህ ዑስማን ሚስት፡ ተገልጣ አገኘናት ለሀጅ ነብያት! ፊቷን ሳትሸፈን ኒቃብ ሳይኖራት። ይሄ አካሄዳቸው ከምን የመጣ ነው? በአቅልም በነቅልም ፈልገን አጣነው። ኢድና አረፋ ጁመአን አይሰግዱ፡ ሶደቀተል ፊጥር ኡዱህያ አይወዱ፡ የቢድዐ ካዝና የተከማቸበት፡ የሽርክ መንዙማ የሚዘመርበት፤ እንዴት ነው? ገረዋ የነ ጀማሉ ቤት!! ህዝቡ ሀያዕ ይዞት ስሙን ለመጥራት፡ የሶታውየ ልጅ አላህ ሰጥ አሉት። አየ ድንበር ማለፍ አየ መሣሣት፡ በሰው ተደግፎ አላህን መርሳት!! ሽሊላ ይሉታል ከግርዶሽ ሗላ አርገው፡ ዱንያ አኼራቸውን ወደሱ አስጠግተው፡ በጣም ይገርመኛል አንዳንደ ሳስበው! ለጀነት የሚዋሥ እረ እሱ ማነው? ጉድ እኮ ነው!!! ሱናማ ተረስቷል ባፍ ጢሙ ተደፍቷል፡ ተከታዪን ሁሉ ወሀቢይ ይሉታል፤ መስገጃ አሳጥተው ያንከራትቱታል። አወየው ጉዳቸው ምን ይሆን መልሣቸው? ያንን የአላህ ቤት መስጅድ አዘግተው። ከዚህ በላይ በደል ከዚህ ወዳ ጥፋት፡ የገረዋውን ሽህ ምን እንያዝለት? መቸም የማንረሳው የታሪክ ትውስታ፤ መስጅዱ ሲታሸግ ኢማሜው ሲመታ! አዛን እንዳናደርግ ማይካችን ሲሰበር፡ በካፊርም ሳይሆን በሙሥሊሞች ሀገር። ገንዘብ እየበሉ ብለው ይወቅቅሱናል፤ እስኪ እንጠይቃቸው ምን መልስ ይሰጡናል? ሸኻቸው ጀማሉ 3ሚስት አግብቷል፡ በምን ተቀመጡ? አርሶነው ነግዷል? እረ ተው ወገን ከእንግድህ ይበቃል፡ መሸወድ ይቅርብን ድናችን ግልጽ ወቷል!! ቁርአን ሀድሱ በደንብ ተብራርቷል፡ ወደ ሀቅ እንግባ ተውበት እናርግና፡ ዳግም ከፍ እናርገው የረሱልን ሱና። ተውለብልቦ ይታይ የኢስላም ባንድራ፤ ነጃ የሚያወጣው በዱንያም በአኼራ። ደውሉ አስተካክሉኝ ጥፋትን ካያችሁ፡ አቡ ኢብራሂም ነኝ ታናሽ ወንድማችሁ። አላህ ካገራልኝ ፡ ደግሞ እመጣለሁ፤ ወሰላሙ አለይኩም፡ ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። 👌ይጠቅማል፥ ያስተምራል ብለው ካሠቡ ሸር ያድርጉት✔️✔️ ════✺═ ════ ═✺═ ══ ሌሎች የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። ⬇️⬇️ ⬇️⬇️ ⬇️⬇️ ⬇️⬇️ https://t.me/abuhuzeyfahseid ════✺═ ════ ═✺═ ══ የቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇 👇👇 https://t.me/joinchat/PMMqTfssY0hjNjVk ════✺═ ════ ═✺═ ═ የዋትሳፕ አድራሻችን ደግሞ 👇👇 👇👇 https://chat.whatsapp.com/KviAKDSAGPnDPJljqW1vUY ════✺═ ════ ═✺═ ═ 👇👇 👇👇 ዩቱብ ላይም Seid deresaw https://youtube.com/channel/UCU-yATV3iRzQOW7_cR2sG-g ════✺═ ════ ═✺═ ═

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ❗️❗️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free promoter➡️ @selluhi ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

ሳቂታምዋ የናትዋ ቀበጥ የአባትዋ ንግስት ወዘተ ከየት ነው ሚመጣላቹ 🙌
ሳቂታምዋ የናትዋ ቀበጥ የአባትዋ ንግስት ወዘተ ከየት ነው ሚመጣላቹ 🙌

🎙በሸይኽ ዑስማን ስለ ጫት እና አጠቃላይ ምክር 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በወንድም ሙሀመድ አወል ሀፊዘሀሏህ በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በወንድም ሚፍታህ ግጥም ጫት 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በሸይኽ ካሺፍ እና በወንድም ጀመለው ስለ 4 ሚስት ስለ ማግባት እና በጫት የሰከረው ዱአ አድራጊ ቂሳ 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በሸይኽ የሱፍ ሀፊዘሀሏህ ስለ ኢኽላስ 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በወንድም ሙሀመድ አወል ሀፊዘሀሏህ በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

🎙በኡስታዝ አረቡ ሰዒድ ሀፊዘሀሏህ ስለ ኢልም 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥ
የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea